ru
Feedback
GAT Tutorial Official

GAT Tutorial Official

Открыть в Telegram

This Channel Is Created To Provide Very Easy, Clear and Well Understandable GAT Tutorial For Grduate program aspiriants. Register : @GATtutorialbot Ask: @EthioGATSupport Discussion: @GATtutorialdiscussion YouTube ✔️

Больше
5 709
Подписчики
+2524 часа
+1717 дней
+30230 день
Архив постов
Quantitative Reasoning/ Mathematical Reasoning Questions for GAT 1. A rectangle has a length that is 4 more than twice its width. If its area is 96, what is the width? A) 4 B) 6 C) 8 D) 12 Answer : B 6 2. The average of five consecutive even numbers is 18. What is the smallest of the five numbers? A) 10 B) 16 C) 14 D) 18 Answer: C 14 3. A population increases by 20% each year. If the current population is 1000, what will it be next year? A) 1020 B) 1100 C) 1200 D) 1300 Answer: C 1200 4. What comes next in the sequence? 2, 6, 12, 20, 30, ? A) 36 B) 42 C) 44 D) 46 Answer: B 42 5. A train 120 meters long passes a pole in 6 seconds. What is its speed? A) 60 km/h B) 72 km/h C) 80 km/h D) 90 km/h Answer: B72km/hr 6. If 3A + 2B = 42 and A - B = 4, what is the value of A? A) 6 B) 8 C) 10 D) 12 Answer: C 10 7. If the ratio of x to y is 3:4 and y to z is 2:5, what is the ratio of x to z? A) 3:10 B) 6:20 C) 3:5 D) 6:5 Answer: A) 3:10 8. In a class of 40 students, 25 are boys. What percent of the class are girls? A) 35% B) 37.5% C) 40% D) 45% Answer: B 37.5% 9. What is the next number in the pattern? 1, 1, 2, 3, 5, 8, ? A) 11 B) 12 C) 13 D) 14 Answer: C) 13 10 . If √(x + 9) = 5, what is x? A) 16 B) 25 C) 15 D) 12 Answer: A) 16 @GAT_Tutorial

በየአመቱ በመረጃ እጥረት ምክንያት ብቻ የማይወጣ ጣጣ ዉስጥ ገብተው ከረፈደ ምን ላድርግ ብለው የሚጠይቁን ሰዎች በርካቶች ናቸው። GAT ላይ ገንዘብ ከፍለው ተመዝግበው ዝርዝራቸው መቼ እንደወጣ ስላላወቁ ብቻ ፈተናውን ያልወሰዱ ሰዎች አሉ። 🤕 እኛ በተቻለን ማወቅ ያለባቹህን ነገር ሁሉ እያሳወቅናቹህ ነው። መረጃዎች በጊዜው እንዲደርሷቹህ ቻናሉን Unmute አድርጉት።🔔 # ከዚህ በታች "Unmute" የሚል ከሆነ ተጫኑት። "Mute" የሚል ይሁን። ከ900 በላይ ጥያቄዎችን ከቪዲዮ ቱቶሪያሎች እና ኖቶች ጋር በአንድ ላይ ለማግኘት፡ @GATTutorialbot 🔄Share: @GAT_Tutorial

NGAT Logical Reasoning With Answers እንደዚህ አይነት በርካታ ጥያቄዎችን እንድንለቅ ቻናሉን ለጓደኞቻቹህ ሼር አድርጉልን።🙏 ከ900 በላይ ተጨማሪ ጥያቄዎችን ከቪዲዮ ቱቶሪያሎች እና ኖቶች ጋር በአንድ ላይ ለማግኘት፡ @GATTutorialbot 🔄Share: @GAT_Tutorial

የNGAT ተፈታኞች አላቹህ? 😊

በ2018 በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የድህረ ምረቃ ትምህርታችሁን መከታተል የምትፈልጉ ሁሉ የዩኒቨርስቲው ፖርታል ላይ ገብታችሁ በሚያዘው መሰረት APPLY ማድረጋችሁን እንዳትዘነጉ። ዶክመኖቶችን እስከ
+1
በ2018 በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የድህረ ምረቃ ትምህርታችሁን መከታተል የምትፈልጉ ሁሉ የዩኒቨርስቲው ፖርታል ላይ ገብታችሁ በሚያዘው መሰረት APPLY ማድረጋችሁን እንዳትዘነጉ። ዶክመኖቶችን እስከ ማክሰኞ ነሀሴ 27, 2017 ድረስ 6 ኪሎ Registrar  ቢሮ እንድታስገቡ ዩኒቨርስቲው አሳስቧል። ለበለጠ መረጃ: https://admission.aau.edu.et/GAnnouncements SHARE @GAT_Tutorial

