JO-TECH
前往频道在 Telegram
Tech Talk with John🫡 Welcome to Jo-Tech Where we explore the latest tech gadgets, software, and trends. we aim to make technology accessible and enjoyable for everyone. YOUR TECH YOUR WAY!!
显示更多227
订阅者
无数据24 小时
-17 天
+430 天
吸引订阅者
八月 '26
八月 '260
在12个频道中
七月 '260
在0个频道中
Get PRO
六月 '260
在0个频道中
Get PRO
五月 '260
在0个频道中
Get PRO
四月 '260
在0个频道中
Get PRO
三月 '260
在0个频道中
Get PRO
二月 '260
在0个频道中
Get PRO
一月 '260
在0个频道中
Get PRO
十二月 '250
在0个频道中
Get PRO
十一月 '250
在0个频道中
Get PRO
十月 '250
在0个频道中
Get PRO
九月 '250
在0个频道中
Get PRO
八月 '250
在0个频道中
Get PRO
七月 '250
在0个频道中
Get PRO
六月 '250
在0个频道中
Get PRO
五月 '250
在0个频道中
Get PRO
四月 '250
在0个频道中
Get PRO
三月 '250
在0个频道中
Get PRO
二月 '250
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+233
在0个频道中
频道帖子
X (twitter) Grok የተሰኘ አዲስ Generative ai X platform ላይ አካቷል።
በዚህ platform የተለያዩ ስራዎችን መስራት ትችላላችሁ።
⚫Answer questions
⚫Web and Real-time Access
⚫Image generation
⚫Technical and Mathematical Assistance:
⚫Objective Analysis on Controversial Topics
X የምትጠቀሙ ከሆነ update አድርጉና check ማድረግ ትችላላችሁ።
👇
@Jo_TechTalk
| 2 | https://youtube.com/@jtubers1?si=Kb15S5Q0zwmf3a04 | 229 |
| 3 | Subscribe our YouTube channel
👇 | 60 |
| 4 | ለGraphics Designing የሚጠቅሙ ምርጥ ድረ-ገፆች
FOR STOCK IMAGES:
www.freepik.com
www.unsplash.com
www.pexels.com
www.rawpixel.com
www.flickr.com
www.pixabay.com
www.pikwizard.com
www.vecteezy.com
FOR IDEAS:
www.behance.com
www.pinterest.com
www.dribbble.com
www.awwwards.com
www.abduzeedo.com
www.logoed.com
www.logopond.com
www.freepik.com
FOR FONTS:
www.fontsquirrel.com
www.fontspace.com
www.dafont.com
www.befonts.com
www.fontspring.com
www.1001fonts.com
www.urbanfonts.com
www.fontm.com
www.abstractfonts.com
FOR MOCKUPS:
www.freepik.com
www.smartmockups.com
www.photopea.com
www.placeit.com
www.unblast.com
www.365psd.com
www.freebiesbug.com
www.pixeden.com
www.mockupbro.com
www.graphicsfamily.com
FOR PNGs:
www.pngegg.com
www.toppng.com
www.pngplay.com
www.icons8.com
www.pngtree.com
www.flaticon.com
www.kindpng.com
www.freepngs.com
www.vexels.com
www.pikpng.com
