en
Feedback
AirDrop Community (ETHIO)

AirDrop Community (ETHIO)

Open in Telegram

ከ AirDrop ጋር የተያዘ ማንኛውንም መረጃ ቀደም ብለው ያግኙ። 🥳 💡አስተያየት Or ጥያቄ ካለ :- Star, Ton and Telegram Premium መግዛትና መሸጥ የምትፈልጉ [ @bini_e ] 👈

Show more
8 779
Subscribers
No data24 hours
-627 days
-35130 days
Posts Archive
GM FAMILY.. ፀጉር ቤት ብትሄዱ መሬት ላይ ፀጉር አታጡም ጋራዥም ብትሄዱ የተደፋፋ ዘይት ምናምን አይጠፋም ታድያ ባንኮች ግን ምን ሆነው ነው ?🤔 በሉ መልካም ቀን 🤥

Eligible የሆነ አለ?😉

ከርዕስ ውጪ #DV2026 እንዴት አመሻችሁ guys የአሜሪካ ዳይቨርሲቲ ቪዛ (DV) 2026 አሸናፊዎች ሎተሪ ዛሬ ምሽት ይፋ ተደርጓል። ለዲቪ /DV/ 2026 ማመልከቻ የሞሉ በ https://dvpro
+1
ከርዕስ ውጪ #DV2026 እንዴት አመሻችሁ guys የአሜሪካ ዳይቨርሲቲ ቪዛ (DV) 2026 አሸናፊዎች ሎተሪ ዛሬ ምሽት ይፋ ተደርጓል። ለዲቪ /DV/ 2026 ማመልከቻ የሞሉ በ https://dvprogram.state.gov/ESC ብቻ የማረጋገጫ ቁጥራቸውን በማስገባት ውጤቱን / ማሸነፍ አለማሸነፋቸውን መመልከት ይችላሉ። @APKETH @APKETH

0.0008 ETH የሚሆን ETHERIUM METAMASK ዋለታችሁ ላይ ያላችሁ ሰዎች፤100 $SOX CLAIM ማረግ ትችላላችሁ። 👉https://claim.s0xlayer.com/?ref=0x3d43a18123
0.0008 ETH የሚሆን ETHERIUM METAMASK ዋለታችሁ ላይ ያላችሁ ሰዎች፤100 $SOX CLAIM ማረግ ትችላላችሁ። 👉https://claim.s0xlayer.com/?ref=0x3d43a1812303b1dcfd9e603fa0d429cfb74fdfc5

$SOX Airdrop TGE And listing 14th May.ከ 10 ቡኋላ ማለት ነው። SNAPSHOT ደግሞ MAY 4 ነው። 30M$ RAISED አርገዋል። በዝህ ሊንክ ግቡ፤👇👇👇 https://s0
+1
$SOX Airdrop TGE And listing 14th May.ከ 10 ቡኋላ ማለት ነው። SNAPSHOT ደግሞ MAY 4 ነው። 30M$ RAISED አርገዋል።    በዝህ ሊንክ ግቡ፤👇👇👇 https://s0xlayer.com/register.php?ref=S0X149579 Sign up አድርጉ፤ ከዛ ሁሉንም TASK ጨረሱ።ለ ጓደኞቻችሁም INVITE አርጉ። DONE

TWITTER ላይ Follow እንደራረግ፤ Follow አርገኝ ፤እመልሳለሁ https://x.com/SheMue12?t=bCD6T0-BSOWFYsbhXS5VGg&s=09

Polyester Waitlist ✅ Register👉 https://polyester.com/?ref=74F3MQL4 💡 Submit Email 💡 Complete All Task 💡 Done
Polyester Waitlist ✅ Register👉 https://polyester.com/?ref=74F3MQL4 💡 Submit Email 💡 Complete All Task 💡 Done

GM FAM!
GM FAM!

