Ibex Technologies and Promotion
Open in Telegram
481
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Data loading in progress...
Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
December '24
December '24
+124
in 1 channels
November '24
+81
in 0 channels
Get PRO
October '24
+110
in 1 channels
Get PRO
September '24
+330
in 0 channels
Get PRO
August '240
in 1 channels
Get PRO
July '24
+117
in 1 channels
Get PRO
June '24
+340
in 1 channels
Get PRO
May '240
in 2 channels
Get PRO
April '24
+36
in 1 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 21 December | +43 | |||
| 20 December | +3 | |||
| 19 December | +6 | |||
| 18 December | +5 | |||
| 17 December | +22 | |||
| 16 December | 0 | |||
| 15 December | 0 | |||
| 14 December | 0 | |||
| 13 December | 0 | |||
| 12 December | 0 | |||
| 11 December | 0 | |||
| 10 December | 0 | |||
| 09 December | +6 | |||
| 08 December | +2 | |||
| 07 December | +6 | |||
| 06 December | +7 | |||
| 05 December | +8 | |||
| 04 December | +13 | |||
| 03 December | 0 | |||
| 02 December | +1 | |||
| 01 December | +2 |
Channel Posts
ቴክኖሎጂ እውቀት ብቻ ሳይሆን እምነትም ይፈልጋል። ለምንሰራልዎት ሲስተም አስተማማኝ ዋስትና የሚሰጠው ድርጅታችን አይቤክስ ቴክኖሎጅና ፕሮሞሽን ለድርጅትዎ የሚያስፈልገዎትን በጭር ግዜ በጥራትና በብቃት እንሰራለዎታለን።
🌐Property management system
🌐 Stock management system
🌐Inventory management system
🌐Secure meeting system
🌐Software as a Service
🌐Website and Apps
🌐Hospital management system
etc...
ወደ ዲጅታል በሚደረገው ጉዞ የእርስዎ ቢዝነስ ካረፈደ ከውድድር እራስን ከማግለል በላይ ነው። እኛን ምርጫ ያድርጉን ዘመኑን የመሚጥን ቢዝነስዎን የሚያሻግር ጠንካራና ቀላል ሲስተም እንሰራለዎታልን። ኑ አብረን ሰርተን አብረን እናሸንፍ!
አይቤክስ ቴክኖሎጅና ፕሮሞሽን
ወደ ከፍታ...!
https://www.facebook.com/people/Ibex-Technologies-and-Promotion/61555735284455/
https://www.instagram.com/ibex_eth/
https://www.linkedin.com/company/ibexeth
https://t.me/ibextech
| 2 | ቢዝነስ ካርድ ማሳተም ቀረ!!
ስለ ድርጅቶ ዘመናዊ በሆነ መንገድ ሰወች
እንዲያውቁለት የሚፈልጉትን መረጃ በማስገባት
በብዙዎች ዘንድ ተደራሽ ይሁኑ።
0988410000 | 709 |
| 3 | ማስታወቂያ አይደለም። ስለሚያስፈልግዎት ነው የምንነግረዎት።
ከዘልማድ አሰራር ተላቀው በዲጅታል አለም ሁሉን ነገር በቀላሉና በእጅዎ ለማድረግ ንብረትዎን በዘመናዊ ሲስተም እንዲያስተዳድሩ ወቅቱ ያስገድዳል። ደጋግመን እንደነገርንዎ ቴክኖሎጂ እውቀት ብቻ ሳይሆን እምነትም ይፈልጋል።
ህንፃ ሰርተው የህንፃ አስተዳር መቅጠር ብቻ ሳይሆን እራስዎም በስልክዎ እያንዳንዱ የህንፃዎን ጉዳይ የሚከታተሉበት ቀላልና አስተማማኝ የንብረት አስተዳደር ሲስተም እንዘርጋለዎት።
የንግድወን አጠቃላይ ሪፖርት የሚከታተሉበትን ስቶክ ማኔጅመንት እኛ እናበልፅግልዎት። ጊዜ፤ ጉልበትና ገንዘባቸው የማይባክንባቸውን አሰራር ዘርግተው በተሰማሩበት መስክ ስኬታማ እንዲሆኑ ለንግድዎ የሚያስፈልገዎት፤ ለስራዎ የሚሆንዎት፤ ነግሮችን በቀላሉ ለመከዎን የሚያስችሎዎትን ዲጅታል ሲስተም እኛ እንሰራለዎታለን።
መጭው ዘመን ድጅታል ኢትዮጵያ እውን እየሆነ ነው። ከዘ-ልማድ አሰራር ተላቀን በጠንካራ የሲስተም መሰረት ላይ መቆም የምርጫ ጉዳይ አይደለም።
ለምንሰራልዎት ሲስተም አስተማማኝ ዋስትና የሚሰጠው ድርጅታችን አይቤክስ ቴክኖሎጅና ፕሮሞሽን ለድርጅትዎ የሚያስፈልገዎትን በጭር ግዜ በጥራትና በብቃት እንሰራለዎታለን።
🌐Property management system
🌐 Stock management system
🌐Inventory management system
🌐Secure meeting system
🌐Software as a Service
🌐Website and Apps
🌐Hospital management system
etc...
