en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

GAT Tutorial Official

GAT Tutorial Official

Open in Telegram

This Channel Is Created To Provide Very Easy, Clear and Well Understandable GAT Tutorial For Grduate program aspiriants. Register : @GATtutorialbot Ask: @havanstudentsupport Discussion: @GATtutorialdiscussion YouTube ✔️

Show more
7 540
Subscribers
-524 hours
+107 days
+1630 days
Posts Archive
+1
Call_for_applications_for_admission_to_graduate_programs_for_the.pdf4.99 KB

My deepest gratitude goes to all the esteemed Havan academy and GAT tutorial team for your invaluable support and encouragement I recieved for preparation of the (NGAT). Your unwavering assistance, through both resources and guidance, played a pivotal role in this success. The mentorship, study materials, exercise questions and motivational environment you provided built in me the confidence to the exam Thanks again

#NGAT ውጤት ተለቋል ----- የድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና የወሰዳችሁ በሚከተለው Link የመፈተኛ Username በማስገባት ማየት ትችላላችሁ።👇 https://result.ethernet.edu.et/NGAT-username መልካም ውጤት! @GAT_Tutorial

NGAT Mock 2 ዛሬ ማታ 2 ሰዓት ይኖራል። Don't miss it❗️ Register: @GATtutorialBot
NGAT Mock 2 ዛሬ ማታ 2 ሰዓት ይኖራል። Don't miss it❗️ Register: @GATtutorialBot

እጅግ በጣም ወሳኝ ቅዳሜ🔥 ዛሬ ማታ እጅግ በጣም ወሳኝ፣ ➖ በዚህ ዓመት ከምትፈተኑት ፈተና ጋር በቀጥተኛ ሁኔታ የሚገናኝ፣ ➖ሁሌ የሚደጋገሙ ጥያቄዎችን የያዘ፣ ➖ከዚህ በፊት የወጡ የ NGAT ጥያቄ
እጅግ በጣም ወሳኝ ቅዳሜ🔥 ዛሬ ማታ እጅግ በጣም ወሳኝ፣ ➖ በዚህ ዓመት ከምትፈተኑት ፈተና ጋር በቀጥተኛ ሁኔታ የሚገናኝ፣ ➖ሁሌ የሚደጋገሙ ጥያቄዎችን የያዘ፣ ➖ከዚህ በፊት የወጡ የ NGAT ጥያቄዎችንም ያካተተ የ Mock Exam አዘጋጅተናል። 🔴 አምና ይሄን ፈተና በሺዎች የሚቆጠሩ የተፈተኑ ሲሆን ብዙ ጥያቄዎች በእነሱ ፈተና ላይ ተደግሞ ነበር። 🙀 ለተመዝገቡ ተማሪዎች ብቻ:: 💡እስካሁን ለ UAT ስትዘጋጁ የነበራችሁ ሁሉ ራሳችሁን ፈትሹበት:: 🔹DON'T MISS IT OUT!! ✔️ 🖥ለመመዝገብ:@GATtutorialBot

#NGAT ሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራም አመልካቾች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ሰኞ ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም ይሰጣል፡፡ ተፈታኞች በዕለቱ ፈተናው ከመጀመሩ 30 ደቂቃ በፊት በተመደባችሁበት የፈ
#NGAT ሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራም አመልካቾች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ሰኞ ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም ይሰጣል፡፡ ተፈታኞች በዕለቱ ፈተናው ከመጀመሩ 30 ደቂቃ በፊት በተመደባችሁበት የፈተና ማዕከል መገኘት ይኖርባችኋል። ወደ ፈተና ማዕከል በምትሔዱበት ወቅት ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያና በ https://ngat.ethernet.edu.et ፖርታል በኩል የተላከላችሁን Exam Entrance ቲኬት መያዝ ይጠበቅባችኋል፡፡ ማንኛውም ተፈታኝ ሞባይል ስልክን ጨምሮ የትኛውንም አይነት ኤሌክትሮኒክስ ነገሮች ይዞ በፈተና ማዕከል መገኘት ፈፅሞ የተከለከለ መሆኑ ተጠቁሟል። Sahre: @GAT_Tutorial Tutorial Registration @GATtutorialBot NGAT Simulation https://simulation.havanacademy.com/