#ZAR ✅|| ይህ አፕ ዋና አለማው stable ኮይን ወደ ካሽ ካሽ ደግሞ ወደ stable ኮይን የምንቀይርበት አሰራር መፍጠር ነው። ✅|| ZAR በsolana የሚደገፍ ሲሆን 7 ሚልዮን fundrais
+1
#ZAR ✅|| ይህ አፕ ዋና አለማው stable ኮይን ወደ ካሽ ካሽ ደግሞ ወደ stable ኮይን የምንቀይርበት አሰራር መፍጠር ነው። ✅|| ZAR በsolana የሚደገፍ ሲሆን 7 ሚልዮን fundraise አድርጓል። አሰራሩ ቀጥታ ይሄንን ሊንክ ነክታችሁ ግቡ።  👇👇 https://ref.zar.app/NcCj2FdRoRb ከዛ ወደ playstore ይወስዳችዋል። donwload አድርጉት። ✅|| Ethiopia መርጣችሁ ስልክ ቁጥራችሁ አስገቡ። ስልክ ቁጥሩ whatsapp የከፈታችሁበት መሆን አለበት። ✅|| በwhatsapp የተላከላችሁ ኮድ አስገቡ። የማትረሱት pin code አስገቡ || continue || task ስሩ። ታስክ ሰርታችሁ መጠበቅ ብቻ ነው።

Telegram_Update ቴሌግራማችሁን update አድርጉት አዳዲስ ፊቸሮች ተጨምረዋል። ⚫Group call ከዘህ በፊት ከ2 በላይ Group call ለማድረግ የግድ Group create ማድረግ ግዴታ
Telegram_Update ቴሌግራማችሁን update አድርጉት አዳዲስ ፊቸሮች ተጨምረዋል። ⚫Group call ከዘህ በፊት ከ2 በላይ Group call ለማድረግ የግድ Group create ማድረግ ግዴታ ነበር። አሁን ግን Group create ማድረግ አይጠበቅብንም። አንድ ለአንድ እያወራን ሌሎች ሰዎችን add ማድረግ እንችላለን። How to start a group call ⚫From an existing call. Just call anyone on Telegram, then tap the 'Add Person' button in the top right corner of your screen — and you're all set. ⚫From the Calls Tab. Open your Calls Tab (you may need to enable it via Settings > Recent Calls), then tap New Call and select multiple people to call. ⚫Using a link. In the Calls Tab, tap New Call, then select New Call Link. ⚫Automated Business Accounts Telegram premium ተጠቃሚዎች በTelegram business feature ላይ 3rd party chatbot በጨመር ይችላሉ። እነዚህ ቦቶች message automatically መመለስ ይችላሉ፤ profile manage ማድረግ ይችላሉ፤ gift & star manage ማድረግ ይችላሉ፤ story manage ማድረግ ይችላሉ። ከ10 በላይ automated ተግባሮችን መፈጸም ይችላሉ። ⚫Easily share የቻናል post ላይ የshare ቀስቷን ጫን አድርጎ በመያዝ ለሰዎች ወይም ለራሳች በቀላሉ share ማድረግ እንችላለን። ⚫Frozen account contact ላይ save ላላደረጋችሁት ሰዎች በተደጋጋሚ spam message የምትልኩ ከሆነ፤ ወይም በአካውንታችሁ scam የምታደርጉ ከሆነ አካውንታችሁ freeze ሊደረግ ይችላል። freeze ከተደረገ message መላክ አትችሉም፣ groupና ቻናል ላይ መፃፍ አትችሉም። Read-only mode ስለሚሆን ማንበብና ማየት እንጂ ምንም አይነት ሌሎች ተግባሮችን መፈጸም አትችሉም። Appeal ማድረግ ግን ትችላላችሁ። በመጨረሻም Telegram ይህን ብለዋል። "We welcome security researchers to study the detailed documentation and open source code that powers the new group calls. For more than 10 years, Telegram has offered over $100,000 to anyone who could crack its encryption protocol — and no one has ever succeeded."😂😂

