en
Feedback
JO-TECH

JO-TECH

Open in Telegram

Tech Talk with John🫡 Welcome to Jo-Tech Where we explore the latest tech gadgets, software, and trends. we aim to make technology accessible and enjoyable for everyone. YOUR TECH YOUR WAY!!

Show more
227
Subscribers
No data24 hours
-17 days
+430 days
Posts Archive
PDF-XChange Editor Plus 10.4.1.389.rar209.12 MB

🌿 PDF-XChange Editor Plus 10.4.1.389 PDF edit እንደሚደረግ ያውቃሉ 🤔 💠 password: @ software_application 💠 saiz selepas extract 20
🌿 PDF-XChange Editor Plus 10.4.1.389 PDF edit እንደሚደረግ ያውቃሉ 🤔 💠 password: @ software_application 💠 saiz selepas extract 209 MB 👇 @Jo_TechTalk

እባካችሁ🙏 #Share @Jo_TechTalk እናመሰግናለን!!

Globe engineer በማንኛውም የስራ ዘርፍ ሆናችሁ የምትጠቀሙበትን አንድ ድረገፅ እንጠቁማችሁ። GLOBE ENGINEER ይሰኛል። ይህንን website ተጠቅመን ማድረግ ከምንችላቸው ነገሮች መካከል
Globe engineer በማንኛውም የስራ ዘርፍ ሆናችሁ የምትጠቀሙበትን አንድ ድረገፅ እንጠቁማችሁ። GLOBE ENGINEER ይሰኛል። ይህንን website ተጠቅመን ማድረግ ከምንችላቸው ነገሮች መካከል ⚫Research ለመስራት ⚫አንድ የማናቀውን ነገር በቀላሉ ለመረዳትና አሰራሩን በተግባር ለማወቅ ⚫ለትምህርት ጥናት ለበርካታ ነገሮችን  እንጠቀመዋለን። አዳዲስ ነገሮችን የማወቅ እና የመመራመር ፍላጎት ካላላችሁ ይህንን website ብትጠቀሙ ውጤታማ ልትሆኑ ትችላላችሁ። በተጨማሪም በቪዲዮዎች እና topics  የተደገፈ ፈጣን ምላሽ ይሰጠናል። ሞክሩት! ሊንክ https://explorer.globe.engineer ŠJO-TECH 👇 @Jo_TechTalk

Text message በGoogle messages app የምትጠቀሙ ከሆነ Gemini ai በቀላሉ integrate ማድረግ ትችላላችሁ። ይህን ለማድረግ ⚫Google messages ከPlaystore down
Text message በGoogle messages app የምትጠቀሙ ከሆነ Gemini ai በቀላሉ integrate ማድረግ ትችላላችሁ። ይህን ለማድረግ ⚫Google messages ከPlaystore download አድርጉና default messaging app አድርጉት። መጀመርያም ካላችሁ update አድርጉት። ⚫ከፍታችሁ በgoogle አካውንታችሁ login ካደረጋችሁ በኋላ የprofile ምልክቱን ንኩ። ⚫Message settings የሚለውን ምረጡ። ⚫General ውስጥ ግቡና መጀመርያ ላይ RCS chats የሚለውን መርጣችሁ ስልክ ቁጥራችሁን አስገብታችሁ verify አድርጉት። connected ማለት አለበት። ⚫ከዛ ታች ላይ gemini in messages የሚል አማራጭ አለ እሱን on ስታደርጉት የGemini ai button ከፊት ይመጣላችኋል። 👇 @Jo_TechTalk