ወደ ዲጅታል በሚደረገው ጉዞ የእርስዎ ቢዝነስ ካረፈደ ከውድድር እራስን ከማግለል በላይ ነው። እኛን ምርጫ ያድርጉን ዘመኑን የመሚጥን ቢዝነስዎን የሚያሻግር ጠንካራና ቀላል ሲስተም እንሰራለዎታልን። ኑ አብረን ሰርተን አብረን እናሸንፍ!
አይቤክስ ቴክኖሎጅና ፕሮሞሽን
ወደ ከፍታ...!
https://www.facebook.com/people/Ibex-Technologies-and-Promotion/61555735284455/
https://www.instagram.com/ibex_eth/
https://www.linkedin.com/company/ibexeth
https://t.me/ibextech | 973 |
| 4 | ከዘመን ጋር አብሮ መዘመን፤ ከጊዜ ጋር አብሮ መጓዝ የአሸናፊዎች መንገድ ነው። በተሰማሩበት የህይወት መስክ አለመሸነፍን ከፈለጉ ከትናንት የተሻለ እሳቤ፤ ዛሬን የዋጀ አሰራር ይከተሉ። ዘመኑ የዲጅታላይዜሽን ዘመን ነው።
አለም ዝቅ ሲል በስልክዎ ከፍ ሲል በኮምፒተርዎ ስክሪን ስር ተሰብስባለች። ይህንን የተረዱ ብልሆች ከአለም ጋር ለመግባባት አቋራጩ መንገድ ዲጅታል መሆኑን አረጋግጠዋል። ጊዜ፤ ጉልበትና ገንዘባቸው የማይባክንባቸውን አሰራር ዘርግተው በተሰማሩበት መስክ ስኬታማ ሁነዋል።
ለንግድዎ የሚያስፈልገዎት፤ ለስራዎ የሚሆንዎት፤ ነግሮችን በቀላሉ ለመከዎን የሚያስችሎዎትን ዲጅታል ሲስተም እኛ እንሰራለዎታለን።
በመጭው ዘመን ድጅታል ኢትዮጵያ እውን እየሆነ ነው። ከዘ-ልማድ አሰራር ተላቀን በጠንካራ የሲስተም መሰረት ላይ መቆም የምርጫ ጉዳይ አይደለም። በውድድር ዘመን ጉልብትዎን ገንዘብዎን ከብክነት የሚያድን አሰራር መዘርጋት ለነገ የሚባል ጉዳይ አይደለም።
ለዚህ ደግሞ እኛን ምርጫ ካደረጉ አስተማማኝ ሲስተም ለድርጅትዎ እንዘረጋለን። ቴክኖሎጂ እውቀት ብቻ ሳይሆን እምነትም ይፈልጋል። ለምንሰራልዎት ሲስተም አስተማማኝ ዋስትና የሚሰጠው ድርጅታችን አይቤክስ ቴክኖሎጂስ እና ፕሮሞሽን ለድርጅትዎ የሚያስፈልገዎትን በአጭር ግዜ በጥራትና በብቃት እንሰራለዎታለን።
🌐Property management system
🌐 Stock management system
🌐Inventory management system
🌐Secure meeting system
🌐Software as a Service
🌐Website and Apps
🌐Hospital management system
etc...
ወደ ዲጅታል በሚደረገው ጉዞ የእርስዎ ቢዝነስ ካረፈደ ከውድድር እራስን ከማግለል በላይ ነው። እኛን ምርጫ ያድርጉን ዘመኑን የመሚጥን ቢዝነስዎን የሚያሻግር ጠንካራና ቀላል ሲስተም እንሰራለዎታልን። ኑ አብረን ሰርተን አብረን እናሸንፍ!
