Oldi_candy 🍭
Open in Telegram
230
Subscribers
-124 hours
-27 days
-730 days
Posts Archive
230
በትንሽ ነገር ሰውን ማስደሰት የምትችሉ ሰዎች ለናንተ calendar ተዘግቶ የምስጋና ቀን ልደረግላቹ ይገባል fr እናመሰግናለን 🫂❤️🩹
230
አንዳንዴ ለራሳችን(ጭንቅላታችን ለሚጠይቀን ጥያቄ )እንኳን መልስ መስጠት ይከብደናል አይምሯችንን መረዳት ያቅተናል ለምን እንደምንኖር እንዴት እየኖርን እንዳለን ምን እያረግን እንደሆነ ምንም አናዉቅም የሆነ ነገር እንፈልጋለን ግን ምን እንደሆነ አናዉቀውም even የምንፈልገው ሰው ይሁን, ገንዘብ ይሁን ወይም ምግብ ይሁን ወይ መዝናናት ይሁን አናቅም ስሜቶቻችንን መረዳት ያቅተናል ማዘናችንን ወይም መደሰታችንን እንኳን አናስተውለውም እራሳችንን ጥለን ልክ እንደ እንስሳ መኖር እንጀምራለን በቃ ዝም ብሎ መኖር ትርጉም የሌለው ሕይወት በምንም ነገር ደስተኛ መሆን እንደማንችል ግን ደሞ ደስተኛ ለመሆን የሚቻለንን ሁሉ ማረግ እንዳለብን ይሰማናል ግን አንችልም መቼም ደስተኞች አንሆንም ምክንያቱም ምን እንደምንፈልግ አናዉቅም...
የምንፈልገው ነገር ይመስላቹሃል?
230
Repost from Jappi_fx
1ኛ ቆሮንቶስ 15
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁰ አሁን ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት በኩራት ሆኖ ከሙታን ተነሥቶአል።
²¹ ሞት በሰው በኩል ስለ መጣ ትንሣኤ ሙታን በሰው በኩል ሆኖአልና።
²² ሁሉ በአዳም እንደሚሞቱ እንዲሁ ሁሉ በክርስቶስ ደግሞ ሕያዋን ይሆናሉና።❤️🩹
እንኳን በሰላም ለጌታችን ትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ...✨
🌻🌻💐💐💐🌻🌻
🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