Note: አንዳንድ ድረገፆች paid ሲሆኑ አብዛኛዎቹ ነፃ ናቸው።
@Jo_TechTalk | 1 |
| 5 | 🚨#update
ቲክቶክ በአሜሪካ እንደገና መስራት ጀምሯል‼️
ቲክቶክ ከታገደ ከሰዓታት በኋላ በአሜሪካ ውስጥ እንደገና መስራት ጀምሯል።
👇
@Jo_TechTalk | 108 |
| 6 | #Update
" ያለ አሜሪካ ፍቃድ/ይሁንታ ቲክቶክ የለም " - ትራምፕ
👉 " 50% የቲክቶክን ድርሻ አሜሪካ መያዝ አለባት ! "
ትራምፕ ቲክቶክ አሜሪካ ውስጥ በጊዜያዊነት መስራት እንዲቀጥል ሊያደርጉ ነው።
ተመራጩ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በትሩዝ ገጻቸው ላይ ዛሬ ባወጡት ፅሁፍ ፤ ቲክቶክ በአሜሪካ ውስጥ በጊዜያዊነት መስራቱን እንዲቀጥል እንደሚያደርጉ አሳውቀዋል።
ለዚህም በስልጣን ዘመናቸው የመጀመሪያ ቀን (ነገ ማለት ነው) ቲክቶክ በጊዜያዊነት መስራት እንዲቀጥል የሚያስችል እርምጃ ይወስዳሉ / ልዩ የሆነ ትዕዛዝ ይሰጣሉ።
ትራምፕ በዚሁ ፅሁፋቸው አሜሪካ የማህበራዊ ድረ-ገፁን ግማሽ (50%) በባለቤትነት መያዝ እንዳለበት ጠቁመዋል።
ነገ ወደ ቢሮ ገብቼ ስራ ከጀምርኩ በኃላ " ቲክቶክ እንዲጨልም አልፈልግም " ሲሉ ገልጸዋል።
ትራምፕ እንደ ጋራ ሽርክና አሜሪካ በቲክቶክ ውስጥ የ50% የባለቤትነት ድርሻ እንድትወስድ ሀሳብ አቅርበዋል።
ይህ ማለት ከወላጅ ኩባንያው ባይትዳንስ ወይም ከአዳዲስ ባለቤቶች ጋር " በአሜሪካ እና በመረጠችው ግዢ መካከል ትብብር ሊፈጥር ይችላል።
ትራምፕ " ይህንን በማድረግ ቲክቶክን እንታደገዋለን ፣ በጥሩ እጆች ውስጥ እናቆየዋለን " ብለዋል።
" ያለ አሜሪካ ፍቃድ ቲክቶክ የለም " ያሉት ትራምፕ " ከኛ ይሁንታ ጋር በመቶ ቢሊዮን ዶላር ምናልባትም ትሪሊዮን የሚቆጠር ዋጋ አለው " ሲሉ ጽፈዋል።
👇
@Jo_TechTalk | 93 |
| 7 | ቲክቶክ በአሜሪካ አገልግሎቱ ተቋረጠ
ቲክቶክ ከደቂቃዎች በፊት በአሜሪካ መስራት አቁሟል።
ከቻይና መንግስት ጋር ግንኙነት እንዳለው በአሜሪካ መንግስት ክስ የቀረበበት የቲክቶክ ዋና ድርጅት ባይት ዳንስ ማስተካከያ እንዲያደርግ ወይም የድርጅቱን የአሜሪካ ቅርንጫፍ ለአሜሪካ እንዲሸጥ ተጠይቆ ነበር።
ቲክቶክ አገልግሎቱ ለ175 ሚልዮን አሜሪካውያን ዛሬ ቢቋረጥም ሰኞ እለት ወደ ስልጣን የሚመጡት ዶናልድ ትራምፕ እገዳውን እንደሚያስቆሙት ይጠበቃል።
👇
@Jo_TechTalk | 87 |
| 8 | 🚨#Breaking_Tiktok
Donald Trump ለቲክቶክ የ90 ተጨማሪ ቀን ዕድል ሊሰጡ እንደሚችሉ አስታወቁ።
በመጪው ሰኞ በይፋ የፕሬዘዳንትነት ወንበሩን ከጆ ባይደን የሚረከቡት ትራምፕ ቢሮ እንደገቡ የሚያሳልፉት የመጀመርያ executive order ቲክቶክ ሳይዘጋ መፍትሄ የሚያገኝበትን የ90 ቀን እድል መስጠት እንደሆነ ተናግረዋል።
"የቲክቶክን መዘጋት በጥንቃቄ ልናየው ይገባል። በጣም ወሳኝ ነገር ነው። ውሳኔየን የማሳልፍ ከሆነ ሰኞ አሳውቃለሁ" በማለት ለNBC ቃላቸውን ሰጥተዋል።
👇
@Jo_TechTalk | 79 |
| 9 | 没有文字... | 75 |
| 10 | #ChatGpt_Update
OpenAI እንዳስታወቀው ChatGpt text generate ከማድረግ በተጨማሪ ከስልካችን ላይ የተለያዩ ተግባራት ለመሰራት እንዲያነቃን ማድረግ የሚያስችል feature አካቷል።
Tasks ሲል የሰየመው ይህ capability
⚫Alarm መሙላት
⚫Reminder መሙላት
⚫schedule ማድረግ እንደሚችል ይፋ አድርጓል።
ይህ feature ለጊዜው ለPlus፣ ለPro እና ለTeams ተጠቃሚዎች ሲሆን ለነፃ ተጠቃሚዎች መቼ እንደሚለቅ አልታወቀም።
👇
@Jo_TechTalk | 86 |
| 11 | ⭐አዲሱ የሞት ማምለጫ ቴክኖሎጂ ይሳካለት ይሆን?
