AirDrop Community (ETHIO)
Open in Telegram
ከ AirDrop ጋር የተያዘ ማንኛውንም መረጃ ቀደም ብለው ያግኙ። 🥳 💡አስተያየት Or ጥያቄ ካለ :- Star, Ton and Telegram Premium መግዛትና መሸጥ የምትፈልጉ [ @bini_e ] 👈
Show more8 779
Subscribers
No data24 hours
-627 days
-35130 days
Posts Archive
Ramadan Red Packet Giveaway 🛒
Hamster token ነው እየሰጡ ያሉት 🤭,claim መደረጉ ሳያልቅ ቶሎ claim አድርጉ
Link https://app.binance.com/uni-qr/9QKBXtQo?utm_medium=web_share_copy
@APKETH | @APKETH
+1
Reminder🔔
Don't forget to claim your #ETN Daily checkin
Mine and claim yours every 3 hours! (very very important)
If you have any questions or concerns, please ask in the comments!
https://t.me/ET_Netsa_Airdrop_bot?start=r957288838
@APKETH | @APKETH
+1
🧠Billions Network Airdrop Live ‼️
Reward Confirmed 😡
በዚህ ሊንክ ግቡ : https://signup.billions
✅ ከ GMail ጋር Connect አድርጉ
✅ ሁሉንም Task ስሩ
✅ Wallet Connect አድርጉ
✅ ጀለሶቻችሁን Invite አድርጉ
Backed By Polygon 🟣
+1
የፕሬዝዳንት ትራምፕ world liberty financial (WLFI) $USD1 የተባለ ከአሜሪካ ዶላር ጋር የተገናኘ ስቴብልኮይን launch አድርጓል!
ይህ stablecoin በአሜሪካ መንግስት ቦንድ እና ጥሬ ገንዘብ የተደገፈ ነው፣ በEthereum እና BNB Chain ላይ ይሰራል፣ ትላልቅ ባለሀብቶችን በፍጥነት እና በተረጋጋ መንገድ ከአገር ወደ አገር ክፍያ እንዲፈጽሙ ይረዳል።
ለምን ቢትኮይንን አልተጠቀሙም? ዋጋው ይወርዳል ይጨምራል፤ ለተረጋጋ አገልግሎት አይሆንም። ለምን USDT ወይም USDC አልተጠቀሙም?
አዲስ launch ያደረጉት USD1 offers better control, transparency with BitGo custody, and fits Trump’s U.S.-first crypto vision. BitGo custody means BitGo, a trusted company, keeps your crypto safe in offline ‘cold storage,’ protecting it from hackers.በዚህም ተያይዞ የStablecoin Market እያደገ ነው—በ2025 በ46% ጨምሯል፣ ማለትም ከ162 ቢሊዮን ዶላር ወደ 237 ቢሊዮን ዶላር አድጓል!
full story
@APKETH
@APKETH
🆒ET Netsa Coin ($ETN)🪙 በየቀኑ እየበራች ነው!
