cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የአርሴ እና የማንቼ ፍንስ

የትላልቆቹ ክለቦች የአርሴ እና ለማንቼ ደጋፊዎች በኢትዮጵያ የተከፈተ ጥራቱን የጠበቀ ቻናል እዚህ • ፈጣን አና ከእውነተኛ ምንጭ የተገኙ መረጃዎች • የጨዋታ ትንታኔ እና የጨዋታ ውጤቶች እና የመሳሰሉትን • ስለ ሀያሎቹ አርሰናል እና ማንችስተር ዩናይትድ እናውራ✌️❤

Show more
Advertising posts
1 466
Subscribers
-624 hours
+267 days
+26230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ማንችስተር ዩናይትድ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ በአንድ የፕሪሚየር ሊግ ሲዝን 14 ጨዋታ ተሸንፏል 😔። 🅢🅗🅐🅡🅔➽ @Arseandmanutd
Show all...
👍 3💔 2😁 1💘 1
አርሰናል ዘንድሮ 18 ኪሊንሽት በማስመዝገብ ቀዳሚ ክለብ ነው። ማንችስተር ዩናይትድ በዘጠነኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል። 🅢🅗🅐🅡🅔➽ @Arseandmanutd
Show all...
👍 4 1
🎙️ጆኒ ኢቫንስ ''ማንኛውም አይነት ቡድን በጉዳት ምክንያት ሊቸገር ይችላል እኛም ይሄ ነው እያጋጠመን ያለው በተጫዋቾች እጥረት ምክንያት ብዙ ጨዋታዎችን በታዳጊ ተጫዋቾች ነው እየተጫወትን ያለነው ለነሱም ክብር ልንሰጣቸው ይገባናል'' 🅢🅗🅐🅡🅔➽ @Arseandmanutd
Show all...
👍 4😁 2🔥 1👌 1
አርሰናል በታሪኩ በአንድ የፕሪምየር የውድድር አመት 27 ጨዋታዎችን በማሸነፍ ሪከርድ መስበር ችሏል። 🅢🅗🅐🅡🅔➽ @Arseandmanutd
Show all...
🔥 2👍 1👏 1
ዊሊያም ሳሊባ የጨዋታው ኮከብ ሆኗል! 🅢🅗🅐🅡🅔➽ @Arseandmanutd
Show all...
🔥 4 1
ማንችስተር ዩናይትድ 0-1 አርሰናል ቁጥራዊ መረጃዎች 🅢🅗🅐🅡🅔➽ @Arseandmanutd
Show all...
👍 4 1😁 1
🇬🇧 የ36ኛ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ  ሳምንት ጨዋታ                   ⏰ ተጀመረ       ማንችስተር ዩናይትድ 0-0 አርሰናል 🅢🅗🅐🅡🅔➽ @Arseandmanutd
Show all...
👍 6 3🔥 2
የአመቱ ምርጥ ጨዋታ አሰላለፍ ፦ 12:30 | ማንችስተር ዩናይትድ ከ አርሰናል 🅢🅗🅐🅡🅔➽ @Arseandmanutd
Show all...
👍 4 3😁 2
የአመቱን ምርጥ ጨዋታ ማን ያሸንፋል? 🔥🔥Anonymous voting
  • ማንችስተር ዩናይትድ
  • አቻ
  • አርሰናል
0 votes
👍 5🔥 1
የአመቱን ምርጥ ጨዋታ ማን ያሸንፋል? 🔥🔥🔥Anonymous voting
  • ማንችስተር ዩናይትድ
  • አቻ
  • አርሰናል
0 votes