AirDrop Community (ETHIO)
Open in Telegram
ከ AirDrop ጋር የተያዘ ማንኛውንም መረጃ ቀደም ብለው ያግኙ። 🥳 💡አስተያየት Or ጥያቄ ካለ :- Star, Ton and Telegram Premium መግዛትና መሸጥ የምትፈልጉ [ @bini_e ] 👈
Show more8 779
Subscribers
No data24 hours
-627 days
-35130 days
Posts Archive
+2
$SEED Count down በሶስቱም ኤክስቼንጆች ጀምራል - Kucoin, Mexc እና Bingx
PRICE ገምቱ እስኪ
ለመሆኑ የ$ETN Airdropን ስንቶቻችሁ እየሰራችሁ ነው?
(በተቻለ ሁላችሁም ይህ መልእክት የደረሳችሁ ቤተሰቦች ሁሉ በድምፅ አሰጣጡ ተሳተፉ)
📣እጅግ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የ"እቴኑ ጀበና" የ$ETN ኤርድሮፕ የቴሌግራም ሚኒ አፕ ጌም እነሆ ይፋዊ በሆነ መንገድ ሊሊቀቅ 5 ቀናት ቀሩት።
🤡ባይሆን ይፋዊ በሆነ መንገድ እስኪለቀቅ ኮሚዩኒቲያችን ይበልጥ እየተዝናና የኤርድሮፖችን ነጥብ ይሰበስብ ዘንድ በኤርድሮፕ ጌሙ የሆነ ክፍል ላይ እንዲከፈት ተደርጎ በሚስጥራዊ መንገድ ተቀመጧል። ይህንን ሚስጥራዊ ቦታ አግኝቶ ጌሙን መክፈት የቻለ ሰው ከሌሎች ተጠቃሚዎች በመለየት ብቻውን ጌሙ በይፋ እስከሚለቀቅበት የሚቀጥሉት አምስት ቀናት ድረስ የኤርድሮፖችን ነጥብ መሰብሰብ ይችላል ማለት ነው።
🔖በዚህ ሂደት ሚስጥራዊ ቦታውን ያገኘ ሰው በተቻለ ሚስጥሩን ለማንም ባለመናገር ለራሱ ብቻ ይዞ መጠቀም የሚኖርበትና ያለውን ነጥብ ከሌሎች የተሻለ በማድረግ የኤርድሮፕ ክፍፍል ድርሻውን ከፍ ማድረግ እንዳለበት ለማስታወስ እንወዳለን።
Find me👉 https://t.me/ET_Netsa_Airdrop_bot?start=r957288838
@APKETH | @APKETH
Repost from Habesha vvIp
✨DAILY REMAINDER🦦
➊. Beamable Network - Daily Check in
❷. Sogni - Daily Check in
➌. Assister - Daily Check in
➍. 77 - bit - Daily Check in
➎. Billions Network - Daily Check in
🦥GOOD NIGHT
@ETH_WEBSITE_AIRDROP
@ETH_WEBSITE_AIRDROP
OKX x BUMS
(MINING PHASE 29 DAYS LEFT)
ቤተሰብ አሁን ላይ ብዙዎቻችን በቴሌግራም ፕሮጀክቶች ተስፋ ቆርጠናል ነገር ግን ከWebsite ፕሮጀክቶች በተጨማሪ ትላልቅ አቅም አላቸው የሚባሉ ፕሮጀክቶችን አንዴ እስከጀመርነው ድረስ አልፎ አልፎ እያስታወስን ብንሰራ አሪፍ ይመስለኛል።
Bums:Pavel Durov Promote ያደረገው ፕሮጀክት ነው እና Mining Phase ሊያበቃ 29 ቀን ብቻ ነው የቀረው።
Blum:በBinance የሚደገፍ ፕሮጀክት ነው Daily Cheak in ማድረግ ብቻ ነው አልፎ አልፎ Task ሲመጣ መስራት
HOT:በየሶስት ሰዓቱ Claim ማድረግ ነው ይሄም አሪፍ ከሚባሉት አንዱ ነው።
DONOT:በBlum የሚደገፍ ነው Daily Combo መስራት ብቻ ነው እና Task ሲመጣ መስራት።
Sigma:በTON ነው ሚደገፈው Task ሲመጣ መስራት ብቻ።
Hrum:በX EMPIRE ነው ሚደገፈው DAILY ANSWER መስራት ነው እና TASK ሲመጣ መስራት።
ሌሎችም አሉ ከ(5 ደቂቃ) በላይ አይወስዱም ከWebsite Airdrop ጎን ለጎን ብንሰራቸው አሪፍ ነው።
treasury open door 😁
ይህ ፕሮጀክት የዶግስ መሆኑ የተረጋገጠ ይመስላል። ገብታችሁ እዩት። ምስሉ ላይ ያሉት ሌሎችም ተመልከቱ።
በሩ ስትከፍቱት 😇
ዶግስ ምልክት ወደ ውስጥ ይገባል። 🐶
✅እንዲሁም ልክ እንደ ዶግስ ምን ያህል አመታት ቴሌግራም እንደተጠቀማችሁ ፣
🧩 ምን ያህል ቴክስት እንደተላላካችሁ ይነግራችኋል።
Repost from ETN Ecosystem™
‼️ቢረዝምም በዚህ መድረክ በነፃ ላገለገልኳችሁ ጊዜያት ሁሉ ስትሉ ታነቡት ዘንድ በትህትና ለመጠየቅ ወደድኩ። ‼️
✏️ይድረስ በዚህ መድረክ ለምታውቁኝ ኢትዮጵያዊ እህት ወንድሞቼ:🙏
🔖እውነት እውነት እንነጋገር ከተባለ ... (ያው ግልፅ ስለሆንኩ🙏) እኛ የምናልመውን አልማችሁ እና አስባችሁ እኩል እየተራመድን ቢሆን ኖሮ የት በደረስን ነበር፤ በእርግጥ አሁንም አልረፈደም ... ድንገት ለምን ካላችሁን ለየትኛውም የCrypto ፕሮጀክት የኮምዩኒቲ ጥንካሬ እስትንፋስ ስለሆነ . . . !!!