Friday August 29, 2025 Morning GAT exam Schedule List Aditional

photo content

የመጨረሻው ዙር የGAT ተፈታኞች ዝግጅት እንዴት እየሄደ ነው? ወደ መፈተኛ ቦታችሁ ከ2:00 ቀደም ብላችሁ ድረሱ። ፈተናውን ቅልል ብሏችሁ ትሰሩት ዘንድ ምኞታችን ነው። ከሁን በፊት ፈተናውን የወሰዱት ተፈታኞች ፈተናው ብዙም አንደማይካበድ ነገር ግን ለMathes ክፍሉ ሰአት በመጠኑም ቢሆን አንዳነሳቸው ነግረውናል። "ጊዜያቸውን አብቃቅተው ይጠቀሙ። በተረፈ በጣም ቀላል ነው" ብለው አሳስበዋል ። https://t.me/GAT_Tutorial/336 https://t.me/GAT_Tutorial/324 ቻናሉን ለጓደኞቻችሁ በማጋራት ቤተሰብ አድርጓቸው። Register for Tutorial: @GATTutorialBot About Us: https://t.me/GAT_Tutorial/353 For Questions & Feedback 📞 0907667755 💬 @Dr_Hanuel 🔄 Share: @GAT_Tutorial TRUSTED AND TOP RANKED ●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●

+1
GAT ፈተና ነገ የምትወስዱ ተፈታኞች እነዚህን በተደጋጋሚ GAT/NGAT ላይ የሚመጡ ጥያቄዎች አይታቹህ ግቡ። *Opposites *Idioms and Phrases *Logical Reasoning Questions *Analogy እንደዚህ አይነት ፖስቶችን በተከታታይ እንልቀቅ? ለጓደኞቻቹህ አጋሯቸው። Share @GAT_Tutorial

#NGAT #MoE ሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ፈተና በቅርቡ እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል። የNGAT ፈተና ለመፈተን የፋይዳ መታወቂያ ቁጥር (National ID Num
#NGAT #MoE ሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ፈተና በቅርቡ እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል። የNGAT ፈተና ለመፈተን የፋይዳ መታወቂያ ቁጥር (National ID Number) አስፈላጊ መሆኑን ሚኒስቴሩ አሳውቋል። ፍላጎት ያላችሁ በሙሉ፣ ቀጣይ የምዝገባ ጊዜ በአጭር ጊዜ ውስጥ እስከሚገለፅ ድረስ አስፈላጊውን ቅድም ዝግጅት እያደረጋችሁ እንድትጠብቁ ተቋሙ አሳስቧል። Via Tikvah University

Friday August 29, 2025 Morning GAT exam Schedule List

photo content

Notice! To all new graduate (Masters and PhD) program applicants for 2025/26 AY ©️ Registrar Office @GAT_TUTORIAL
Notice! To all new graduate (Masters and PhD) program applicants for 2025/26 AY ©️ Registrar Office @GAT_TUTORIAL

ባለመታከት የGAT ተፈታኞችን ለስኬት እንዳበቃን የNGAT ተፈታኞችንም በአጭር ጊዜ ያለብዙ ድካም የሚያስፈልጋችሁን ብቻ ለይተን አናዘጋጃችኋለን። 📌 ዋጋውን ከመጨመራችን በፊት ዛሬውኑ ለመመዝገብ:
+7
ባለመታከት የGAT ተፈታኞችን ለስኬት እንዳበቃን የNGAT ተፈታኞችንም በአጭር ጊዜ ያለብዙ ድካም የሚያስፈልጋችሁን ብቻ ለይተን አናዘጋጃችኋለን። 📌 ዋጋውን ከመጨመራችን በፊት ዛሬውኑ ለመመዝገብ: @GATTutorialBot For Questions & Feedback 📞 0907667755 💬 @Dr_Hanuel 🔄 Share: @GAT_Tutorial TRUSTED AND TOP RANKED ●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●