▶️ በቴክኖሎጂ ብዙ አዳዲስ ነገሮች እየተሰሩ ቢሆንም አሁን ላይ ደሞ ሰዎች ከሞቱ በኋላ ዳግም ህይወት ሊዘሩ የሚችሉበትን መፍትሄ ላይ እየሰራው ነው የሚል ኩባንያ ብቅ ብሏል፡፡ ይህ ኩባንያ አንድ ቀን ይሳካልኝ ይሆናል በሚል መሞታቸው በሐኪሞች የተረጋገጡ ሰዎችን አስከሬን በማጠራቀም ላይ ይገኛል።
ሰዎች ይህን አገልግሎት ለማግኘት 💵 200 ሺህ ዶላር ቅድሚያ መክፈል የጀመሩ ሲሆን ሞተው ከተነሱ ላስነሳቸው ኩባንያ ዳጎስ ያለ 💰 ገንዘብ እና ምስጋና እንደሚያቸሩት እየተናገሩ ነው
👇
@Jo_TechTalk | 76 |
| 12 | ጠቃሚ ዌብሳይቶች ስለሚጠቅሟችሁ ማስቀመጥ እንዳትረሱ
1. ifixit.com 🤖
➡️ማንኛውም የተሰበረ ወይም የተበላሸ እቃ ካላችሁ በራሳችሁ እንዴት መጠገን እንዳለባችሁ ያሳያችኋል። ለመኪና ፣ ለስልክ ፣ለካሜራ ፣ ለታብሌት እንዲሁም ለተለያዩ እቃዎች ይሆናል ።
2. ninite.com 🤖
➡️እዚህ ዌብሳይት ላይ ገብታችሁ ኮምፒውተራችሁ ላይ መጫን የምትፈልጓቸውን ሶፍትዌሮች በመምረጥ በአንድ ጊዜ ማውረድ ትችላላችሁ ።
3. tinywow.com 🤖
➡️ማንኛውንም ቪድዮ ኤዲት ለማድረግ ወሳኝ ዌብሳይት ነው፤በውስጡም የተለያዩ የPDF ፣ የቪዲዮ ፣እንዲሁም የAi መሳሪያዎችን ይዟል ተጠቀሙት
4. filecr.com 🤖
➡️ሁሉንም ሶፍትዌሮች ማለትም በክፍያ የሚሰሩትንም ያለ ክፍያ የሚሰሩትን በነፃ ማግኘት እና መጠቀም ትችላላችሁ::
👇
@Jo_TechTalk | 95 |
| 13 | #TIKTOK
የቲክቶክ ተጠቃሚዎች ወደ ሌላኛው የቻይና አፕሊኬሽን እየጎረፉ ነው።
ቲክቶክ በአሜሪካ ምድር ሊዘጋ ቀናት ቀርተውታል። በዚህ ምክንያት ብዙ የTiktok ተጠቃሚዎች ወደሌላኛው የቻይና App RedNote እየጎረፉ ነው። ይህ application ሙሉ በሙሉ ከቲክቶክ ጋር ተመሳሳይ ሲሆን በቻይናና በታይዋን እንዲሁም በሌሎች የማንዳሪን ቋንቋ ተናጋሪ ሀገሮች ይዘወተር ነበር።
አፕሊኬሽኑ በዚህ ሳምንት ብቻ play store እና app store ላይ በብዙ ሚሊዮን ዳውንሎድ ሊደርግ ችሏል።
አሜሪካ ይሆንንም አፕሊኬሽን ለመዝጋት ቲክቶክን ለመዝጋት የሄዱትን እርቀት ያክል መጓዝ ይጠበቅባቸዋል።
#Source: BBC
👇
@Jo_TechTalk | 93 |
| 14 | መጠቀም ያለባችሁ 6 ምርጥ AI መሳሪያዎች
1.NoteGPT.io - ጊዜአችሁን ለመቆጠብ ማንኛውንም የዩቲዩብ ቪድዮ, PDF, PPT እና ሌሎችንም በጥሩ ሁኔታ summarize ለማድረግ ይጠቅማችኋ ጊዜአችሁን የምትፈልጉት ተጠቀሙበት
2. PNGTree.com - ለፕሮጀክቶቻቸው ጥራት ያላቸው ምስሎችን ለሚፈልጉ ዲዛይነሮች እና social media crators ጠቃሚ የሆነ ሰፊ የPNG ምስሎችን ለማግኘት የሚያስችል ምርጥ AI. ከ20 ሚሊየን በላይ ጥራት ያለቸው ምስሎችን አካቷል ሞክሩት ትወዱታላችሁ
3. Plag.AI - ጸሃፊዎችን እና አስተማሪዎች የስራዎቻቸውን ኦሪጅናልነት እንዲያረጋግጡ በAI የተጎላበተ tool ነው በጣም ጠቃሚ tool ነው ሞክሩት
4. PicWish.com - ምስሎችን በፍጥነት እና በብቃት ለማሻሻል፣ ለማሳመር የተነደፈ AI powerd የፎቶ ኢዲተር ነው። ፎቶ ትልካላችሁ እራሱ በጥራት edit ያደርግላችኋል የእናንተ ስራ download ማድረግ ብቻ🤷♂
5. TopApps.AI - ከ 900 በላይ ነፃ የAI መሳሪያዎችን ታገኙበታላችሁ ሞክሩት ትወዱታላችሁ
ከተመቻቹ +👍
👇
@Jo_TechTalk | 97 |
| 15 | Microsoft አዲስ ለየት ያለ የኮምፒውተር keyboard አስተዋወቀ።
ይህ ገመድ አልባ ኪቦርድ መሃል ላይ እብጥ ያለና ዳርና ዳር ላይ ስርጉድ ያለ ያልተለመደ አይነት ቅርፅ ሲኖረው የኮፓይለት button ተካቶለታል።
ይህ ergonomic keyboard ከእጃችን ተፈጥሯዊ አቀማመጥ ጋር እንዲስማማ ተደርጎ የተሰራ ሲሆን ቁልፎችን በምንጫንበት ጊዜ በጣም ፈጣን መልስ አላቸው ተብሏል።
በ2025 መጨረሻ ላይ ለገበያ እንደሚቀርብ የተገለፀው ይህ ኪቦርድ 120 ዶላር ዋጋ ወጦለታል።
👇
@Jo_TechTalk | 102 |
| 16 | Do you Know?
