cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የአርሴ እና የማንቼ ፍንስ

የትላልቆቹ ክለቦች የአርሴ እና ለማንቼ ደጋፊዎች በኢትዮጵያ የተከፈተ ጥራቱን የጠበቀ ቻናል እዚህ • ፈጣን አና ከእውነተኛ ምንጭ የተገኙ መረጃዎች • የጨዋታ ትንታኔ እና የጨዋታ ውጤቶች እና የመሳሰሉትን • ስለ ሀያሎቹ አርሰናል እና ማንችስተር ዩናይትድ እናውራ✌️❤

Show more
Advertising posts
1 571
Subscribers
+724 hours
+247 days
+20330 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
የማንችስተር ዩናይትድ እና የማንችስተር ሲቲ ኤፌ ካፕ ፍፃሜ ከታዳሙ ተመልካቾች (84,814)  ይልቅ በሳውዝሀምተን እና በሊድስ መካከል የነበረው ወደ ፕሪሚየር ሊግ ለማደግ ያደረጉት Playoff ላይ ብዙ ተመልካቾች ተገኝተዋል (85,862)። 🤔 #EPL ETHIOPIA 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 ➲ @PREMIER_LIGU
650Loading...
02
🚨ማይክል አርቴታ እና ማርከስ ራሽፎርድ በክረምቱ ዝውውር ላይ ባለፉት ሳምንታት ውይይት አድርገዋል። በሁለቱም በኩል ፍላጎት አለ ነገር ግን ማንቸስተር ዩናይትድ ለአርሴናል ለመሸጥ ፈቃደኛ መሆን አለመሆኑ እስካሁን የታወቀ ነገር የለም። 🅢🅗🅐🅡🅔➽ @Arseandmanutd
890Loading...
03
🎙 ፖል ስኮልስ '' በእኔ እና በኮቢ ማይኖ መካከል ሰዎች እያነፃፀሩ አይቻለው እናም አትልፉ እኔ 19 አመት እያለው ካለኝ አቋም አንሳር እሱ 10 ጊዜ የተሻለ ነው።'' 🅢🅗🅐🅡🅔➽ @Arseandmanutd
970Loading...
04
የቀድሞ የአርሰናል ተጨዋች የሆነው ላካዜት ዛሬ ልደቱ ነዉ። መልካም ልደት 🎉❤️! 🅢🅗🅐🅡🅔➽ @Arseandmanutd
1340Loading...
05
🚨ማን ዩናይትድ የ18 አመቱ የሬንስ አማካኝ የዱዌ ፈላጊ ሆኖ ብቅ ብሏል። በዚህ የውድድር አመት በ ሊግ 1 አራት ጎሎችን አስቆጥሯል! የተጫዋቹ ዋጋ የ€35M  ነዉ። Source: (mirror football) 🅢🅗🅐🅡🅔➽ @Arseandmanutd
1400Loading...
06
⚽️⚽️ ለቤቲንግ ተጫዋቾች በሙሉ  መልካም የሆነ ዜና አለኝ 📭እነሆ እሰከ ዛሬ ድረስ ቤቲንግ ስትጫየ ወቱ እናም ብዙ ጊዜ ብራችሁን የገፈገፋችሁ ሰዎች በሙሉ ከእዚህ ቡሀላ ሁል ጊዜ fixed ticket የሚሳካበት ቻናል ውስጥ ገብታችሁ ከፍተኛ ብር💶💵💸 አሸናፊ ሁኑኑ።።።። add channel 1k @Slimshady_lp                           
10Loading...
07
🗣️|  ጋብሬል: "እኔ (ወደ አርሰናል) ስመጣ ምናልባት ክለቡ ጥሩ ጊዜ ላይ አልነበረም።  አሁን በኤምሬትስ ስታዲየም በሆንን ቁጥር የሚሰማን ስሜት የማይታመን ነው"። 🅢🅗🅐🅡🅔➽ @Arseandmanutd
1611Loading...
08
🚨 የኤሪክ ቴን ሀግ እና የማንችስተር ዩናይትድ ሊለያዩ ነው ። ውሳኔ ተወስኗል ኤሪክ ቴን ሃግ ማንችስተር ዩናይትድን ይለቃል። 🅢🅗🅐🅡🅔➽ @Arseandmanutd
1590Loading...
09
በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ብዙ ነጥብ ሰብስበው ዋንጫ ማሸነፍ ያልቻሉ ክለቦች። ማን ዩናይትድ 2ጊዜ አርሰናል ደሞ 1 ጊዜ ብዙ ነጥብ በመሰብሰብ ዋንጫ ያጣ ክለቦች ናቸው። 🅢🅗🅐🅡🅔➽ @Arseandmanutd
1890Loading...