Quora: The knowledge platform Quora እውቀትና መረጃ ላይ ትኩረት የሚያደርግ የማህበራዊ ሚዲያ ሲሆን ማንኛውም ሰው የተለያዩ ጥያቄዎችን ይጠይቃል መልስም ያገኛል። በQuora የተለ
Quora: The knowledge platform Quora እውቀትና መረጃ ላይ ትኩረት የሚያደርግ የማህበራዊ ሚዲያ ሲሆን ማንኛውም ሰው የተለያዩ ጥያቄዎችን ይጠይቃል መልስም ያገኛል። በQuora የተለያዩ አስገራሚ ታሪኮች፣ መረጃዎች፣ ጥያቄና መልሶችን ማግኘት ይቻላል። Quora ውስጥ spaces የተባሉ በተለያየ ርዕሰ ጉዳይ ላይ የሚያተኩሩ communities አሉ። ከእነዚህ ውስጥ ⚫ Business ⚫ Psychology ⚫ Science ⚫ Technology ⚫ Movie ⚫ Health ⚫Books ወዘተ ልክ እንደ Reddit Quora ላይም እያንዳንዱ ሰው የራሱን ጥያቄ አስተያየትና የሚያውቀውን ነገር post ማድረግ ይችላል። ለጥያቄውም መልስ ያገኛል። ማንበብ የምትወዱና አስተሳሰባችሁን ማስፋት የምትፈልጉ ብትጠቀሙት ብዙ ነገር ትማራላችሁ። Download ማድረግ ከፈለጋችሁ playstore link https://play.google.com/store/apps/details?id=com.quora.android 👇 @Jo_TechTalk

ማወቅ ያሉባችሁ የTiktok ቲፓች ⚫Offline videos: Internet በምታገኙበት ጊዜ ከ50 እስከ 200 የሚሆኑ ቪድዬዎችን download በማድረግ offline ስትሆኑ ቪድዮዎቹን የምታዩበት
ማወቅ ያሉባችሁ የTiktok ቲፓች ⚫Offline videos: Internet በምታገኙበት ጊዜ ከ50 እስከ 200 የሚሆኑ ቪድዬዎችን download በማድረግ offline ስትሆኑ ቪድዮዎቹን የምታዩበት መንገድ ነው። ይህንን ለማግኘት profile ላይ ያለውን ሶስት ነጠብጣብ በመንካት ወደ settings and privacy መግባት ትንሽ scroll ካደረጋች በኋላ offline videos ውስጥ በመግባት ማውረድ እና ማየት ትችላላችሁ። ⚫Auto reaction comment:  የcomment መስጫው ውስጥ ሳትገቡ የcomment ምልክቱን ጫን አድርጋችሁ በመያዝ የሚመጡላችሁን emojies አንዴ በመንካት commet ማድረግ ትችላላችሁ። ⚫Speed up፡ አንድን video ለማፍጠን ከፈለጋችሁ የስልካችሁ ጫፍ ላይ ጫን በማድረግ video እንዲፈጥር ማድረግ ትችላላችሁ። ⚫Remove caption: አንድን video እያያችሁ የlike የprofile የsave ምልክቶቾ እንዲሁም ከታች ያለው ፅሁፍ የvideo part ከሸፈነባችሁ በጣታችሁ zoom in በማድረግ ማጥፋት እና zoom out በማድረግ መመለሾ ትችላላችሁ። ⚫ Security and permissions: ምናልባት TikTok የምትጠቀሙት ከ1 በላይ በሆኑ ስልኮችና ኮምፒውተር ከሆነ አካውንታችሁ በሌላ ሰው ዕጅ እንዳይወድቅ Settings and privacy -- security & permissions -- manage devices ውስጥ ገብታችሁ የማትጠቀሙባቸውን ዲቫይሶች Delete ማድረግ ትችላላችሁ። ከዚህ በተጨማሪ 2-step verification on ማድረግ አለባችሁ። 👇 @Jo_TechTalk

#Share_@Jo_TechTalk #JO_TECH

Tech Talk with John🫡 Welcome to Jo-Tech Where we explore the latest tech gadgets, software, and trends. we aim to make technology accessible and enjoyable for everyone. YOUR TECH YOUR WAY!! https://t.me/Jo_TechTalk