📌ራዕያችንን ካካፈልንና ጄሰን እና ናትናኤልን ካስተዋወቅን በኋላ፣ የ$ETNን መሰረታዊ ነገሮች ደግሞ ጠለቅ አድርገን ለመፈተሽ እንሞክር። በዚህም እናንተም የበለጠ የበራ እይታ ኖሯችሁ ጠቀሜታውን በመረዳት የምትቀላቀሉበትን እድል እንደምንፈጥርላችሁ ተስፋችን ነው።
📊
በፈጣኑ የTON blockchain💰 ላይ የተገነባው የ$ETN ኮይን 5 ሚሊዮን ቶከን አቅርቦት አለው—40% የሚሆነው ለማይናወጥ መረጋጋት ሲባል በLiqudity ውስጥ የተቆለፈ ነው። ድምራቸው ከ50,000 በላይ የሚሆኑ የማህበራዊ ሚዲያ ተከታዮች እና ከ6500+ በላይ ተጠቃሚዎች፤ ከ300 በላይ ሆልደሮችን ይዘን፣ ከመጀመሪያው ዝርዝር ዋጋ በላይ የ32 ጊዜ እጥፍ ትርፍን በማስመዝገብ ATH የገበያ ዋጋችንን ልናይ ችለናል። አሁን ደግሞ ከመጀመሪያው እሴት ዋጋችን የ22 ጊዜ እጥፍ ትርፍን አስመዝግበን አንድ የETN ኮይን ብዙዎች ባያስተውሉትም አንድ የኢትዮጵያ ብር እየተሸጠ ይገኛል — የማይቆም ፍጥነታችን እና የጠንካራ ኮሚዩኒቲ ባለቤትነት ማረጋገጫችን ነው! 🪙ለመሆኑ ለምን $ETN? ‼️አጭሩ እና ሁለቴ እንዳናስብ የማያደርገን ምክንያታችን በዚህ ልክ ተጠናክሮ የዘለቀ፤ መሬት ላይ ወርዶ ተግባራዊነቱን ያረጋገጠ ኢትዮጵያዊ ፕሮጀክት በመሆኑ ብቻ፤ የአገርህ የአገርሽ የአገሬ ፤ በአጠቃላይ የአገራችን እና የሁላችንም ምርት ስለሆነ። በመስኩም ምናልባትም ሩቅ የተጓዘ እና የህዝቡን ድጋፍ ብቻ የሚጠብቅ፤ በዛው ልክም አገሩን ወክሎ ለአለም ገበያ የመቅረብ አቅም ያለው መኩሪያ ስለሆነ ነው $ETN። ✔️በዋናነት የኢትዮጵያን ወጣቶች ስለ blockchainእና ክሪፕቶከረንሲው አለም በነፃ ከማስተማር አልፎ እየከፈለ ለማስተማር የተሰናዳ፣ ዝቅተኛ ዋጋ ያላቸውን ፈጣን ግብይቶች ማከናወን የሚያስችል(fast transaction low fee)፣ በቅርቡ የሚደረግ የ2 ሚሊዮን $ETN የኤርድሮፕ እድልን የያዘ እና ኮይኑን በመያዝ ብቻ ያለንን እሴት እንዲያድግ የሚደረግ ስቴኪንግ—ሁሉም በኢትዮጵያ እና በኢትዮጳያውን ወጣቶች ስር ሆኖ በአለም ዳርቻ ተደራሽ የሆነ ፕሮጀክት በመሆኑ እንደኢትዮጳያዊ ቀዳሚ ምርጫችን እንድናደርገው ያስገድደናል።........ @APKETH @APKETH
GM GM ☀️
....So get up,make each of your minute count, and make things happen—don’t wait for the perfect day because you never know how much time you’ve got!
Let’s seize the moment, chase our goals, and make this week count.
🎯Incentive
Raise $26M 🔥
✅በዚህ ሊንክ ግቡ
➡️ https://social.incentiv.net
✔️ X እና Discord አካውንታችሁን Connect አድርጉ በመቀጠል Email አስገቡ
✅ ሁሉንም task ከሰራችሁ በኋላ Early badge claim አድርጉ
👌 ትልቅ project ነዉ
+1
Reminder🔔
Don't forget to claim your #ETN Daily checkin
Mine and claim yours every 3 hours! (very very important)
If you have any questions or concerns, please ask in the comments!