10
#OFFICAL አሌሃንድሮ ጋርናቾ በኤቨርተን ላይ ያስቆጠራት የመቀስ ምት ጎል የፕሪሚየር ሊግ የዓመቱ ምርጥ ግብ ሆና ተመርጣለች። 🅢🅗🅐🅡🅔➽ @Arseandmanutd
2120Loading...
11
በአመታት ውስጥ ቡካዮ ሳካ እያሳየ ያለው ለውጥ ! 🥶 🅢🅗🅐🅡🅔➽ @Arseandmanutd
1901Loading...
12
2024 Fa Cup CHAMPIONS 🔥🔥🔥🔥🔥🔥👏👏👏👏👏👏 🅢🅗🅐🅡🅔➽ @Arseandmanutd
2845Loading...
13
የ2023/24 የእንግሊዝ ኤፍኤ ካፕ የፍፃሜ ጨዋታ                  ⏰ እረፍት'    ማንችስተር ሲቲ 0-2 ማንችስተር ዩናይትድ  ዶኩ 83'                                 #ጋርናቾ 3                                  #ማይኖ 39' 🅢🅗🅐🅡🅔➽ @Arseandmanutd
2341Loading...
14
የ2023/24 የእንግሊዝ ኤፍኤ ካፕ የፍፃሜ ጨዋታ                  ⏰ እረፍት'    ማንችስተር ሲቲ 0-2 ማንችስተር ዩናይትድ                                   #ጋርናቾ 30'                                  #ማይኖ 39' 🅢🅗🅐🅡🅔➽ @Arseandmanutd
2762Loading...
15
የ2023/24 የእንግሊዝ ኤፍኤ ካፕ የፍፃሜ ጨዋታ                 ⏰ ተጀመረ    ማንችስተር ሲቲ 0-0 ማንችስተር ዩናይትድ 🅢🅗🅐🅡🅔➽ @Arseandmanutd
2962Loading...
16
የጨዋታ አሰላለፍ 11:00 | ማንቸስተር ሲቲ ከ ማንቸስተር ዩናይትድ 🅢🅗🅐🅡🅔➽ @Arseandmanutd
3001Loading...
17
የኤፌካፑ ውጤት ምንም ይሁን ምንም የቴንሃግ መልቀቀ የተረጋገጠ ነው። 🅢🅗🅐🅡🅔➽ @Arseandmanutd
2751Loading...
18
Match Day (Manchurian Derby 🔥💪) የFa Cup የፍፃሜ ጨዋታ ➝  ማንችስተር ዩናይትድ ከ  ማንችስተር ሲቲ የጨዋታ ዕለት፦ ዛሬ ቅዳሜ ⏰ የጨዋታ ሰዓት ፦ ቀን 11:00 🏟 የጨዋታ ሜዳ ፦ ዌምብሌይ ስቴዲየም 🅢🅗🅐🅡🅔➽ @Arseandmanutd
2601Loading...
19
የማንቸስተር ዩናይትዱ ሌጀንድ ኤሪክ ካንቶና ዛሬ 58ኛ አመቱን ይይዛል። መልካም ልደት 🎉❤️ 🅢🅗🅐🅡🅔➽ @Arseandmanutd
2671Loading...
20
የአለማችን ዉድ ዋጋ ያላቸው ክለቦችን ፎርብስ ይፍ ሲያረግ ማንችስተር ዩናይትድ በ $6.55B ሁለተኛ ደረጃ ሲሆን አርሰናል በ $2.6B አስረኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ ችሏል። 🅢🅗🅐🅡🅔➽ @Arseandmanutd
2891Loading...
21
OFFICIAL! ከክለቡ ተጫዋቾች በተሰበሰበ ድምፅ መሰረት ዲያጎ ዳሎት የአመቱ ምርጥ ተጫዋች በመባል ተመርጧል። Richly deserved ❤️
2861Loading...
22
➛ ፖርቹጋላዊዉ አማካኝ ብሩኖ ፈርናንዴዝ የማንቸስተር ዩናይትድ የሰር ማት በስቢ የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች በመባል ተመርጧል።  🅢🅗🅐🅡🅔➽ @Arseandmanutd
2771Loading...
23
የአመቱ ምርጥ ሴቭ እጩዎች ይፍ ሲሆን ኦናና በርንማውዝ ላይ ያዳናት ኳስ መካተት ችሏል። 🅢🅗🅐🅡🅔➽ @Arseandmanutd
2881Loading...
24
#OFFICIAL 🚨 የአርሰናል 2024/25 3ተኛው AWAY ማሊያ ይህንን ይመስላል 👕 ! 🅢🅗🅐🅡🅔➽ @Arseandmanutd
2941Loading...