አይቤክስ ቴክኖሎጂስ እና ፕሮሞሽን
ወደ ከፍታ...!
https://www.facebook.com/people/Ibex-Technologies-and-Promotion/61555735284455/
https://www.instagram.com/ibex_eth/
https://www.linkedin.com/company/ibexeth
https://t.me/ibextech | 3 369 |
| 5 | 🔔የራስዎትን እንዲሁም የደንበኞችዎን ጊዜ ልንቀንስሎት እኛ እዚ ተገኝተናል iCard ወይም ዲጂታል ቢዝነስ ካርድ እንባላለን።🔔
🎈ስለ ድርጅቶ እንዲሁም (ስለራሶ) ዘመናዊ በሆነ መንገድ ሰወች እንዲያውቁለት የሚፈልጉትን መረጃ በማስገባት በብዙዎች ዘንድ ተደራሽ ይሁኑ።
🎈በሶስት የተለያዩ አማራጮጭ ያቀረብንሎትን ምርጫዎች በመጠቀም እራሶትን እንዲሁም ድርጅቶን ያስተዋውቁ።
በተጨማሪም እርሶ ተመዝግበው ለሌሎች ሲያጋሩ የ10% ተጠቃሚ የሚሆኑበት እድል ይዘንሎት መተናል።
🎈ለመመዝገብ ከስር ያለውን ማስፈንጠሪያ በመንካት ዘመናዊው እና ምቹውን አገልግሎት የሆነውን iCard ተጠቃሚ ይሁኑ።
👉🏽 እዚህ ይዘዙ:- www.icard.ibex.et
👉🏽 ለማንኛውም ጥያቄዎ፡- 0988410000 - https://t.me/icardSupport
አሁኑኑ የዲጂታል ቢዝነስ ካርድ ባለቤት ይሁኑ።
#iCard
#digitalbusinesscard
#technology
#IBEXTechnologiesandPromotion | 2 873 |
| 6 | ወንድም ካሊድ ናስር (ወንድም ካሊድ ፋውንዴሽን) አይቤክስ ቴክኖሎጂ እና ፕሮሞሽን ድርጅትን ጎበኙ።
ወንድም ካሊድ ፋውንዴሽን በአይቤክስ ቴክኖሎጂ እየተሰሩ የሚገኙ ስራዎች ዞረው የጎበኙ ሲሆን አይቤክስ እያስተዋወቀ የሚገኘውን ዲጅታል ቢዝነስ ካርድ www.icard.ibex.et ተጠቃሚ የሆኑ ሲሆን በስራውም መደሰታቸውን ገልጸው በቀጣይ አብረው ሊሰሩ በሚችሉባቸው የጋራ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል።
አሁኑኑ የአይካርድ ተጠቃሚ ለመሆን በቢዝነስ ካርድ የሚያወጡትን ገንዘብ ለመቆጠብ እና ዘመናዊ የቢዝነስ ካርድ ባለቤት መሆን ይችላሉ።
👉🏽 እዚህ ይዘዙ:- www.icard.ibex.et
👉🏽 ለማንኛውም ጥያቄዎ፡- 0988410000 - https://t.me/icardSupport | 3 916 |
| 7 | We are happy to announce that iCard has onboarded four talented women as our iCard Tech Support and NFC Card Logistics Facilitators. Our dedicated support team is here to ensure you receive the best assistance with our services.
If you need any help or have questions about iCard, don't hesitate to reach out. We are more active than ever and ready to support you!