#ጥቆማ የካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2018 ትምህርት ዓመት በ Oral and Maxillofacial Surgery Speciality የትምህርት ዘርፍ አመልካቾች ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል። በ
+1
#ጥቆማ የካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2018 ትምህርት ዓመት በ Oral and Maxillofacial Surgery Speciality የትምህርት ዘርፍ አመልካቾች ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል። በተገለፁት የትምህርት መስኮች መማር የምትፈልጉ ከጥቅምት 03-20/2018 ዓ.ም ድረስ በኮሌጁ ሬጅስትራር ቢሮ በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ኮሌጁ ገልጿል። ልታሟሏቸው የሚገቡ ማስረጃዎች፦ ➫ እውቅና ካለው የመንግሥት/የግል ትምህርት ተቋም በጥርስ ህክምና የመጀመሪያ ዲግሪ፣ ➫ ዜሮ ዓመትና በላይ ያገለገለ/ያገለገለች፣ ➫ ዕድሜ ከ 45 አመት ያልበለጠ/ያልበለጠች፣ ➫ የስፖንሰርሺፕ ደብዳቤ ማቅረብ የምትችል/የሚችል፣ ➫ NGAT ውጤት ማምጣት የምትችል/የሚችል። Sahre: @GAT_Tutorial Tutorial Registration @GATtutorialBot NGAT Simulation https://simulation.havanacademy.com/

በጎንደር ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም የተዘጋጀ የNGAT የስልጠና ማቴሪያል ነው፡፡ አንብቡት ትጠቀሙበታላቸሁ፡፡

ባለመታከት የGAT ተፈታኞችን ለስኬት እንዳበቃን የNGAT ተፈታኞችንም በአጭር ጊዜ ያለብዙ ድካም የሚያስፈልጋችሁን ብቻ ለይተን አናዘጋጃችኋለን። 📌 ዛሬውኑ ይመዝገቡ: @GATTutorialBot Ab
+7
ባለመታከት የGAT ተፈታኞችን ለስኬት እንዳበቃን የNGAT ተፈታኞችንም በአጭር ጊዜ ያለብዙ ድካም የሚያስፈልጋችሁን ብቻ ለይተን አናዘጋጃችኋለን። 📌 ዛሬውኑ ይመዝገቡ: @GATTutorialBot About Us: https://t.me/GAT_Tutorial/353 For Questions & Feedback 📞 0907667755 💬 @Dr_Hanuel 🔄 Share: @GAT_Tutorial TRUSTED AND TOP RANKED ●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●

የ2018 ዓ/ም የድህረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) የምዝገባ ጊዜ ይፋ ተደረገ። ትምህርት ሚኒስቴር በ2018 የትምህርት ዘመን የድህረምረቃ ፕሮግራሞች ለመማር ፍላጎት ላላቸው አመልካቾ
የ2018 ዓ/ም የድህረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) የምዝገባ ጊዜ ይፋ ተደረገ። ትምህርት ሚኒስቴር በ2018 የትምህርት ዘመን የድህረምረቃ ፕሮግራሞች ለመማር ፍላጎት ላላቸው አመልካቾች የሚሰጠው የድህረምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ ከመስከረም 20 - 25/2018 ዓ.ም የሚካሄድ መሆኑን አሳውቋል። አመልካቾች የመመዝገቢያ ቅጽ ላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት በ https://ngat.ethernet.edu.et በኩል መመዝገብ እንደሚችሉ ተገልጿል። ፈተና የሚሰጥበትን ጊዜ በቀጣይ ይፋ እንደሚደረግ አመልክቷል። አመልካቾች ከምዝገባ ጋር ተያይዞ ለሚኖራቸው ጥያቄ ዘውትር በስራ ሰዓት በ0920157474 ወይም 0911335683 እንዲሁም በኢሜይል አድራሻ ngat@ethernet.edu.et በኩል ማብራሪያ መጠየቅ እንደሚችሉ ተገልጿል። ትምህርት ሚኒስቴር ሁሉም አመልካቾች የብሄራዊ ዲጂታል መታወቂያ ሊኖራቸው እንደሚገባ አሳስቧል። የምዝገባ እና የአገልግሎት ክፍያ 750 ብር በTeleBirr በኩል ብቻ መከፈል እንደሚኖርበት አክሏል። JOIN @GAT_Tutorial

