en
Feedback
ኢት-መጽሐፍት | ETHIO-BOOKS

ኢት-መጽሐፍት | ETHIO-BOOKS

Open in Telegram

👉 "የምታነበው መጽሐፍ ለአንተ የሚያስብልህ ሳይሆን አንተ እንድታስብ የሚያደርግ ነው።" ሃርፐር ሊ Fiction (ልቦለድ), History (ታሪክ), Politics (ፖለቲካ), Psychology (ስነልቦና), Biography (ግለ-ታሪክ), Self-help(ራስ አገዝ),& Philosophy(ፍልስፍና) የሀገር ውስጥ & የውጪ ሀገር መጽሐፎችን ያገኛሉ!አስተያየትዎን እዚህ @Desutech_bot ያድርሱን

Show more
1 989
Subscribers
-324 hours
-67 days
-5630 days
Posts Archive
አለመኖር Join us; 👉 @et_books1 👉 @et_books1

🦁አንበሳ ራበው አሉ ቀበሮን ጠርቷት "የምበላው ነገር አምጪልኝ አለበለዚያ አንቺን እበላሻለሁ" አላት ቀበሮም አህያ ጋር ሄዳ "አንበሳ ሊያነግስህ ይፈልጋልና እንሂድ" አለችው አህያም አንበሳው ፊት ዘውዱን ሊደፋ ቆመ አንበሳው አፈፍ አድርጎ ሊይዘው ሲል የአህያውን ጆሮ ቆረጠለት:: አህያውም እንደምንም ብሎ አመለጠ "ቀበሮ ሆይ! ለምን ዋሸሺኝ ? አስበልተሺኝ ነበር እኮ" ብሎ ሲጠይቃት "ተው እንጂ አትሳሳት! አንበሳው እኮ ጆሮህን የቆረጠልህ ዘውዱን ሲደፋልህ ጆሮህ እንዳይከለክለው ሊያመቻችልህ ብሎ ነው:: በል አሁን ተነስ እንሂድ" ብላ አስማማችው አህያ በቀበሮዋ ሀሳብ ተስማምቶ ወደ አንበሳው ተመለሱ አንበሳው ግን አህያውን በድጋሚ ሊይዘው ሲሞክር ጭራውን ቆረጠለት ግን እንደምንም አመለጠው "በድጋሚ ሸወድሺኝ! አንበሳው እኮ ጭራዬን ቆረጠኝ" ሲል ጮኸባት "ተው እንጂ አትሳሳት! አንበሳው እኮ ጭራህን የቆረጠልህ የንግስና ወንበርህ ላይ ስትቀመጥ እንዳይቆረቁርህ ነው:: በል ተመልሰን እንሂድ" ብላው አግባባችው አሁን ግን አህያው አላመለጠም:: አንበሳው አፈፍ አድርጎ ያዘው አንበሳውም ቀበሮዋን "ጥሩ ስራ ነው የሰራሺው:: በይ እንግዲህ ከሆድ እቃው: ከአንጎሉ: ከጉበቱ: ከሳንባው: ከልቡ እየመተርሽ አጉርሺኝ! " ሲል አዘዛት ቀበሮውም እንደታዘዘችው አድርጋ ነገር ግን ልቡን እና አእምሮውን ራሷ ሰልቅጣ  አጣጣመችው አንበሳውም "ልቡ እና አእምሮውስ የታለ?" ሲላት "ጌታዬ አንበሳ! አህያው ልብ እና አእምሮ ቢኖረው ኖሮ ጆሮው እና ጭራውን ቆርጠኸው ተመልሶ አይመጣም ነበር እኮ" ስትል መለሰችለት አንበሳውም "እሱን እንኳ ልክ ነሽ" Join us; 👉 @et_books1 👉 @et_books1

😁የራስ ምታት ህክምና በ 1895 እንዳህ ነበር፣ ይህ እውነተኛ Photo ነው! Join us; 👉 @et_books1 👉 @et_books1
😁የራስ ምታት ህክምና በ 1895 እንዳህ ነበር፣ ይህ እውነተኛ Photo ነው! Join us; 👉 @et_books1 👉 @et_books1

