en
Feedback
Oldi_candy 🍭

Oldi_candy 🍭

Open in Telegram

Join the channel babies❤

Show more
230
Subscribers
-124 hours
-27 days
-730 days
Posts Archive
አንዳንዶች ችግር በጣም ሲጠናባቸው ጊዜ ከመንደራቸው ወጣ ብለዉ ይለምናሉ 🥲

እና እኛ ምን አገባን 🙄

ሰዓቱ ሊዘጠኝ ነው😔

🧚 አፈቅርሻለው

አንዳንዴ ከሰዎች ጋር ብቻ ሳይሆን ከራሳችንም ጋር በመነገረር ለራሳችን ጊዜ እና ቦታ እንስጥ 🙌

በፊት ነበር.... አሁንማ ሳንናገር ላሳለፍናቸው ነገሮች ሁሉ ቁጭት ነው ሚፈጥርብን። ለመናገርም ለመጠየቅም አታርፍዱ።💗

There is alot of peace " ዝም በማለት".... 😊

ተወዳጁን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችን በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ(JOIN) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ አሁኑኑ እንዳያመልጥዎ 👇
ተወዳጁን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችን በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ(JOIN) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ አሁኑኑ እንዳያመልጥዎ 👇

Repost from KAHI STORE💯
Lets play a game y'all what do you think?

Daily Reminder ሰው እንዳታምኑ!

Life Experience after i left የግቢ ምግብ because of I'm late " ቀድሞ መድረስን የመሰለ ነገር የለም "

አሁን የማወራው ስለ እኔ ነው ያለ እግዚአብሔር ምህረት እና ፍቅር ምንም ነኝ ።

Your perception is your reality !

አንዳንዴ ልባችንን እምቢ በማለት ለራሳችን ውለታ እንዋል!

የሚገፋን ወይስ የምንገፋው ስሜት ነዉ ያለን? ሁሌም ለሱ የምንታዘዝ ከሆነ አሁንም እራሳችንን እንመርምር

ስሜታችንን መግራት ብንችል ብዙ ችግር ውስጥ አንገባም ነበር!

በፍፁም ፍቅር የምኖደውም የሚወደንም እግዚአብሔር ብቻ ነዉ 🙌

NF once said: "I push away the ppl I love the most"

አንዳንዴ የምኖዳቸውን ሰዎች ሙሉ ለሙሉ ሕይወታችን ውስጥ ካስገባናቸው የምናጣቸው ይመስለን እና እንፈራለን ለዛም ነዉ ከኛ ልናርቃቸው ምንፈልገው...

ደስተኛ የምንሆንበትን የተሳሳተ መንገድ መከተል? ወይስ የሚያስከፋንን እውነተኛ ሕይወት መኖር ?