https://t.me/ET_Netsa_Airdrop_bot?start=r957288838
@APKETH | @APKETH
🪙ቢትኮይን ትልቅ ሞገድ እየፈጠረ ነው፣ ነገር ግን አሁንም ገና መጀመሪያ ደረጃ ላይ ነው።(በadoption level)
🌐የCryptorank ጥናት እንደሚያሳየው፣ በዓለም ላይ ከ4% ያነሱ ሰዎች የቢትኮይን (BTC) ባለቤት ናቸው፣ በሰሜን አሜሪካ ደግሞ ይህ ቁጥር በ10.7% መሪ ነው።
🙂በአፍሪካ፣ ወደ 5% የሚሆኑ ሰዎች ክሪፕቶን ይይዛሉ፣ እናም ናይጄሪያ 🇳🇬 ወደ 33%የሚጠጋ የህዝብ ቁጥር እንደ ቢትኮይን ያሉ ዲጂታል Currency በመጠቀም ረገድ ከአፍሪካ ሀገሮች መሪ ነች(Nigerians ከባድ ናቸው😄)—ይህም ውድ የሆኑ ድንበር ተሻጋሪ ክፍያዎች፣ የሞባይል ገንዘብ አጠቃቀም(digital)፣ እና የዋጋ ንረት ስጋት ሰዎችን ወደ ክሪፕቶ ፊታቸውን እንዲያዞሩ ምክንያት ሆኗል።
ለምሳሌ፣ በናይጄሪያ ብዙዎች ባንኮችን መጠቀም ሳይጠበቅባቸው በሞባይል በቀላሉ ገንዘብ መላክና መቀበል ስለሚችሉ፣ ክሪፕቶ ለእነሱ ተግባራዊ መፍትሔ ሆኗል።(እኛም bank ተጠቀምን እንላለን እንጂ ታሪኩ ሌላ ነው🚶♂➡️)ለዚህ ኢንዱስትሪ(crypto space) ትልቁ ፈተና ምንድን ነው?❓ ግንዛቤን መፍጠር እና ስለ ክሪፕቶ ዕውቀትን ማሰራጨት ነው። በተለይ በአፍሪካ እንደ ኢትዮጵያ ባሉ አገሮች፣ ብዙ ሰዎች ክሪፕቶ ምን እንደሆነ ወይም እንዴት እንደሚሰራ አያውቁም(ስለዚህ ነገር ስታወሩላቸው እንኳን ገንዘባቸውን ልትዘርፉ የመጣችሁ ነው ሚመስላቸው)፣ ስለዚህም ይህን መረጃ እያጣፈጡ በቀላል መንገድ ማድረስ ትልቅ ለውጥ ያመጣል። ✨ስራ ፈጣሪዎች፣ Developers ቀላልና ጠቃሚ ምርቶችን መፍጠር አለባቸው፣ ይህም ዲጂታል Coins ለሚሊዮኖች በዕለት ተዕለት ሕይወታቸው እንዲውል ያደርጋል። ለምሳሌ፣ በኢትዮጵያ ውስጥ እንደ ቡና አምራቾች ያሉ አነስተኛ ንግዶች ቢትኮይንን በመጠቀም በቀጥታ ወደ ውጭ አገር መሸጥ ከቻሉ፣ የባንክ ክፍያዎችን መቆጠብና ገቢያቸውን ማሳደግ ይችላሉ። ይህ ሁሉ የሚጀምረው በትምህርትና በተግባራዊ መፍትሔዎች ነው። @APKETH | @APKETH
GM GM Fam ☀️
Let’s kick off the week with a quick recap of last week’s action in the crypto space.
✔️ Trump spoke at the Digital Asset Summit in NYC on March 20, promising to make the U.S. the top crypto power and end the SEC’s crackdown
✔️Bitcoin jumped to $88,000!
✔️ Russia’s using Bitcoin and Ethereum for oil trades with China and India to dodge sanctions, showing crypto’s real-world power.
✔️ The Fed kept rates at 4.25%–4.50%, but Powell warned of a rising recession risk, which spooked the market a bit.
✔️XRP soared after the SEC dropped its appeal against Ripple, and Strategy grabbed another 130 BTC.
It’s been a wild ride,
Wishing to y'all a Great day,let’s make this week count!
@APKETH | @APKETH
+1
Reminder🔔
Don't forget to claim your #ETN Daily checkin
Mine and claim yours every 3 hours! (very very important)
If you have any questions or concerns, please ask in the comments!
https://t.me/ET_Netsa_Airdrop_bot?start=r957288838
@APKETH | @APKETH
NOTCOIN and DOGS still remains the biggest and Fairest Airdrops since history ❤️😔
No Much protocols just fun No Eligibility criteria Everybody was qualifiedDistributed to over 20m to 50m and still everybody got a reasonable Allocation Onboarded the highest number of users to Crypto and Blockchain entirely No Matter the present look of things My flowers to the TON and Telegram once more 😬