5 የኮምፒዉተር ሶፍትዌር Download ማድረጊያ websites 1. Getintopc 🔸️የተለያዩ ክራክ የተደረጉና ምርጥ ነጻ ሶፍትዌሮችን በማቅረብ የሚታወቅ ዌብሳይት ነው። በመሆኑም በዚህ ዌብሳይት የፈለጉትን ሶፍትዌሮችን በመፈለግ ማግኘት የሚያስችል በመሆኑ በብዙ ሰዎች ዘንድ ተፈላጊ ነው። 2 . CNET 🔸️የኮምፒዉተር ሶፍትዌሮችን ከማዉረጃ ሳይቶች ቀደምት ሲሆን ከዛሬ 14 ዓመት በፊት የተመሰረተ ነዉ፡፡ የዚህ ሳይት ባለቤት በቴክኖሎጂዉ ዘርፍ ገናና ስም ያለዉ CNet ነዉ፡፡ ለ Windows, Mac, and Linux የሚሆኑ ሶፍትዌሮችን እንዲሁም የሞባይል አፕሊኬሽኖችን እዚህ ማግኘት ይችላሉ፡፡ 3 . FileHippo 🔸️ይህ ሳይት በብዙ ሰዎች ዘንድ ተወዳጅነት ያተረፈ ነዉ፡፡ FileHippo Update Checker የሚል ፕሮግራም ያካተተ ሲሆን ይህም በኮምፒዉተራችን ላይ የጫንናቸዉን ሶፍትዌሮች scan በማድረግ አዲስ የተሻሻለ ምርት ካላቸዉ ይጠቁመናል፡፡ ይህም ኮምፒዉተርን ከሚያጠቁ ቫይረሶች ለመከላከል እጅጉን ይጠቅመናል፡፡ 4. ZDNet 🔸️ይህ ሳይትም እንደሌሎቹ ብዙ የ ሶፍትዌር አማራጮችን የያዘ እና በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፈ ሳይት ነዉ፡፡ 5. Softpedia 🔸️Softpedia ሶፍትዌሮችን ዳዉንሎድ ማድረግ እና ስለ ሶፍትዌሮቹ ማብራሪያ መረጃዎችን ማግኘት ያስችለናል፡፡ ከ ሶፍትዌሮቹም በተጨማሪ የ ቴክኖሎጂ፣ ጤና፣ ሳይንስ እና መዝናኛ ዜናዎችን ያገኙበታል፡፡ ሶፍትዌሮችን በ ካታጎሪ ተቀምጠዉ ማግኘት ስለምንችል ስራችንን ያቀልልናል፡፡ ተጠቃሚዎችም በሚፈልጉት መስፈርት መፈለግ ይችላሉ፡፡ 👇 @Jo_TechTalk

ለ Android እና ለ IPhone የሚሆን ኳስ የምታዩበት በጣም ፈጣን እና እንግሊዝኛ ኮሜንታተር የሆነ Application ነዉ YoraScore ይባላል ከታች ባሉት ማዉረድ ትችላላችሁ Playstore
ለ Android እና ለ IPhone የሚሆን ኳስ የምታዩበት በጣም ፈጣን እና እንግሊዝኛ ኮሜንታተር የሆነ Application ነዉ YoraScore ይባላል ከታች ባሉት ማዉረድ ትችላላችሁ Playstore እና Appstore Link ለ Android 👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=pro.yorascore.app&hl=en&pli=1 ለ IPhone 👇 https://apps.apple.com/ke/app/yora-score/id6504188509 👇 @Jo_TechTalk