Repost from Big Habesha Tech
Telegram_Update ቴሌግራማችሁን update አድርጉት አዳዲስ ፊቸሮች ተጨምረዋል። ⚫Group call ከዘህ በፊት ከ2 በላይ Group call ለማድረግ የግድ Group create ማድረግ ግዴታ
Telegram_Update ቴሌግራማችሁን update አድርጉት አዳዲስ ፊቸሮች ተጨምረዋል። Group call ከዘህ በፊት ከ2 በላይ Group call ለማድረግ የግድ Group create ማድረግ ግዴታ ነበር። አሁን ግን Group create ማድረግ አይጠበቅብንም። አንድ ለአንድ እያወራን ሌሎች ሰዎችን add ማድረግ እንችላለን። How to start a group call ⚫From an existing call. Just call anyone on Telegram, then tap the 'Add Person' button in the top right corner of your screen — and you're all set. ⚫From the Calls Tab. Open your Calls Tab (you may need to enable it via Settings > Recent Calls), then tap New Call and select multiple people to call. ⚫Using a link. In the Calls Tab, tap New Call, then select New Call Link. ⚫Automated Business Accounts Telegram premium ተጠቃሚዎች በTelegram business feature ላይ 3rd party chatbot በጨመር ይችላሉ። እነዚህ ቦቶች message automatically መመለስ ይችላሉ፤ profile manage ማድረግ ይችላሉ፤ gift & star manage ማድረግ ይችላሉ፤ story manage ማድረግ ይችላሉ። ከ10 በላይ automated ተግባሮችን መፈጸም ይችላሉ። Easily share የቻናል post ላይ የshare ቀስቷን ጫን አድርጎ በመያዝ ለሰዎች ወይም ለራሳች በቀላሉ share ማድረግ እንችላለን። ⚫Frozen account contact ላይ save ላላደረጋችሁት ሰዎች በተደጋጋሚ spam message የምትልኩ ከሆነ፤ ወይም በአካውንታችሁ scam የምታደርጉ ከሆነ አካውንታችሁ freeze ሊደረግ ይችላል። freeze ከተደረገ message መላክ አትችሉም፣ groupና ቻናል ላይ መፃፍ አትችሉም። Read-only mode ስለሚሆን ማንበብና ማየት እንጂ ምንም አይነት ሌሎች ተግባሮችን መፈጸም አትችሉም። Appeal ማድረግ ግን ትችላላችሁ። በመጨረሻም Telegram ይህን ብለዋል። "We welcome security researchers to study the detailed documentation and open source code that powers the new group calls. For more than 10 years, Telegram has offered over $100,000 to anyone who could crack its encryption protocol — and no one has ever succeeded."😂😂

behind every crypto millionaire, there were days like this
behind every crypto millionaire, there were days like this

Repost from Habesha vvIp
ll • Beamable [BMB]~ Season 2 ጀምሯል ll• Store ውስጥ ገብታቹ Second Month Badge ውሰዱ ll• Quest Board ላይ ገብታቹ Task ስሩ ll• Rank Up ውስጥ
ll • Beamable [BMB]~ Season 2 ጀምሯል ll• Store ውስጥ ገብታቹ Second Month Badge ውሰዱ ll• Quest Board ላይ ገብታቹ Task ስሩ ll• Rank Up ውስጥ ገብታችሁ ባላችሁ Level መሠረት BMB Box Claim አድርጉ     መልካም የላብ አደሮች ቀን  💔 -----------------------------💔      HAPPY WORKER'S DAY @ETH_WEBSITE_AIRDROP @ETH_WEBSITE_AIRDROP

#CryptoPakistan 🔺በትራምፕ የሚደገፈው የ World Liberty Financial (WLF) 🇵🇰ከፓኪስታን ክሪፕቶ ካውንስል ጋር በመተባበር ብሎክቼይንና ዲፋይን ለማሳደግ ተስማምተዋል 📈፣
#CryptoPakistan 🔺በትራምፕ የሚደገፈው የ World Liberty Financial (WLF) 🇵🇰ከፓኪስታን ክሪፕቶ ካውንስል ጋር በመተባበር ብሎክቼይንና ዲፋይን ለማሳደግ ተስማምተዋል 📈፣ 📌በቅርቡም 🇵🇰 Pakistan የባይናንስ መስራች ቻንግፔንግ ዞን 🧑🏻‍💼( CZ ) የPakistan Crypto STRATEGIC ADVISOR አድርጋ መሾሟ ይታወሳል  ‼️
Pakistan is Cooking 🧑‍🍳

Kite Ai Testnet ( Started 1 Month ago) መጀመርያ በዝህ LINK ግቡ 👇👇👇 https://testnet.gokite.ai?r=FYaRNEWY ✳️ Metamask wallet Conne
Kite Ai Testnet ( Started 1 Month ago) መጀመርያ በዝህ LINK ግቡ 👇👇👇 https://testnet.gokite.ai?r=FYaRNEWY ✳️ Metamask wallet Connect አድርጉ ከዛም Discord እና twitter Connect አድርጉ ከዛም ውስጥ ያሉትን የsocial ታስኮች ስትሰሩ XP ይሰጣችኃል ከዛም ወደታች ወረድ ብላችሁ Interact with Kite i agents   የሚለውን ነክታችሁ መጀመሪያ ያገናጋችሁትን wallet connect አድርጋችሁ interact አድርጉ በቀን 200XP point ይሰጣቿል። ለአሰራር በጣም ቀላል ነው፤ምንም የሚከብድ ነገር የለውም። በቀን 10 ደቂቃ ሰጥታችሁ ስሩት።