ባለመታከት የGAT ተፈታኞችን ለስኬት እንዳበቃን የNGAT ተፈታኞችንም በአጭር ጊዜ ያለብዙ ድካም የሚያስፈልጋችሁን ብቻ ለይተን አናዘጋጃችኋለን። 📌 ዋጋውን ከመጨመራችን በፊት ዛሬውኑ ለመመዝገብ: @GATTutorialBot For Questions & Feedback 📞 0907667755 💬 @Dr_Hanuel 🔄 Share: @GAT_Tutorial TRUSTED AND TOP RANKED ●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●

lejoch gar aymechem bizu amet honognal timirtm Siram alseram like 13 year, anyways enate provide kmitargut lecture and practice questions confident hugne neber yegebahut. Endiet endemamesegnachuh alawkm. The tutorial was clear but also detailed, the mathematics tutor was so good since I hate the maths subject but GAT Tutorial Special Class helped me so much and elevated me,!!and practice exam, questions, and answer method it is amazing. Thank you so so much.🙏🏻

Голосовое сообщение01:18

GAT Tutorial Officialoch betam betam amesegnalew. Enante gar kememtatie befit sle GAT minm neger alawkm.Ena miredagn sew eyefeleghugn neber. GAT Special Class ketekelakelku behuala gn hulum neger bandie new gilts yehonelgn.

They're good. Sile whole GAT exam be 14 or 15 lecture videos chemkew yastemralu. They will give u questions and they also have GAT simulation testing so the AAU one won't be new to you

NGATን ሰቅሎ ማለፍ! እንዴት❓️ በአጭሩ ስለ ፈተናው በቂ መረጃ ማግኘት ፥ ምን ምን ኮንተንት አንዳለው ቀድሞ ማወቅ እሱም በቂ አይደለም ትክክለኛ የ ማንበቢያ materials, የመለማመጃ ጥያቄዎችን በትጋት መስራት እና exam Focus Area ለይቶ መዘጋጀት ይኖርባችኋል! ለመተግበር ግን ረጂም ነው። እሺ እኔ ጊዜ ከሌለኝስ? 🔆ልክ ናችሁ ፥ ይሄን ሁሉ ዝግጅት ለማድረግ ጊዜ የሚባል ነገር ፣ በስራ Busy መሆን፣  ፈተናው በራሱ ያለው የክብደት መጠን፣ ባላልፍስ የሚል ስጋት በራሱ ተስፋ አስቆራጭ መስሎ ይታያል:: 🔆ዛሬ አንድ ህልማችሁን እውን ለማድረግ ፥ በሚያስፈልጋችሁ ነገር ሁሉ ከጎናችሁ ለመቆም ቆርጦ የተነሳ          💫GAT Tutorial Official💫 እናስተዋውቃችሁ። 💢ለሁሉም ጥያቄያችሁ መልስ አለው:: 💡ደስታችሁ ሙሉ ሆኖ ህልማችሁ እንድሰምር ደግሞ:-⤵️ ✍️በብቃት እና በጥራት ለፈተና እርስዎን ብቁ በሚያደርጉ አጫጭር ፣ ግልፅና ለመረዳት ምቹ በሆኑ ቪድዎች ጊዜ ቆጣቢ በሆነ መንገድ ትኩረት  ሰጥቶ ያስተምራል ፣ ✍️NGAT Focused የሆኑ ኖቶች ፣ 100% GAT የሚመስል ሲሙዩለሽን ስይስተም በመዘርጋት የ practice ብሎም ያለፉ ዓመታት ጥያቄዎችን ከነማብራሪያቸው ለናንተ ያቀርባል! ✍️ በተለይም one-to-one በሆነ መልኩ ሜንቶርሺፕ መደረግ ለሚፈልጉ ተማሪዎቹ በነፃ አገልግሎት በመስጠት ጭንቀታችውን ያቀላል:: ✍️በየሳምንቱ  የNGAT ፈተና analysis እና የመጪው NGAT ፈተና prediction ያቀራባል:: ( the golden service) 🎓ካሁን በፊት ካስተማራቸው 90% ተማሪዎችን ያሳለፈ በተጨማርም ለማንኛውም Committed learner 75%  Pass rate promise ያለው መሆኑን ዛሬውኑ ተቀላልቅለው ይመልከቱ:: ዋጋ: 2000 ብር ❌️ በ500 ብር ብቻ✅️ 🔆እኛ ጋር የተመዘገቡ የGAT ተፈታኞኝ በአጭር ጊዜ ውስጥ ቅልብጭ አድርገው ተዘጋጅተው ፈተናውን ተዝናንተው ሰርተውታልከተማሪዎቻችን አንደበት ስሙት። 👇👇👇