Coding ለመማር የሚጠቅሙ የmobile መተግበሪያዎች 🔸️Mimo ጀማሪ ከሆናችሁ እና እንደ JavaScript, typescript, python ያሉ courses የምትማሩበት መተግበሪያ ነው። በተጨማሪም puzzle በመስራት practice ማድረግ ትችላላችሁ። 🔸️ Enki የበርካታ programming language concept የምትማሩበት መተግበሪያ ነው። የተለያዩ ከጀማሪ እስከ Advanced የcoding challenges puzzle ጨምሮ አሉት። 🔸️ Codecademy go Python, HTML/CSS, JavaScript, SQL እና የመሳሰሉትን እዚህ ላይ መማር ትችላላችሁ። እንዲሁም በርካታ videos እና articles ተካተውበታል። 🔸️ encode web development እዛው እየሰራችሁ የምትማሩበት መተግበሪያ ነው። encode ጥራት ባላቸው content ይታወቃል። 🔸️ Programming Hub የCoddingን ትንሽ concept ከተረዳችሁ ቡኋላ እዚህ ላይ ራሳችሁን challeng ማድረግ ትችላላችሁ። በተጨማሪም አንዳንድ የcoding courses አሉት። 👇 @Jo_TechTalk

በተለያዩ ዘርፎች የእውቀት አድማሳችሁን ለማስፋት የሚጠቅሟቸው ምርጥ ምርጥ ድረ-ገፆች ⚫https://lizardpoint.com/ ⚫https://www.etymonline.com/ ⚫https://www.les
በተለያዩ ዘርፎች የእውቀት አድማሳችሁን ለማስፋት የሚጠቅሟቸው ምርጥ ምርጥ ድረ-ገፆች ⚫https://lizardpoint.com/ ⚫https://www.etymonline.com/ ⚫https://www.lesswrong.com/ ⚫https://www.thechesswebsite.com/ ⚫https://bigthink.com/ ⚫https://www.mentalfloss.com/ @Jo_TechTalk

Best telegram bots ⚫@NekoTransBot ከማንኛውም photo ላይ image scan አድርጎ ወደ መረጣችሁት ቋንቋ የሚተረገምላችሁ bot ነው። ⚫@Front_changer_Xbot የላካችሁለ
Best telegram bots ⚫@NekoTransBot ከማንኛውም photo ላይ image scan አድርጎ ወደ መረጣችሁት ቋንቋ የሚተረገምላችሁ bot ነው። ⚫@Front_changer_Xbot የላካችሁለትን text ወደ ተለያየ font style የምትቀይሩበት bot ነው። ከ30 በላይ font ስላሉ የተመቻችሁን መምረጥ ትችላላችሁ። ⚫@OwnerOfThatBot የሰራችሁትን bot አገልግሎት እንዲሰጥ የምታስጀምሩበት bot ነው። ⚫@photoresizerbot ይሄንን bot በመጠቀም ፎቶ resize ማድረግ ትችላላችሁ። ⚫@AntiBotCommand_bot ግሩፓችሁ ላይ bot add ስታደርጉ የራሱ የሆነ command ይኖረዋል።ለምሳሌ /open የሚል command አንድ ሰው ቢፅፍ ማንም ሰው ድጋሚ በነካው ቁጥር እየደጋገመ ይልከዋል። እንደዚህ አይነት የተላኩ commands በዚህ bot ማጥፋት ትችላላችሁ። ⚫@cat_meme_generator_bot በምታስገቡለት text mame ይሰራላችኋል። ⚫@qr_code_maven_bot በዚህ bot QR code generate ማድረግ እና QR code read ማድረግ ትችላላችሁ። text ወደ QR code generate ለማድረግ /generate ብላችሁ ከአጠገቡ ሊንክ አልያም text መላክ ትችላላችሁ። 👇 @Jo_TechTalk