🙂የሆነው ሆኖ ብሮስኪ:
ምንም ይምጣ ምን: ምንም ይሁን ምን ለአገራችን ልጆች እስከጠቀመ: የሚጠቀመው ወጣት ቁጥር ደግሞ ለምን 20 ብቻ አይሆንም ... we will never stop #building. We will never stop creating a better future for our kids and the younger generation.
🙏🏾ፈጣሪን ተገን አድርገን: ያነገብነውን ጠንካራ አጀንዳ አደራጅተን የአገራችንን ልጆች ከነገ ጋር ለማገናኘት እንጥራለን: ከከነገወዲያ ጋር ለማጋመድ እንደክማለን። ለማስታወስ ያህል ግን ፕሮጀክቱ የግለሰቦች ሳይሆን የአገር መሆኑን በደማቁ አስምሩበት። የኔ ብቻ ሳይሆን የአንተ: ያንቺ: የሱ: የሷ: ... ብቻ የሁላችንም (የእኛ) የኢትዮጳያውያን ፕሮጀክት ነው። ለናንተው የተሰራ ነውና: ያለናንተም ኦና ሆኖ የሚቀርብ የወረቀት እና ስክሪን ላይ የኮድ ስክፕት ብቻ ነው።
🖥በተረፈ አስቀድመንም: አሁንም: ነገም አንዲትም ቤሳቤስቲን ያለፍቃዳችሁ አልያም ያለአስገዳጅ ምክንያታዊ ሁነቶች ገንዘብን ስጡን: ወይ ፕሮጀክቱ ላይ ፈሰስ አርጉበት: አልያም ኮይኑን ግዙት ወዘተ ብለንም አናውቅም: እያልንም አይደለም: ወደፊትም አንልም!!! 💯🆓 አብዛኛዎቻችሁ ስለፕሮጀክቱ አልተረዳችሁምና በተቻላችሁ ጊዜ ሰታችሁ ምኑነቱን አጥኑት: $ETN ከኮይንም በላይ ስነምህዳራዊ ብቃትን ያነገበ: በስራ አጥነትና በእውቀት ክፍተት እያጣጣረ ያለውን የዘመናችንን የአፍላ ወጣት ክፍል ለመጥቀም: ለማነሳሳት ከተቻለም ለማብቃት ልንጠቀመው የምንችለው የድህነት መዋጊያ ዲጂታል ጠብመንጃችን ነው።✌️😃
💬እንዳልኳችሁ ነው: ነገ ሰሚ ስናገኝና አውሮፓና አሜሪካኖቹ እውቅናን ሲሰጡን፤ አደራ ጀግና ያገሬ ልጆች ብላችሁ እንዳትመጡ።🙏🏾 በተቃራኒው ለጊዜው ቁጥራችሁ አነስተኛ ቢሆንም፤ ይህን ጥሪ ተቀብላችሁና በስማችንም ምንም አይነት የገንዘብ ጥየቃ እንደሌለ አውቃችሁ ይህንን እውቀት በነፃ ለአገራችን ልጆች የምንገነባበትን: እርስ በእርስ የምንማማርበትን ብዙዎችን ከድህነት እና ከእውቀት እጥረት የምናድንበትን ጠንካራ ስብስብ ለመገንባት ፍላጎቱ ያላችሁ ደግሞ ወደተጠናከረ እና መሬት ላይ የወረደ ስራ የምንሰራበት ወቅት ላይ ነንና ተዘጋጁ።
💭አስበኸዋል ከ130 ሚሊየን ህዝብ 65 በመቶ ገና ህይወትን 'ሀ' ብሎ ሊጀምር ያሰፈሰፈ አፍላ ወጣት ያለባትን አገር ይዘህ፤ በዛ ላይ የትምህርት ስርዓቱ ወጣ ገባነት አይሆኑ በሆነው የጉርምስና እድሜው እድሎቹ የሚጠቡበትን ሁነት እየፈጠረበት ያለችን ቀዬ ይዘህ አሁንም ከመንግስት፤ አሁንም ከአባት እና እናቶችህ ስትጠብቅ?! ለዚህ ትውልድ አጋር እና መከታ ለመሆን የመጀመሪያው ተጠያቂ ልሆን የምችለው እኔ immediate ታላቁ የሆንኩት የ90s ትውልዱ ምርት ነኝ ብዬ አምናለው። ካልሆነማ እኔ ያኔ ኢንተርኔት የሚባለውን ነገር በቲቪ ብቻ እያየሁ እንዳደኩትና የሌላ አለም እኩዮቼ አሁን ላይ ሌላ ታሪክ ላይ ገብተው የእኔ እኩያ ኢትዮጵያዊ ወጣት ከነሱ ኋላ እየተራመደ እንዳለው: ታናናሾቼንም ዛሬም የነጭ ተከታይ: ዛሬም የነሱ መንጋ ሆነህ ቀጥል ብሎ እንደመፍረድ ነው።
