en
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

Open in Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel Pp of Pp ꨄ

Channel Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 15 712 subscribers, ranking 5 456 in the Religion & Spirituality category and 2 148 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 15 712 subscribers.

According to the latest data from 12 July, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -375 over the last 30 days and by -11 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 4.21%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 2.23% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 662 views. Within the first day, a publication typically gains 350 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 21.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 13 July, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

15 712
Subscribers
-1124 hours
-747 days
-37530 days
Posts Archive
GYM 💪
ስለ ሰራህ አትገላለጥ በቲንሽዬ ብረት ብቻ ነብስህን እነጥቅሀለው

ሰውን ለማሞቅ ብለሽ እራስሽን አታቃጥይ😢

ለራስህ ስትሆን ለሰዎች መትረፍ ትጀምራለክ😌

ፍቅር መጨረሻው ማታ ማታ ተደብቆ ማልቀስ ነው🥹

ለመውደድ ብዙ ምክንያት ለመጥላት ግን አንዲት ስህተት በቂ በሆነበት በዚ ጊዜ የሚወድሽን ሰው አጥብቆ መያዝ ልመጂ እሺ !!😒

🗣 የአማራ ህዝብ ባለ ውለታ የነዛ ዘር 💪✊❤
+1
🗣 የአማራ ህዝብ ባለ ውለታ የነዛ ዘር 💪✊❤

.. " ቋሚ ደሞዝ የሚከፈላቸው የመንግስት እና የግል ድርጅቶች ሰራተኞች፣ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው የከተማ ነዋሪዎች፣ አነስተኛ ነጋዴዎች፣ አነስተኛ ይዞታ ያላቸው አርሶ አደሮች እና አርብቶ አደሮች ወገኖ
.. " ቋሚ ደሞዝ የሚከፈላቸው የመንግስት እና የግል ድርጅቶች ሰራተኞች፣ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው የከተማ ነዋሪዎች፣ አነስተኛ ነጋዴዎች፣ አነስተኛ ይዞታ ያላቸው አርሶ አደሮች እና አርብቶ አደሮች ወገኖቻችን በስውር ረሀብ ውስጥ ወድቀዋል።  የቤት ኪራይ ከአብዛኛው ዜጎቻችን ወርሃዊ ገቢ በላይ ሆኗል። በአሁኑ ወቅት በሀገራችን መካከለኛ የሚባል የህብረተሰብ መደብ ጠፍቶ ጥቂት እጅግ የበለፀጉ እና አብዛኛው በድህነት የሚማቅቅ ሁለት መደቦች ሆነዋል። " - ደሳለኝ ጫኔ (ዶ/ር) .. lezi sew hulachnm kemekemechachn tenesten respect🫡 💯

🥀አንዳንድ ሰዎች ልክ እንደተፈታ ጫማክ ማሰሪያ ናቸው አብረውክ እየተራመዱ አንተን ለመጥለፍ ይታገላሉ🥺

🥀አንዳንዴ ህይወት ትጨክንብሀለች ህመምህን በእንባ ማስወጣት እስኪከብድክ ድረስ💔

💔ሁሉም ደስተኛ ነው ብለው በተዉኝ ሰዐት ብዙ ህመም እያስተናገድኩ ነበር💔

ከጨለመ አይደል...           ኩራዝ ትዝ ሚልህ መሸት ሲል አይደል...      የብርሃን ጥቅሙ የሚገለጥልህ ሲበርድህም አይደል...           ፀሀይ ምትናፍቀው      እንግዲህ እሷንም ያጣሃት እለት ነው...        ፍቅሯን እምታውቀው        
💓 abeni 💓

photo content

የአራዳ ልጅ በሊቢያ ይሰደዳል እንጂ መቼም ጠንቋይ ቤት አይሄድም🗿🤝

ማዘር ወፍጮ ቤት ሄዳ ሰው ያለተራው መቶ እቸኩላለው ተባበሪኝ ሲላት🙄 . . . እና እኔ ከአበጣሪው ፍቅር ይዞኝ ነው በጊዜ መጥቼ የተሰለፍኩት😡 😂😂

ብቻህን ያሳካኸውን ስኬት ከአምላክህ ጋር ብቻ አክብረው

አመሻችሁልኝ ቤተሰብ😊

በይ አሚን በይ ልመርቅሸ         😘😘😘 እንደ ፈላው ቆንጆ ቡና☕ ምርጥ ያጋጥምሽ መልከ ቀና 😎 ላግባሸ ብሎ ይላክልሸ ሸምግልና አቦ እፎይ በይ በቃ አግብተሸ💍 ሰልክሸ አርፎ አንችም አርፈሸ ቶሎ ተኝ ዳታ አጥፍተሸ በባልሸ ክንድ ብሎክ ሁነሸ       😁አሚን በይ👍sisay

photo content

ማንም ሰው ደስተኛ ሆኖ አልተፈጠረም ደስታሽን እራስሽ ፍጠሪው☺️

💥የዕለት ተዕለት ህይወቴ ፍጹም ነው ምክንያቱም የሚጀምረው እና የሚያጠናቅቀው አንቺን በመውደድ ነው...🥀

Pp of Pp ꨄ - Statistics & analytics of Telegram channel @pp_of_pp_21