ጀማሪ Content creator ከሆናችሁ ይህ website ይጠቅማችኋል። lalal ai ይባላይ ያለ ምንም ተጨማሪ ማይክ ከጀርባ ያሉ ጫጫታዎች እና አላስፈላጊ ድምፆችን የሚያጠፋ ai ነው። ዌብሳይቱ
ጀማሪ Content creator ከሆናችሁ ይህ website ይጠቅማችኋል። lalal ai ይባላይ ያለ ምንም ተጨማሪ ማይክ ከጀርባ ያሉ ጫጫታዎች እና አላስፈላጊ ድምፆችን የሚያጠፋ ai ነው። ዌብሳይቱ ዋናውን ድምፅም ሆነ የተወገደውን ድምፅ ለየብቻ አድርጎ ይሰጠናል። ለመጠቀምም ከታች ያለውን ሊንግ በመንካት መጀመሪያ ላይ የምታገኙትን Select Files የሚለውን በመንካታ የቀዳችሁትን add ማድረግ። ሞክሩት! ሊንክ: https://www.lalal.ai 👇 @Jo_TechTalk

ስለ Binance አንዳንድ አስደናቂ ነገሮችን እናስቃኛችሁ። ⚫Binance የተመሰረተው Changpeng Zhao በተባለ ትውልደ ቻይናዊ በዜግነት ካናዳዊ የሶፍትዌር ፕሮግራመር ነው። ⚫Binance በ2
ሾለ Binance አንዳንድ አስደናቂ ነገሮችን እናስቃኛችሁ። ⚫Binance የተመሰረተው Changpeng Zhao በተባለ ትውልደ ቻይናዊ በዜግነት ካናዳዊ  የሶፍትዌር ፕሮግራመር ነው። ⚫Binance በ2017 የተፈጠረ ሲሆን አሁን 200 million ተጠቃሚ አለው። አሁን ድፍን 7 አመት ሞልቶታል። ⚫Binance ዋና መቀመጫውን ቻይና አድርጎ የተመሰረተ ሲሆን ቻይና ክሪፕቶን ስላገደች ወደ ጃፓን አዘዋውሮ ሲሰል ቢቆይም ከጃፓንም ለቆ አሁን ላይ የትኛውም የአለም ክፍል ዋና መቀመጫ የለውም። ⚫Binance áŠ¨áŠ áˆˆáˆ›á‰˝áŠ• አንደኛ crypto መገበያያ platform ለመሆን አመታት ወይም ብዙ ወራት አልወሰደበትም። ይህም በ165 ቀናት ውስጥ የአለማችን አንደኛው crypto exchange platform መሆን የቻለ ብቸኛው exchange ነው። ⚫Binance በአንድ second ውስጥ 2.58 million የuser transaction ቢያስተናግድም። በአስገራሚ ፍጥነት የገንዘብ ዝውውሮችን ማድረግ ያስችለናል። ⚫የBinance customers support 1 ደቂቃ ሳይሞላ የጠየቃችኋቸውን መልስ ይሰጣሉ። ⚫አንድ crypto currency binance ላይ list ሲደረግ ከምታስቡት በላይ ዋጋው እንዲጨምር ያደርገዋል። #Share_Our_Channel 👇 @Jo_TechTalk