𝐎𝐟𝐟𝐢𝐜𝐢𝐚𝐥 𝐀𝐧𝐧𝐨𝐮𝐧𝐜𝐞𝐦𝐞𝐧𝐭 𝐟𝐨𝐫 𝐍𝐆𝐀𝐓 𝐓𝐞𝐬𝐭 𝐓𝐚𝐤𝐞𝐫𝐬 𝐚𝐭 𝐔𝐧𝐢𝐯𝐞𝐫𝐬𝐢𝐭𝐲 𝐨𝐟 𝐊𝐚𝐛𝐫𝐢𝐝𝐚
+1
𝐎𝐟𝐟𝐢𝐜𝐢𝐚𝐥 𝐀𝐧𝐧𝐨𝐮𝐧𝐜𝐞𝐦𝐞𝐧𝐭 𝐟𝐨𝐫 𝐍𝐆𝐀𝐓 𝐓𝐞𝐬𝐭 𝐓𝐚𝐤𝐞𝐫𝐬 𝐚𝐭 𝐔𝐧𝐢𝐯𝐞𝐫𝐬𝐢𝐭𝐲 𝐨𝐟 𝐊𝐚𝐛𝐫𝐢𝐝𝐚𝐡𝐚𝐫 (𝟐𝟎𝟏𝟖 𝐄.𝐂. / 𝟐𝟎𝟐𝟓 𝐆.𝐂.) Dear all prospective students, The Ministry of Education will soon administer the National Graduate Admission Test (NGAT). Registration dates will be announced shortly. To support your academic success, the Office of Postgraduate Studies at the University of Kabridahar is pleased to offer tutorial sessions designed to help candidates prepare effectively for the NGAT. We strongly encourage all prospective postgraduate applicants to begin their preparations and register for the upcoming tutorial program. These sessions aim to strengthen your readiness and improve your performance on the NGAT. Explore below the Postgraduate Programs offered at our university. From the Office of Postgraduate Studies University of Kabridahar Going the distance to seize the future. JOIN @GAT_Tutorial

NGAT Verbal Reasoning Questions👇👇 1. In which context would "meticulous" be most appropriately used? A) Describing a careless artist. B) Describing a detailed planner. C) Describing a hasty decision. D) Describing a spontaneous trip. Answer: Option B 2. Which word most nearly means “to make something less severe”? A) Relieve B) Exacerbate C) Mitigate D) Compensate Answer: Option C 3. Should a customer wish to cancel their booking, they should notify us within seven days. A) Should a customer wish to cancel their booking if they notify us within seven days. B) If a customer wishes to cancel their booking, they should notify us within seven days. C) If a customer wishes to cancel their booking they should notify us within seven days. D) A customer did not wish to cancel their booking. Answer: Option B 4. If your brother __ here, he _ us with this works. A) is – would help B) were – will help C) had been – would have help D) had been – would have helped Answer: Option D 5. In 1933, the government 'abrogated' Prohibition via the Twenty-First Amendment… A) Reinforced B) Announced C) Overturned D) Promoted Answer: Option C 6. Without her 'benefactor'… Alem would not likely have had enough money… A) Competitor B) Teacher C) Sponsor D) Examine Answer: Option C 7. The new converts traveled thousands of miles to hear the 'benediction'… A) Command B) Curse C) Blessing D) Discussion Answer: Option C 8. Bereket worked 80 hours a week… he became understandably 'disgruntled'… A) Encouraged B) Confused C) Dissatisfied D) Determined Answer: Option C እነዚህን ጥያቄዎች ፈተና ከመግባታችሁ በፊት ሞክሯቸው። JOIN @GAT_Tutorial