👉*ድንቁርና ሲጮህ አዋቂነት ዝም ይላል* አህያ ለነብር ሳር ሰማያዊ ቀለም እንዳለው ይነግረዋል ። ነብርም አይ አይደለም አረንጓዴ ነው ይላል። እንዲህ እንዲህ እያለ በመሃከላቸው ያለው ክርክር እየሞ
👉*ድንቁርና ሲጮህ አዋቂነት ዝም ይላል* አህያ ለነብር ሳር ሰማያዊ ቀለም እንዳለው ይነግረዋል ። ነብርም አይ አይደለም አረንጓዴ ነው ይላል። እንዲህ እንዲህ እያለ በመሃከላቸው ያለው ክርክር እየሞቀ ሄዶ መግባባት አቃታቸውና እንዲ ሸመግላቸው የጫካው ንጉስ ወደሆነው ወደ አንበሳ ይሄዳሉ። ከዚያም አንበሳ ጋር እንደደረሱ አህያ እየጮኸች ክቡርነትዎ 'እውነት አይደል! ሳር ሰማያዊ ቀለም አይደል ያለው?' ትለዋለች። አንበሳም በትክክል በማለት መለሰላት። አህያም አሁንም ወደ ፊት ጠጋ በማለት ነብር በእኔ ሃሳብ አይስማማም፤ እኔን ይቃረነኛል ስለዚህ አስቆጥቶኛልና እባክህ ይቀጣልኝ አለች። አንበሳም በጥሞና ከአዳመጠ በኋላ ለ5 አመት ነብር ምንም እንዳያወራና ዝም እንዲል በማለት ፍርዱን አሳለፈ። አህያም በፍርዱ ተደስቶ እየዘለለ 'ሳር ሰማያዊ ነው' በማለት አየጮኸ ሄደ። ነብርም ፍርዱን ተቀብሎ ሲያበቃ ክቡርነትዎ ሳር አረንጓዴ ሆኖ ሳለ ለምን ቀጣከኝ? አለ። አንበሳም እንደዚህ መለሰ ፦'በእርግጥ ሳር አረንጓዴ ነው።' ነብርም ታዲያ ለምን ቀጣሃኝ አለው? አንበሳም መለሰ ' ሳር አረንጓዴ ወይም ሰማያዊ መሆኑ ጥያቄው ምንም አያደርግም። እኔ ይህን የወሰንኩት እንደ አንተ አይነት ንቁ አስተዋይና ብልህ የሆነ በማይረባ ነገር ከአህያ ጋር እየተከራከረ ጊዜውን እንዳያጠፋና ሌላ ጊዜ እንዲህ አይነት ነገር ወደ እኔ እንዳይመጣብኝ ነው አለው። በመቀጠልም እንዲህ አለው 'ብዙው ሰአት የሚጠፋው ከሞኝ ጋር በምታደርገው ክርክር ነው።'ሞኝ ስለ እውነት ወይም እውነታነት ሳይሆን የሚጨነቀው ስለ ድልና ስለ እምነቱ ነው። በመጨረሻም 'ድንቁርና ሲጮህ አዋቂነት ዝም ይላል!'አለው። 👉#like #share #comment Join us; 👉 @et_books1 👉 @et_books1

​​​​​​​                                                          አይንሽን ጨፍኚ🌺         ┈┈••◉።።።❖።።።◉●••┈┈ ልዩ ተሰጥኦ አለሽ፤ ታጣቂ ዘራፊ በአይንሽ አይተሽ ብቻ፤ ልብ የምታጠፊ የሆዴን የአንጀቴን፤ ልነግርሽ መጥቼ ዲዳ ሆኜ ቀረሁ፤ አይንሽን አይቼ ጀግና ወንድ ተብሎ፤ በኔ አፍ ሚጠራ አይንሽን እያየ፤ የልቡን ሚያወራ ለደቂቃ አይንሽን፤ አተኩሬ ባየው አትጠራጠሪ፤ ወድያው እሞታለሁ የልቤን ያንጀቴን፤ ልትሰሚኝ ከፈለግሽ እባክሽ አዋሪኝ፤ አይንሽን ጨፍነሽ                ,,,,,,,,,,,,,, ፍቅሬን በግጥም ,,,,,,,,,,,,, Join us; 👉 @et_books1 👉 @et_books1

📚ርዕስ:- አላቲኖስ 📝ድርሰት:-ቃልኪዳን ኃይሉ ገብሬ 📜ይዘት:- .. 📆የመጀመሪያ ዕትም:- 2010 📖የገፅ ብዛት:- 305 Join us; 👉 @et_books1 👉 @et_books1

እምዩ - ሣህለሥላሴ ብርሀነማርያም
እምዩ - ሣህለሥላሴ ብርሀነማርያም

እግረ መንገድ - ስብሀት ገብረ እግዚአብሔር
እግረ መንገድ - ስብሀት ገብረ እግዚአብሔር

ኦሜርታ - ተስፋዬ ወልደፃዲቅ
ኦሜርታ - ተስፋዬ ወልደፃዲቅ

📚ርዕስ:- አርምሞ 📝ደራሲ:- ዶክተር ኤልያስ ገብሩ አእምሮ 📜ዘውግ:- ልቦለድ  📅ዓ. ም:- መስከረም 2014 📖የገፅ ብዛ:-250 Join us; 👉 @et_books1 👉 @et_books1