0988410000 - https://t.me/icardSupport
#iCard #TechSupport #NFC #WomenInTech #CustomerService #Innovation | 493 |
| 8 | ድርጅታችን አይቤክስ ቴክኖሎጂስ እና ፕሮሞሽን በትላንትናው ዕለት የአፊሊዬት ማርኬቲንክ ፕሮግራሙ በይፋ አስጀመረ። በማስጀመሪያ መርሃግብሩ ተጽዕኖ ፈጣሪ የዲጂታል ክሬተሮች፣ የሚዲያ አጋሮች እና ሌሎች ተገኝተዋል።
የአፊሊዬት ፕሮግራሙ አይቤክስ በቅርቡ ያስተዋወቀውን የቨርቹዋል ቢዝነስ ካርድ የተመለከተ ሲሆን የፕሮግራሙ አልያም አገልግሎታችን ተጠቃሚ መሆን ለምትፈልጉ የሚከተለውን ዝርዝር እንድትመለከቱ ጋብዘናል። https://ibex.et/blog/join-share-make-money-icard-by-ibex | 587 |
| 9 | አያት ሪል ስቴቶች ላለፉት 2 ወራት በአይካርድ ፕላትፍሮማችን ከፍተኛ እይታ በማግኘት እየመሩ ይገኛሉ።
እርስዎም አይካርድን በመጠቀም ዘመናዊ የቢዝነስ ካርድ አለምን ዛሬ ይቀላቀሉ፡
https://icard.ibex.et/register | 2 347 |
| 10 | ይቀላቀሉ፣ ያጋሩ እና ገንዘብ ያግኙ! - አይካርድ በአይቤክስ 🎉🔗
ማህበራዊ ግንኙነቶችዎን ወደ ቋሚ የገቢ ፍሰት ለመቀየር ዝግጁ ነዎት? እንኳን ወደ አይካርድ በደህና መጡ፣ ስለ አውታረ መረብ ግንኙነት ብቻ ሳይሆን ስለ ገቢም ጭምር የሆነው የመጨረሻው ምናባዊ የቢዝነስ ካርድ ፈጣሪ! በአስደናቂው የሶፍትዌር ፕሮግራማችን፣ ሊንኩን ሼር በማድረግ እና ሰዎች የእኛን iCard እንዲጠቀሙ በማሳመን በቀላሉ 10% ኮሚሽን ማግኘት ይችላሉ።
የቴሌግራም ግሩፓችን ይቀላቀሉ፡ https://t.me/icard_ibex
እንዴት ልጀምር፡ https://ibex.et/blog/join-share-make-money-icard-by-ibex | 469 |
| 11 | የአፊሊዬት ማርኬቲንግ ፕሮግራማችን በተለመከተ ዝርዝር መግለጫ ረቡዕ ከጠዋቱ 5፡00 ሰዓት በተለያዩ የሚዲያ አማራጮች ለመግለጽ ዝግጅት አሰናድተናል።
መግለጫችን ካስተዋወቅንበት ሰዓት ጀምሮ ማንኛውም ሰው ከየትኛውም የአለም ክፍል ሆኖ በመሳተፍ ገቢ ማግኘት ይችላል። | 450 |
| 12 | የአፊሊዬት ማርኬቲንግ ፕሮግራማችን በተለመከተ ዝርዝር መግለጫ ረቡዕ ከጠዋቱ 5፡00 ሰዓት በተለያዩ የሚዲያ አማራጮች ለመግለጽ ዝግጅት አሰናድተናል።
መግለጫችን ካስተዋወቅንበት ሰዓት ጀምሮ ማንኛውም ሰው ከየትኛውም የአለም ክፍል ሆኖ በመሳተፍ ገቢ ማግኘት ይችላል። | 383 |
| 13 | Ibex Technologies and Promotion እና Adulis Trading and Consultancy በጋራ አብሮ የመስራት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ።
Ibex Technologies and Promotion እና Adulis Trading and Consultancy አብሮ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ግንቦት 10 ቀን 2016 በ Ibex Technologies and Promotion ዋና መ/ቤት የተፈረመ ሲሆን የስምምነት ሰነዱንም የፈረሙት የ Ibex Technologies and Promotion መስራች እና ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ኢዘዲን ካሚል እና የ Adulis Trading and Consultancy መስራችና ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ሱፊያን ሱልጣን ናቸው፡፡
በስምምነት ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የሁለቱም ድርጅቶች የስራ ሀላፊዎች የተገኙ ሲሆን በጋራ በተደረገ ውይይት ይህ አብሮ የመስራት ስትራቴጂክ ጥምረት ድርጅቶቹ በጋራ ለመስራት ላቀዷቸው ስራዎች ምቹ ሁኔታ የሚፈጥር መሆኑ ተገልጿል። | 3 331 |
| 14 | የአፊሊዬት ማርኬቲንግ ፕሮግራማችን በተለመከተ ዝርዝር መግለጫ ረቡዕ ከጠዋቱ 5፡00 ሰዓት በተለያዩ የሚዲያ አማራጮች ለመግለጽ ዝግጅት አሰናድተናል።
መግለጫችን ካስተዋወቅንበት ሰዓት ጀምሮ ማንኛውም ሰው ከየትኛውም የአለም ክፍል ሆኖ በመሳተፍ ገቢ ማግኘት ይችላል። | 3 187 |
| 15 | ግዙፍ የአፊሊዬት ማርኬቲንግ ፕሮግራም ይዘን እየመጣን ነው።
6 ቀን ብቻቀረው ዝግጁ? 💲💰
#አፊሊዬት #ማርኬቲንግ #አይቤክስ | 399 |
| 16 | Ibex Technologies & Promotion PLC in Addis Ababa, Ethiopia, is hiring a skilled Laravel Developer!