የ NGAT ፈተና በቅርብ ለመስጠት ዝግጅቱ እየተጠናቀቀ ነው ሲል ጎንደር ዩኒቨርሲቲ አስታውቋል ። በመሆኑም ሁላችሁም አስፈላጊውን ዝግጅት እንድትጨርሱ እናሳስባለን። የጎ/ዩ/ተ/ህብረት ጽ/ቤት JOIN @GAT_TUtorial

የAAU GAT የማለፊያ ውጤት በPercentile 👉ለMSc 30% እና ከዛ በላይ 👉ለPhD 40% እና ከዛ በላይ ይህንን የማለፊያ ውጤት ሳታውቁ Admission ያለፋችሁ ካላችሁ ቀጣይ ሴሚስተር/ዓመት ማመልከት ትችላላችሁ! JOIN @GAT_Tutorial

የNGAT ፈተና መራዘምን ተከትሎ ዩኒቨርሲቲዎች የድህረምረቃ ተማሪዎችን የመግቢያ ቀን እያራዘሙ ይገኛሉ። አምቦ ዩኒቨርሲቲ ለአድስ የሁለተኛ እና ሶስተኛ ድግሪ አመልካቾች ምዝገባ በNGAT ፈተና መዘግ
የNGAT ፈተና መራዘምን ተከትሎ ዩኒቨርሲቲዎች የድህረምረቃ ተማሪዎችን የመግቢያ ቀን እያራዘሙ ይገኛሉ። አምቦ ዩኒቨርሲቲ ለአድስ የሁለተኛ እና ሶስተኛ ድግሪ አመልካቾች ምዝገባ በNGAT ፈተና መዘግየት ምክንያት እስከ Sep 30 GC መራዘሙን አስታውቋል። የNGAT ፈተና የመመዝገቢያም ሆነ ፈተናው የሚሰጥበት ቀን እስካሁን አልተገለጸም። ቀናቲቹ እንደተገለ በፍጥነት የምናደርሳችሁ ይሆናል። Join @GAT_Tuoruial

📣ምዝገባው ተጀምሯል ፤የፈተናው ቀኑም ተቃርቧል!! ታዲያ እናንተስ ዝግጅታችሁን ከምን አድርሳችሁ ይሆን? 🔊ይሄ መልእክት የ NGAT ፈተና ለመፈተን ዝግጅት ላይ ለሆናች ወይም ለመፈተን እያሰባችሁ ላላችሁ ለእናንተ ነው:: ምክንያቱም አሁን ሰዓቱ ስለ NGAT የምናወራበት ጊዜ ስለሆነ:: ✴️አስባቹታል ግን ትንሽ የዝግጅት ጊዜ ኖሮአችሁ ፈተናውን በጥሩ ውጤት አልፋችሁ ህልማችሁ እውን ሲሆን፣ ማሰብ ብቻ ሳይሆን አንደሚቻልም ታውቃላችሁ:: 🔆በልበሙሉነት ወደ ፈተና አደራሽ ለመግባት ምን አይነት እገዛ ያስፈልጋቹሃል? " " 🔍ፈተናው ምን ላይ ትኩረት ያደርጋል? 🔍 የትኛውን Resources ልጠቀም? 🔍ምንምን ጥያቄዎች ልለማመድ? 🔍ጥናቴን ከምን ልጀምር? 🔍ለመሆኑ ጊዜስ ይበቃኛል ? 🔆 ብቻ ምን አለፋችሁ ለሁሉም ጥያቄያችሁ መልስ አለን‼️ 🔰 ጊዜ የለኝም ማለት ቀርቷል ፤ ጭንቀታችሁን በሚያቀል ለብዙዎች ደግሞ የስኬታቸው ሚስጥር የሆነውን የTutorial ፕሮግራም ተቀላቀሉና ህላማችሁን እውን አድርጉ:: 💥GAT Tutorial Official💥 💢በብቃት እና በጥራት ለፈተና እርስዎን ብቁ በሚያደርጉ አጫጭር ፣ ግልፅና ለመረዳት ምቹ በሆኑ ቪድዎች ጊዜ ቆጣቢ በሆነ መንገድ ትኩረት ሰጥቶ ያስተምራል ፣ 💢NGAT Focused የሆኑ ኖቶች፣ 100% NGAT የሚመስል ሲሙዩለሽን ስይስተም በመዘርጋት ፥ የ practice ብሎም ያለፉ ዓመታት ጥያቄዎችን ከነማብራሪያቸው ለናንተ ያቀርባል! 🗨ስለፈተናው ይዘት እና ከፈተናው ጋር ተያይዞ ለሚነሱ የትኛውም ጥያቄዎች ትክክለኛ መረጃ ለመስጠት የምናግዛችሁ ይሆናል:: 💢በርካታ ተፈታኞች የድል ጉዟቸውን ለመጀመር ተመዝግበው እየተማሩ ይገኛሉ!!   ምዝገባው አሁንም አንደቀጠለ ነው ለመመዝገብ ⤵️ @GATtutorialbot Join us for more: Telegram @GAT_Tutorial