25
🗣️ጋሪዝ ሳውዝጌት ማርከስ ራሽፎርድ ለምን የኢንግላንድ ብሄራዊ ቡድን ስብስብ ውስጥ እንዳልተካተተ ሳጠየቅ '' ቀላል ነው, ከሱ የተሻለ ሌሎች ተጫዋቾች እሱ በሚጫወትበት ቦታ ላይ ጥሩ ብቃት በማሳየታቸው ነው እሱ መካተት ያልቻለው''። 🅢🅗🅐🅡🅔➽ @Arseandmanutd
4471Loading...
26
አርጀንቲና ከኮፓ አሜሪካ በፊት ለምታደርገው የወዳጅነት ጨዋታዎች የምተጠቀመውን የቡድን ስብስብ ይፋ ስታረግ የማንችስተር ዩናይትድ ተጫዋች የሆነው አልሀንድሮ ጋርናቾ በስብስብ ውስጥ መካተት ችሏል። 🅢🅗🅐🅡🅔➽ @Arseandmanutd
4051Loading...
27
ቡካዮ ከWhoscored የአመቱ ምርጥ ቡድን ከፍተኛ ሬቲንግ የተሰጠው ተጨዋች ነው! 🥇 ቡካዮ 7.67 🥈 ሮድሪ 7.62 🥉 ፎደን 7.55 🅢🅗🅐🅡🅔➽ @Arseandmanutd
3891Loading...
28
የዛሬ 16 አመት ማንችስተር ዩናይትድ ቼልሲን በሻምፒዮንስ ሊግ ፍፃሜ በማሸነፍ ዋንጫውን ከፍ ማረግ ችሏል። The reds of Manchester 🔥 🅢🅗🅐🅡🅔➽ @Arseandmanutd
3983Loading...
29
🚨 አርሰናል ሰባት ተጫዋቾችን ለሽያጭ ሊያቀርብ አስቧል : ➩ አሮን ራምስዴል ➩ ኤዲ ንከቲያ ➩ ኤሚል ስሚዝሮ ➩ ኬራን ቴርኒ ➩ ኑኖ ታቫሬዝ ➩ አልበርት ሳምቢ ሎኮንጋ ➩ ሬስ ኔልሰን [MirrorFootball] 🅢🅗🅐🅡🅔➽ @Arseandmanutd
3591Loading...
30
ራሽፎርድ በሚያስገርም ሁኔታ ከኢንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን ስብስብ ውጪ ሁኗል። 🅢🅗🅐🅡🅔➽ @Arseandmanutd
3331Loading...
31
ሀሪ ኬን የቡንደስሊጋው ኮከብ ጎል አግቢ ሽልማት ሲያሸንፍ ሚቀበለው ሽልማት ይህንን ይመስላል። የመድፍ ሽልማት ሊቀበል ነው ከአርሰናል ጋር ሊላቀቅ አልቻለም 😅 🅢🅗🅐🅡🅔➽ @Arseandmanutd
3771Loading...
32
አሌሀንድሮ ጋርናቾ ኤቨርተን ላይ ያስቆጠረው ጎል የ BBC ስፖርት የፕሪምየር ሊጉ የአመቱ ምርጥ ግብ ተብሎ ተመርጧል። 🅢🅗🅐🅡🅔➽ @Arseandmanutd
3801Loading...
33
ማንችስተር ዩናይትድ ቀጣይ አመት በአውሮፓ መድረክ ተሳታፊ ለመሆን የግድ አፌ ካፕን ዋንጫ ማሸነፉ ይጠበቅበታል። 🅢🅗🅐🅡🅔➽ @Arseandmanutd
3821Loading...
34
ካይ ሀቨርትዝ ከጨዋታው መጠናቀቅ በኋላ 🥺💔 🅢🅗🅐🅡🅔➽ @Arseandmanutd
5042Loading...
35
27 ጨዋታ አሸነፉ, 5 ጨዋታ ተሸነፉ, 89 ጎል አስቆጠሩ, 28 ጎል ተቆጠረባቸው , 18 ክሊንሺት አርሰናል አሳዛኝ ተሸናፊ ሆኖ በሲቲ ዋንጫውን ተቀምቷል 💔 🅢🅗🅐🅡🅔➽ @Arseandmanutd
4214Loading...