✴️ በዛሬው ፕሮግራሜ ይዤላችሁ የመጣውት ውሀ ውስጥ የገባን ስልክ እንዴት አድርገን ማስተካከል እንችላለን የሚል ነው ተከታተሉን። 🔆 ዉሀ ዉስጥ የገባን ስልክ እንዴት ማስተካከል ይቻላል? በተለያዩ
✴️ በዛሬው ፕሮግራሜ ይዤላችሁ የመጣውት ውሀ ውስጥ የገባን ስልክ እንዴት አድርገን ማስተካከል እንችላለን የሚል ነው ተከታተሉን። 🔆 ዉሀ ዉስጥ የገባን ስልክ እንዴት ማስተካከል ይቻላል? በተለያዩ አጋጣሚዎች ስልክዎ ዉሀ ዉስጥ ሊገባ ይችላል፣ ይህ ሁኔታ ሲፈጠር ከመደናገጥ ይልቅ ቀላል የሆኑ አካሄዶችን በመከተል ስልክዎ እንዳይበላሽ ማድረግ ይችላሉ፡፡ 🔆 ከሁሉም በፊት ስልክዎን በፍጥነት ከዉሀ ዉስጥ ማዉጣት ይኖርቦታል፡፡ ስልክዎ ዉሀ ዉስጥ በቆየ ቁጥር ዉሀ ወደ ስልክዎ ዋና ክፍሎች ዉስጥ የመግባት እድሉ ከፍተኛ ነዉ፡፡ ሊከተሉዎቸዉ የሚገቡ ጥንቃቄዎችን እንመልከት፡ በፍጹም ሊያደርጉዎቸዉ የማይገቡ ነገሮች 🔆 ስልክዎን እንዳያበሩት ስልክዎ ላይ የሚገኙትን ቁልፎች አይንኩ 🔆 ስልክዎን አያወዛዉዙት ወይም ስልክዎ ከሌሎች ነገሮች ጋር አያጋጩት 🔆 የስልክዎን ዉስጠኛ ክፍሎች አይንቀሉ፡፡ ስልክዎ የዉሀ ብልሽት አመላካች(Liquid Damage Indicator(LDI)) ተገጥሞለታል፣የስልክዎን ዉስጠኛ ክፍሎች የሚከፍቱት ከሆነ ይህ የዉሀ ብልሽት አመላካች አክቲቭ(Active) ይሆናል፡፡ ይህ ደግሞ ከስልኩ አምራች ድርጅት የሚሰጠዉን Warranty ያሳጣዎታል፡፡ በትንፋሽዎ ዉሀዉን ለማድረቅ አይሞክሩ፣ምክንያቱም ስልክዎ ላይ በሚተነፍሱበት ጊዜ ዉሀ ወደ ዉስጠኛዉ የስልክዎ ክፍል ዉስጥ ሊገባ ስለሚችል ነዉ፡፡ ስልክዎን በማንኛዉም አይነት. የሙቀት መሳሪያ ለማድረቅ አይሞክሩ፡፡ ዉሀ ዉስጥ የገባን ስልክ ከብልሽት የሚከላከሉባቸዉ አካሄዶች 1⃣ ስልክዎን ከዉሀ ዉስጥ ሲያወጡት እየበራ ከሆነ ያጥፋት እና ቀጥ አድርገዉ ይያዙት፡፡ 2⃣ የስልክዎን ከቨር በመክፈት ባትሪ፣ሲም ካርድ እና ሚሞሪ ካርዱን ያዉጡ፡፡ 👇 @Jo_TechTalk

🔥 Developer Roadmaps 2024 Part 🚩 ከየት መጀመር እና እንዴት በቀላሉ መማር እንዳለብን የሚረዳን ሮድማፕ/ ፍኖተ ካርታ 😵‍💫 Step by step guides and paths to learn different tools or technologies . ✔️ 🚩🚩 Software Design Architecture 🔗 https://roadmap.sh/software-design-architecture 🚩🚩 System Design 🔗 https://roadmap.sh/system-design 🚩🚩 Game Developer 🔗 https://roadmap.sh/game-developer 🚩🚩 Software Architect 🔗 https://roadmap.sh/software-architect 🚩🚩 API Security Best Practices 🔗https://roadmap.sh/best-practices/api-security 🚩🚩 API Design 🔗 https://roadmap.sh/api-design 👇 @Jo_TechTalk #Share_Our_Channel

THE AI CODE EDITOR 🔥 Cursor AI ይባላል የኮዲንግ ጥቆማዎችን ያቀርባል፣ ገንቢና የተሻለ እና ቀልጣፋ ኮድ እንዲጽፉ ጠቃሚ ግንዛቤዎችን ይሰጣል። 🔗 https://www.cursor.com/ 👇 @Jo_TechTalk