#ETHIOPIA🇪🇹 #GERD💪 የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ምርቃት ዛሬ ነው! እንኳን ደስ አለን! በዚያ ሁሉ ውዝግብ መሐል ከጠበቅነው ጊዜ ዘግይቶም ቢሆን ግድባችን ለዚህ ስኬት መብቃቱ እንዴ
#ETHIOPIA🇪🇹 #GERD💪 የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ምርቃት ዛሬ ነው! እንኳን ደስ አለን! በዚያ ሁሉ ውዝግብ መሐል ከጠበቅነው ጊዜ ዘግይቶም ቢሆን ግድባችን ለዚህ ስኬት መብቃቱ እንዴት ደስ ይላል። ኢንተርኔት በነፃ ከ 12:00-4:00 ሰዓት Ehio-Telecom. Havan Academy @HavanAcademyOfficial

🔴 የ NGAT ዝግጅት ምን ይመስላል? ለቲቶሪያል ፕሮግራም👇 @GATtutorialbot

ለድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና(NGAT) ተፈታኞች ማጠናከሪያ ትምህርት ፈላጊዎች ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም በድህረ ምረቃ ፕሮግራሞች በመደበኛና በተከታታይ (በእረፍት ቀናት) መማር ለሚፈል
ለድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና(NGAT) ተፈታኞች ማጠናከሪያ ትምህርት ፈላጊዎች ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም በድህረ ምረቃ ፕሮግራሞች በመደበኛና በተከታታይ (በእረፍት ቀናት) መማር ለሚፈልጉ ተማሪዎች በትምህርት ሚኒስቴር እየተዘጋጀ ለሚሰጠው አገር አቀፍ የመግቢያ ፈተና(National Graduation Admission Test(NGAT)) የሚያዘጋጁ ኮርሶችን በዩኒቨርሲቲዉ መምህራን በነጻ የማጠናከሪያ ትምህርት ለመስጠት እቅድ ተይዟል፡፡ በመሆኑም ስልጠናዉ ከመስከረም 5-6/2018 ዓ.ም የሚሰጥ ሲሆን፤ የሰልጣኞችን ቁጥር ለመለየትና መምህራንን ለመመደብ ያስችል ዘንድ ምዝገባ ማድረግ አስፈልጓል፡፡ ስለዚህ በአካል መመዝገብ የምትፈልጉ ድህረ ምረቃ ኮሌጅ ቢሮ ቁጥር 515 በመቅረብ እንድትመዘገቡ እያሳወቅን በአካል መመዝገብ የማትችሉ ደግሞ በሚከተለዉ ሊንክ እየገባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡ Link: https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSepBEBmIXWkI1ANBNWGGwtkW6WfXBlnYgdUW4-1ntYOB1ny4g/viewform?usp=dialog Share @GAT_Tutorial

#Update ለNGAT አመልካቾች የመመዝገቢያ Website Update ተደርጓል በሚቀጥሉት ቀናት ለተመዝጋቢዎች ክፍት እንደሚደረግ ይጠበቃል። ዲጅታል መታወቂያ ያላወጣችሁ ከአሁኑ አዘጋጁ‼️ ምዝገባ እንደተጀመረ የምናሳውቃችሁ ይሆናል ተከታተሉን! @GAT_TUTORIAL