36
🇬🇧 የ38ኛ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ  ሳምንት ጨዋታ                   ⏰ ተጀመረ አርሰናል 0-0 ኤቨርተን ብራይተን 0-0 ማንችስተር ዩናይትድ  🅢🅗🅐🅡🅔➽ @Arseandmanutd
6222Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
የማንችስተር ዩናይትድ እና የማንችስተር ሲቲ ኤፌ ካፕ ፍፃሜ ከታዳሙ ተመልካቾች (84,814)  ይልቅ በሳውዝሀምተን እና በሊድስ መካከል የነበረው ወደ ፕሪሚየር ሊግ ለማደግ ያደረጉት Playoff ላይ ብዙ ተመልካቾች ተገኝተዋል (85,862)። 🤔 #EPL ETHIOPIA 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 ➲ @PREMIER_LIGU
Show all...
😁 4
Photo unavailableShow in Telegram
🚨ማይክል አርቴታ እና ማርከስ ራሽፎርድ በክረምቱ ዝውውር ላይ ባለፉት ሳምንታት ውይይት አድርገዋል። በሁለቱም በኩል ፍላጎት አለ ነገር ግን ማንቸስተር ዩናይትድ ለአርሴናል ለመሸጥ ፈቃደኛ መሆን አለመሆኑ እስካሁን የታወቀ ነገር የለም። 🅢🅗🅐🅡🅔➽ @Arseandmanutd
Show all...
👍 5👎 1😁 1
Photo unavailableShow in Telegram
🎙 ፖል ስኮልስ '' በእኔ እና በኮቢ ማይኖ መካከል ሰዎች እያነፃፀሩ አይቻለው እናም አትልፉ እኔ 19 አመት እያለው ካለኝ አቋም አንሳር እሱ 10 ጊዜ የተሻለ ነው።'' 🅢🅗🅐🅡🅔➽ @Arseandmanutd
Show all...
🔥 4
Photo unavailableShow in Telegram
የቀድሞ የአርሰናል ተጨዋች የሆነው ላካዜት ዛሬ ልደቱ ነዉ። መልካም ልደት 🎉❤️! 🅢🅗🅐🅡🅔➽ @Arseandmanutd
Show all...
8🎉 3👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
🚨ማን ዩናይትድ የ18 አመቱ የሬንስ አማካኝ የዱዌ ፈላጊ ሆኖ ብቅ ብሏል። በዚህ የውድድር አመት በ ሊግ 1 አራት ጎሎችን አስቆጥሯል! የተጫዋቹ ዋጋ የ€35M  ነዉ። Source: (mirror football) 🅢🅗🅐🅡🅔➽ @Arseandmanutd
Show all...
👍 3👏 1
⚽️⚽️ ለቤቲንግ ተጫዋቾች በሙሉ  መልካም የሆነ ዜና አለኝ 📭እነሆ እሰከ ዛሬ ድረስ ቤቲንግ ስትጫየ ወቱ እናም ብዙ ጊዜ ብራችሁን የገፈገፋችሁ ሰዎች በሙሉ ከእዚህ ቡሀላ ሁል ጊዜ fixed ticket የሚሳካበት ቻናል ውስጥ ገብታችሁ ከፍተኛ ብር💶💵💸 አሸናፊ ሁኑኑ።።።። add channel 1k @Slimshady_lp                           
Show all...
💯
🎁 ይሸለሙ 🎁
Photo unavailableShow in Telegram
🗣️|  ጋብሬል: "እኔ (ወደ አርሰናል) ስመጣ ምናልባት ክለቡ ጥሩ ጊዜ ላይ አልነበረም።  አሁን በኤምሬትስ ስታዲየም በሆንን ቁጥር የሚሰማን ስሜት የማይታመን ነው"። 🅢🅗🅐🅡🅔➽ @Arseandmanutd
Show all...
3👍 2🔥 2
Photo unavailableShow in Telegram
🚨 የኤሪክ ቴን ሀግ እና የማንችስተር ዩናይትድ ሊለያዩ ነው ። ውሳኔ ተወስኗል ኤሪክ ቴን ሃግ ማንችስተር ዩናይትድን ይለቃል። 🅢🅗🅐🅡🅔➽ @Arseandmanutd
Show all...
👍 3😭 3👎 1😢 1
Photo unavailableShow in Telegram
በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ብዙ ነጥብ ሰብስበው ዋንጫ ማሸነፍ ያልቻሉ ክለቦች። ማን ዩናይትድ 2ጊዜ አርሰናል ደሞ 1 ጊዜ ብዙ ነጥብ በመሰብሰብ ዋንጫ ያጣ ክለቦች ናቸው። 🅢🅗🅐🅡🅔➽ @Arseandmanutd
Show all...
😐 4👍 1💔 1
#OFFICAL አሌሃንድሮ ጋርናቾ በኤቨርተን ላይ ያስቆጠራት የመቀስ ምት ጎል የፕሪሚየር ሊግ የዓመቱ ምርጥ ግብ ሆና ተመርጣለች። 🅢🅗🅐🅡🅔➽ @Arseandmanutd
Show all...
🔥 7