📣እናማ cost sharing በሚባል አሰራር በወር በወር እየቆረጠች ላስተማረቺኝ እናት አገሬ ውለታ በዚህ ሀሳብ የሚስማማው ሰው ቁጥር ከ200 ከበለጠ ከረመዳን ፆም በኋላ ሙሉ ለሙሉ የETN ፕሮጀክትን የሙሉ ጊዜ ስራዬ በማድረግ ለአገሬ ልጆች ጊዜዬን እና እውቀቴን ሰውቼ፤ ይህንን አንዳች ትልቅ ትሩፋት ያለውን ፕሮጀክት ከዳር ለማድረስ እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ወጣትም የሚጠቀምበት እና የሚለወጥበት መሆኑን አረጋግጬ ከባልደረቦቼ እና ከናንተው ጋር ከዳር ለማድረስ ቃል እገባለው። በተጨማሪነትም በቻልኩት ሁሉ ፕሮጀክቱን አማክዬ ያለኝን እውቀት እስከጥጉ በሙሉ ጊዜዬ ለመስጠት ቃሌ ነው። አሁንም ግን እደግመዋለው: ቃሌን የምፈፅመው የምንደክምለት ፕሮጀክት እስትንፋስ የሚሆነው 'ኮምዩኒቲ' የሚባለው ነፍስ በውስጡ የሚኖረው ከሆነና ከሆነ ብቻ።
✨በተሬ ብራዳ:
Remember Satoshi was alone bruh. Today Bitcoin is on the verge of ruling human kinds every transactions.😎🤝 እናማ $ETN መስሚያዋን ጥጥ አርጋ ትቀጥላለች። It's all about the conviction in you. እንጂማ የምሪቱ ሁሉ አለቃ ተደረግኸ የተሾመከው ሰው እኮ ነህ my G. ይቻላል!!!
ከላይ ያጋራውህ ምስል ለአገሬ ወጣት መሸጋገሪያ ሊሆን የሚችለውን በጣም ብዙ ከሆኑት የ$ETN ሀሳቦች መካከል ትንሹ የሚባለውን ነው። ምናልባት ብንተጋገዝ እና ሁላችንም የእኔነቱን ብንካፈለው ኖሮ በጣም በቅርቡ ዙም ኢን አርገህ ስታየው የምታገኘው value ይኖረን ነበር። እንዳልኩህ ከተጋገዝን አደለም ተምሮ መብቃትን ድህነትንም ከነአካቴው ጠራርገን እንደምናሰናብተው እምነታችን ነው። [ከፈጣሪ ጋር!!!]
ናቲያችሁ ነኝ።
Founder @cryptotalk_et
Co-Founder @etnetsacoin
Beamable ከSolana Wallet ጋር Connect አድረጉ!
GN FAM ❤
@ETH_WEBSITE_AIRDROP
@ETH_WEBSITE_AIRDROP
አድሚኖችም እንኳን ደስ አለህ እየተባባሉ ነው ነገሩ ወዴት ነው 🤔
Binance 🛒comfirm አድርጎ ነው በሉኝ
+1
Reminder🔔
Don't forget to claim your #ETN Daily checkin
Mine and claim yours every 3 hours! (very very important)
If you have any questions or concerns, please ask in the comments!
https://t.me/ET_Netsa_Airdrop_bot?start=r957288838
@APKETH | @APKETH
Binance Remedan give away
በፊት ከሚሰጠው 4_5 እጥፍ እየሰጠ ነው
እድላችሁን ሞክሩ
ሊንክ👇
https://app.binance.com/uni-qr/HXgoYEmr?utm_medium=web_share_copy