Responsibilities:
Develop and maintain backend web applications
Collaborate with the team to ensure functionality and efficiency
Requirements:
3+ years of Laravel experience
Proficient in Docker and Other Containerizing Tech
Experience with React and Vue.js
Bachelor's degree in a related field
Contract Type:
Full-time
Apply now: https://forms.gle/oMfPHrZ8yGuvsTjH9 | 2 871 |
| 17 | የንግድ አልያም የመኖርያ ኪራይ ቤቶች አለዎት? የአይቤክስ ፕሮፐርቲ ማኔጅመንት ሶፍትዌር በመጠቀም ስራዎን ሙሉ ለሙሉ በሲስተም ያዘምኑ። ለበለጠ መረጃ፡ 0988410000 | 364 |
| 18 | በአይቤክስ ቴክኖሎጂስ እና ፕሮሞሽን ዋና ስራ አስፈጻሚና የፈጠራ ባለሙያ አቶ ኢዘዲን ካሚል የተመራ ልዑክ ቻይና ጓንዡ ገባ።
የቻይና አለም አቀፍ የአስመጪና ላኪ ኢግዚብሽን ለመካፈል በአይቤክስ ቴክኖሎጂስ እና ፕሮሞሽን @ibexeth ዋና ስራ አስፈጻሚና የፈጠራ ባለሙያ አቶ ኢዘዲን ካሚልን ጨምሮ የአይቤክስ ቴክኖሎጂስ ማርኬቲንግና ፕሮሞሽን ክፍል ሀላፊ አቶ ኤልያስ ከድር ወደ ቻይና ጓንዡ የተጓዙ ሲሆን በቆይታቸው አይቤክስ እያስተዋወቀ ከሚገኛቸው እንደ ቪ ካርድ https://vcard.ibex.et/
እና ኤን ኤፍ ሲ ካርድ እና በቀላሉ ስራ የሚያሳልጡ ቴክኖሎጂዎች በአለም አቀፍ ደረጃ ያሉ ልምዶችና ተሞክሮችን ለመቅሰም ብሎም አይቤክስ እያመረታቸው ለሚገኙ አዳዲስ ስራዎች ግብዓቶችን ለማሟላት አላማ ያደረገ ጉዞ ነው።
እንደ ኤሮጳዊያን አቆጣጠር ከ1957 ጀምሮ የተጀመረው የቻይና አስመጪና ላኪ አለም አቀፍ ትርኢት 2024 የመጀመሪያ ዙር በGuangzhou በሚሊዮን የሚቆጠሩ የአለም ክፍሎች ተሳታፊ የሚሆኑ ሲሆን ኢግዝቢሽኑ በዓመት ሁለት ጊዜ ይከናወናል። | 4 450 |
| 19 | ኢንጂነር እና ማርኬተር የሆነችው ኤደን ሙሉ @official_edenmulu አዲሱን ድርጅታችን አይቤክስ @ibex_eth በመጎብኘቷ ደስ ብሎናል።
ከኢንጂነሯ ጋር በጋራ መስራት በምንችላቸው ስራዎች ዙርያ ውይይት ያደረግን ሲሆን በቅርብ ስላስተዋወቅነው ምርት ቪካርድ ገለጻ ተደርጎላታል። | 449 |
| 20 | የአዱሊስ ኮንሰልታንሲ ፊርም ኋላፊ የሆኑት አቶ ሱፍያን ሱልጣን አዲሱን ድርጅታችን አይቤክስ በመጎብኘቱ ደስ ብሎናል።
ከከፍተኛ አማካሪው ጋር በጋራ መስራት በምንችላቸው ስራዎች ዙርያ ውይይት ያደረግን ሲሆን በቅርብ ስላስተዋወቅነው ምርት ቪካርድ ገለጻ አድርገንላቸዋል የቪካርድ ተጠቃሚ አባልነትም ተቀላቅለዋል። | 388 |