" እንዴት አደራችሁ ቤተሰብ መልካም ቀን ተመኘሁ
" እንዴት አደራችሁ ቤተሰብ መልካም ቀን ተመኘሁ

😂 $WCOIN No Listing, No Airdrop😂😂😂😂😂😂😂 Fam seems like W-Coin will postponed the listing, Big Dust? አይ Telegram Airdro
😂 $WCOIN No Listing, No Airdrop😂😂😂😂😂😂😂 Fam seems like W-Coin will postponed the listing, Big Dust? አይ Telegram Airdrop ይመቻቸው እኛስ ከተፋታን ቆየን

ይሄንን ያውቃሉ ? አንድ ቶክን በCEX ኤክስቼንጅ ላይ #ሊስት ሲደረግ ለኤክስቼንጁ ከ1 ሚልየን ዶላር እስከ 5 ሚልየን ዶላር ባለው ውስጥ መክፈል ይጠበቅበታል ። አንድ ቶክን ላውንች ሲደረግ ለኤክስ
ይሄንን ያውቃሉ ? አንድ ቶክን በCEX ኤክስቼንጅ ላይ #ሊስት ሲደረግ ለኤክስቼንጁ ከ1 ሚልየን ዶላር እስከ 5 ሚልየን ዶላር ባለው ውስጥ መክፈል ይጠበቅበታል ። አንድ ቶክን ላውንች ሲደረግ ለኤክስቼንጁ የአከፋፈል ሂደቱ አንዱ ከአንዱ ሁሉም የተለያየ ቢሆንም በአብዛኛው እስከ ቅርብ ጊዜ በአቬሬጅ ከ1 እስከ 5 ሚልየን ዶላር እንደሚያስከፍል ነው የተነገረው አሁን በቅርቡ በባይናንስ ዙሪያ በተሰሩ ዘገባዎች ባይናንስ አንድ ቶክን ሊስት ለማድረግ ከ5 እስከ 10 ሚልየን ዶላር + እንደ ድርድሩ ሂደት እስከ 15% ከቶታል ሰፕላዩ ላይም የሚወስድ ይሆናል ። ባይናንስ ከፍተኛ በማስከፈል 1ኛ ደረጃን የተሰጠው ሲሆን ሌሎች በተከታይነት መቀመጥ ችለዋል ። አንድ ቶክን ላውንች ሲደረግ ለኤክስቼንጁ ቀጥታ ከሚከፍለው ክፍያ እና ከሰፕላዩ ላይ ከሚወስደው በተጨማሪ በተለያዩ ፐርሰንቶች የተለያዩ አማራጮችን ያካተተ ትርፍ ከቶክኑ ቲም ጋር በመነጋገር የሚያገኝ ይሆናል ።

~ ይህ ንጋት ለአንተ ነው ይህ ቀን ለአንተ ነው ይህች ፀሃይ የምትወጣው ለአንተ ነው። በተሰጠህ ዛሬ እንጂ በሚመጣው ቀን ለመደሰትም፤ለመስራትም ቀጠሮም ሆነ መኮፈስ የለብህም። ለነገ እቅድ የያዘ እን
~ ይህ ንጋት ለአንተ ነው ይህ ቀን ለአንተ ነው ይህች ፀሃይ የምትወጣው ለአንተ ነው። በተሰጠህ ዛሬ እንጂ በሚመጣው ቀን ለመደሰትም፤ለመስራትም ቀጠሮም ሆነ መኮፈስ የለብህም። ለነገ እቅድ የያዘ እንጂ ነገን የኖረ ማንም የለምና ዛሬን ተጠቀምባት። መልካም ቀን ።

Echo Airdrop ~Backed by Solana በ ሶላና የሚደገፍ PROJECT ነው፤ ያልጀመራችሁ አሁኑኑ ጀምሩት። በዝህ LINK ግቡ https://sayecho.xyz/?r=SheMue12 ✅ Conne
Echo Airdrop ~Backed by Solana በ ሶላና የሚደገፍ PROJECT ነው፤ ያልጀመራችሁ አሁኑኑ  ጀምሩት። በዝህ LINK ግቡ https://sayecho.xyz/?r=SheMue12 ✅ Connect Twitter ✅ Create A Passkey ✅ Daily Check in ✅ Done አንዴ ብቻ ገብታችሁ በ TWITTER ጋ SIGN ማረግ እና በ ቀን 1 እየገባችሁ Daily check in claim  ማረግ ብቻ ነው።