ch
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

前往频道在 Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

显示更多

📈 Telegram 频道 Pp of Pp ꨄ 的分析概览

频道 Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 15 949 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 371,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 104

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 15 949 名订阅者。

根据 23 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -428,过去 24 小时变化为 -6,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 5.10%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.69% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 814 次浏览,首日通常累积 430 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 23

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

凭借高频更新(最新数据采集于 24 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

15 949
订阅者
-624 小时
-717
-42830
帖子存档
Reactoin ምንም እያረጋችሁ
አይደለም በዚህ ሁኔታማ  አንቀጥልም በደንብ Reactoin ይደብደብ 🙌 አለዛ post አይነፋም የምር 🙌

ቆንጅየዋን እና ሳቂታዋን ጎበዝዋን  ልጅ ከጎኔ አስቀምጥልኝ ብዬ ፀልዬ 🙏 ወጥቼ ግን ወንዳገረድ የሆች ሴት ካጠገብ ስትቀመጥ 😭 ሚዛናዊ አይደለም ተገላቢጦሽ ሆነ...😭

ለነዚህ ሴቶች ክብር ይገባቸዋል
ሁላችንም አንዴ ለነሱ ክብር 🤝 ይቺን እንንካ 🙌

አንዳንድ ሴቶች ባይኖሩ ግን በዛ አቦዛዘን ማለፊያ ነጥብ አይኖረንም ነበር የምር ያስኮርጁናል Note ይጥፊልናል ይተባበርናል.......ወ.ዘ.ተ

የmaths መምህር ፊት በዚህ ጥቁረቱ
ንጡ ውሀ💦 ውስጥ ብንዘቨፈዝፈው ጥቁር ኬንቶ ይወጣው ነበር 😂🤣

የምር ግን እንደ maths መምር ክፉ የለም...
ከክፋቱ ጥቁረቱ 🤮🤢😤
እሄንን ውጣ ውረድ ፊት🤡🤤 ይዞ ትምርት እንዲገባለን ይፈልጋል እሄ ፈንገስ የሆነ ሰውዬ 😂🤣

ፈተና እንዴት ነበር ብሎ ይጠይቀኛል እንዴ 🙄 maths መምር እያለ ምን ሰላም አለ ወገን 😭 አመቱን ሙሉ አንብቤ የማላቅ ልጅ ብቻየን ተቀምጪ ልፈተን ወገን 😭 2 ሰአቱ 2 አመት ነው የሆነብኝ እኮርጃለሁ ብዬ ሄጄ ጉድ ሆንኩ 😂

ከ CBE ውጪ የማንም text ፈገግ አያስብለኝም

እዚ ቻናል ውስጥ ምን ይበዛል 🎇 ወንድ 👍 ሴት ❤️ ሁላችሁም በreactoin ግለጡ ለመልቀቅ እንዲያመቸኝ ነው 🥰

እኔ ብቻ ነኝ ግን የሞናሊና ውበት💅 ምንም ያልታየኝ ቆይ ምኗ ነው ቆንጆ

Exam እንዴት ነበር በ reaction

photo content

በውጫዊ ውበት ተማርኮ ማግባት የግድግዳ ቀለሙን ስለወደዱት ብቻ ቤቱን ከመግዛት ለይቼ አላየውም !!

የምቶጂውን ስታገቢ ሚስቱ ያደርግሻል✨ የሚወድሽን ስታገቢ ንግስቱ ያደርግሻል 👸 ነቃ በይ🥹 የኔ ሴት 🤗

ከተራራው አናት ከደጅሽ መጥቼ  ሰምሮልኛል  ስምሽን ጠርቼ🥹🤍:: ሚስጥረኛዬ ነሽ ሚስጥረኛዬ ኪዳነ ምህረት መፅናኛዬ🫶🏽🫀       እንኳን አደረሳቹ y'all🤎፩፮ 💚 💛 ❤

ኪዳነምህረት✨ ❤️‍🩹

❤️‍🩹ሰሚነሽ ኪዳነምህረት 🥰
❤️‍🩹ሰሚነሽ ኪዳነምህረት 🥰

የምቶጂውን ስታገቢ ሚስቱ ያደርግሻል✨ የሚወድሽን ስታገቢ ንግስቱ ያደርግሻል 👸 ነቃ በይ🥹 የኔ ሴት 🤗

አለምን በ 6 ቀን የሰራ አምላክ የናንተን ህይወት ለማስተካከል ጊዜ አይፈጅበትም ❤️🙏

ከፈተናው ስትወጡ የዚኛውን መልስ B ያለማ አህያ ነው እያሉ ሲስቁ B ያልከው አንተ:
ከፈተናው ስትወጡ የዚኛውን መልስ B ያለማ አህያ ነው እያሉ ሲስቁ B ያልከው አንተ: