Ibex Technologies and Promotion
Open in Telegram
481
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
+1
በዛሬው እለት የኦሮሚያ መስኖ እና አርብቶ አደር ልማት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኋላፊ የሆኑት አቶ ሮባ ቱርጬ Roba Turche በአዲሱ ቢሯችን አይቤክስ ተገኝተው ሃገራችን ኢትዮጵያ ወደ ዲጂታላይዜሽን በምታደርገው ጉዞ ላይ ድርጅታችን እያበረከተ ያለውን ተግባር በማየታችው ደስ ብሎናል።
አቶ ሮባ ቱርጬ ለአመታት በምንሰራቸው ስራዎች ላይ አበርቺያችን የነበሩ ሲሆን ዛሬ የአይቤክስ የመጀምሪያ ምርት የሆነውን ቪካርድ ማብራርያ በማድረጋችን እና ሌሎች ስራዎቻችን በማየታቸው ደስ ብሎናል።
vCard Website: https://vcard.ibex.et/
አይቤክስ
ወደ ከፍታ!
IBEX TECHNOLOGIES and PROMOTION PLC. Launches "VCard": The Ultimate Digital Business Card and Web Store Creation Tool
https://shorturl.at/kqAJ7
1). የሂሳብ ባለሙያ(Finance Officer) የስራ ማስታወቂያ
ድርጅታችን አይቤክስ ቴክኖሎጂና ፕሮሞሽን ከአመልካቾች መካከል አወዳዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
የስራ መደቡ መጠሪያ ፦ የሂሳብ ባለሙያ
የት/ት ደረጃ፦ የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲግና ተዛማች የትምህርት መስክ
የስራ ልምድ 3 አመትና ከዚያ በላይ
ተያዥ ማቅረብ የሚችል/የምትችል
ደምወዝ በስምምነት
ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥር 10/2016 በሚከተሉት አድራሻ በኦንላይ ማስረጃችሁን በያያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
እዚህ ያመልክቱ፡- https://forms.gle/X4kuAvP6zt1v85zf6
2). የዲጅታል ማርኬቲግ(Digital Marketer) የስራ ቦታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን አይቤክስ ቴክኖሎጂና ፕሮሞሽን ከአመልካቾች መካከል አወዳዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
የስራ መደቡ መጠሪያ፦ ዲጅታል ማርኬቲግ ባለሙያ
የት/ት ደረጃ፦ ዲፕሎማ ወይም ሰርተፍኬት
ተፈላጊ ችሎታ፦ ኤዲቲግ፤ ግራፊክስና ሶሻል ሚዲያ ማኔጅመንት
ደምወዝ፦ በስምምነት
ፆታ ፦ አይለይም
ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥር 10/2016 በሚከተሉት አድራሻ በኦንላይ ማስረጃችሁን በያያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
እዚህ ያመልክቱ፡- https://forms.gle/eSL3NcL31hUqcKZK7