Babies born in this year will begin the newest generation called Generation Beta. | 135 |
| 17 | Happy New Year! | 123 |
| 18 | ጠቃሚ AI & Bot ካስፈለጋችሁ
✅ Sci-Hub.com
በሚሊዮን የሚቆጠሩ ጥናታዊ ፅሁፎችን በነፃ የሚያቀርብ ምርጥ ዌብሳይት።
✅ ProjectGutenberg.com
ላይብረሪ በሉት ከ 70 ሺ በላይ መፅሐፎችን ታገኙበታላችሁ።
✅ Cymath.com
ማንኛውንም የማትስ ጥያቄ በቀላሉ ለመፍታት ይረዳል።
✅ Oceanofpdf.com
የፈለጋችሁትን Pdf በነፃ የምታገኙበት ዌብሳይት ነው
✅ @translategrambot ማድረግ የምትፈልጉትን ፅሁፎች አንድ ላይ ኮፒ በማድረግ ለቦቱ በመላክ ወደ አማርኛ እና ወደፈለጋችሁት ለማስተርጎም የሚጠቅም ቦት::
👇
@Jo_TechTalk | 140 |
| 19 | #ለጥንቃቄ
በቴሌግራም መረጃዎች እየተመዘበሩ እንደሆነ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር / ኢንሳ አሳውቋል።
ኢንሳ በዛሬው ዕለት በቴሌግራም መረጃዎች እየተመዘበሩ በመሆኑ ተጠቃሚዎች ተገቢውን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ሲል አሳስቧል።
ኢንሳ ብዙ የቴሌግራም አካውንቶች በተለያዩ ማስገሪያ (ፊሺንግ ሊንክ) አማካኝነት መረጃዎች እየተመዘበሩ እንደሆነ ገልጷል።
በመሆኑንም ከማንኛውም የቴሌግራም ተጠቃሚ (ከሚያውቁትም ሆነ ከማያውቁት) ግለሰብ ሊንክ ቢላክ መክፈት ተገቢ እንዳልሆነ እና ወዲያውኑ ማጥፋት እንደሚገባ አሳስቧል: :
👇
@Jo_TechTalk | 126 |
| 20 | Eye protection mode
አሁን አሁን አብዛኞቻችን ስልካችን ላይ የምናሳልፈው የጊዜ መጠን እየጨመረ መጥቷል። ታዲያ እጃችን ላይ ያለው ስልክ ምንም ያክል በርካታ ጥቅም ቢኖረውም የተለያዩ ጉዳቶች አሉት። የጤና ጉዳትም ስልክ ከሚያመጣቸው ጉዳቶች አንዱ ነው። ይህንን ጉዳት ለመቀነስ አንዳንድ የስልክ አምራች ድርጅቶች Eye protection mode የተሰኘ feature ካስተዋወቁ ሰነባብተዋል።
Eye protection mode ከስልክ የሚለቀቀውን blue light ray በመቀነስ screen በምንጠቀምበት ጊዜ ምቾት እንዲሰማን የሚያደርግ እና አይናችን እንዳይጨናነቅ የሚያደርግ feature ነው።
ይህ feature የአይን ጤናን በመጠበቅ ረገድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አለው።
Eye protection mode enable ለማድረግ notification bar ላይ በመሄድ Eye protection mode የሚለውን ማብራት አልያም ወደ Settings በመሄድ > Display > Eye protection mode የሚለውን turn on ማድረግ። ይሁን እንጂ እንደየ ስልኩ ስያሚውም ሊለያይ ይችላል።
👇
@Jo_TechTalk | 110 |
