en
Feedback
🔏📚ሰንዳፋ(ለገጂላ) መድረሳ📚🔏 ْمَدْرَسَةُ التَّوْحِيدِ وَالسُّنَّة

🔏📚ሰንዳፋ(ለገጂላ) መድረሳ📚🔏 ْمَدْرَسَةُ التَّوْحِيدِ وَالسُّنَّة

Open in Telegram

ሰንዳፋ (ለገጂላ) ኢስላማዊ የልጆች መድረሳ መድረሳው ውስጥ የሚሰጡት ትምህርቶች ★ቁርዓን በነዘር (በእይታ) ★ቁርዓን በሂፍዝ (በሽምደዳ) ★የተጅዊድ ትምህርት ★ኪታብ… ሀሳብ እና አስተያየት ለመስጠት 👉 @Al_lkhlasbot

Show more
556
Subscribers
+2024 hours
+607 days
+5130 days
Posts Archive
👆ይህን 👆 ምስል በደንብ ተመልከቱት #ሩኩዕ እንደት መውረድ እንዳለባችሁ! 🔺ጀርባ እና ጭንቅላታችን ቀጥ ብሎ ትይዩ መሆን አለበት 🔺የእጆቻችንን ጣቶች ከፈት አድርገን ጉልበቶቻችንን መያዝ 🔺በ
👆ይህን 👆 ምስል በደንብ ተመልከቱት #ሩኩዕ እንደት መውረድ እንዳለባችሁ! 🔺ጀርባ እና ጭንቅላታችን ቀጥ ብሎ ትይዩ መሆን አለበት 🔺የእጆቻችንን ጣቶች ከፈት አድርገን ጉልበቶቻችንን መያዝ 🔺በሩኩዕ ግዜ አይናችን መመልከት ያለበት ቦታ 🔺 ሁለት እግሮቻችን ወደ ቂብላ የተቅጣጩ መሆን አለባቸው

"ነፍሴ በእጁ በሆነችው ጌታ እምላለሁ፣ መውሊድ ቢድዓ ነው።" 🙅🙅🙅

💥ወቅታዊ❗️📮መውሊድና መዘዞቹ በኢስላም📮   📌 በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆን ተከታታይ ሙሀደራ። 🎙 በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ አብደላህ አላህ ይጠብቀው። ክፍል:1 https://t.me/Abulharis1/4249 ክፍል: 2 https://t.me/Abulharis1/4250 ክፍል: 3 https://t.me/Abulharis1/4251 ክፍል: 4 https://t.me/Abulharis1/4252 ክፍል: 5 https://t.me/Abulharis1/4253 ክፍል: 6 https://t.me/Abulharis1/4254 ክፍል:7 https://t.me/Abulharis1/4255 ክፍል: 8 https://t.me/Abulharis1/4256 ክፍል: 9 https://t.me/Abulharis1/4257 ክፍል :10 https://t.me/Abulharis1/4258

እንዴት አልውደደው😊 ረሱሉላህ ሀቢቡና ፤ ምድር ፈገግ አለች ሲወለዱ ገና የዲኑ ጌጥ የከውኑ ሹም ፤ እንኳን እኔ አብረው የከተሙት ሰሀባዎ ፍቅሮን አልጨረሱም እንዴት አልውደደው❤️‍🔥 ኢላሂ ለክብሩ በአርሽ ያራመደው፤ ኡመቱ ለመሆን እምቢያ የተመኘው በግፍ ለበደሉት በፍቅር የዳኘው፤ ሀቢበላህ እንዴት አልውደደው😊

🎀ሒጃብሽን አታውልቂ የዚህች የተላጠች ብርቱካን👆 አምሳያ ትሆኒያለሽ 👉 የዝንብ አምሳያ ሰዎች ሐጅም ያደርጉሻል (ያጠቁሻል)! ---------- 🔺- t.me/Abulharis1/6587
🎀ሒጃብሽን አታውልቂ የዚህች የተላጠች ብርቱካን👆 አምሳያ ትሆኒያለሽ 👉 የዝንብ አምሳያ ሰዎች ሐጅም ያደርጉሻል (ያጠቁሻል)! ---------- 🔺- t.me/Abulharis1/6587

🔺የእሁድ ማታ ጥያቄና መልስ              5⃣7⃣🔺 🔴👉በ2010 አግብቼ ነበርከዛ ታመምኩ አላሳክምም አለኝቤተሰቦቼ አሳከሙኝ ከዛ ፍታኝ አልኩት ብር አምጭና አለኝ ብርየለኝም ነበር ከሰስኩት ከዛ በደሽማግሌ መለሱን ሽማግሎቹ 2000 ትስጥህ ፍታ አሉት ፈታኝ በማግስቱ ቃሉን አፈረሰ ምላድርግ❓ ⭕️👉 አንድት እህት ከ8አመት በፊት 2000ብር  ሰታ እዲፈታት ሆናነበር ግን እሱቤት እሻጣዋውስጥ 2000ነበረ ብትሔድ የለም ከዛ ወሰዶነው በዛው ይቆጠራል ብለው ተውት ከብዙ አመታት በሗላ መንሀጂ ገባት ከዛ እሱ ባይወስደውስ ብላ ሹብሀ ገባት ከዛ ደውላ ብርህን ልስጥህ ስትለው ረጃቱ አላት እደት ይታያል❓ 🔴👉ባሌ ሶስት ጊዜ ፈታኝ በፊት አይሰግድም ከዛረጃቱ አለኝ እደት ይታያል❓ 🔴👉ከነሷራ ጎረቤቶቻችን የበአል ከስጋውጭ ምግብ ቢያመጡልን መመገብ እችላለንን ❓ 🔴👉 የዩኒቨርስቲ ተማሪ መሆን ብቻ ከመንሀጂ ያስወጣልን❓ 🔴👉 ዩኒቨርስቲ የገባሁሉ ኢህዋን ጀምዕይ ነውን❓ 🔴👉 ባከፍር ባከፍር የዩኒበርስቲ ተማሪን አከፍር ነበር ብለሀልን❓ 🔴👉አዚሮች ኩፍር ላይናቸው ያልከው የማክፈር ነውን❓ ⭕️👉ሶላት ወስጥ እያለ ቢያስነጥሰው አልሃምዱሊላህ  ማለት ይችላልን❓ ሌላም ብዙ ጥያቄወችን ይዟል በውስጡ 🕰ليلة الإثنين الموافق (٢٧/صفر/١٤٤٨هـ)🕰 👉በተወዳጁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብዲላህ   📱ቁጥር  5⃣7⃣                 ➤-------------➤ https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse """"""ጆይን ሸር"""""'"👇        https://t.me/Question_and_ansewers/207

+1
✍   የዕዝነት የፍትህ  የሰላም ተምሳሌት፣   የፍጥረት አለቃ  የክብር ባልተቤት፤    ዛፉ እንደ ህፃን    ያለቀሰላቸው፣ ግመል ስሞታውን  የሚያሰማቸው፤ ድንጋይ ሰላምታውን  ያቀረበላቸው፣    ስሞትን ሳወሳ   ልቤ ይፈወሳል፤ ሀሳብ ጭንቅ ረስቶ  ሰኪና ይወርሳል!!   አላህ ይወፍቀኝ  የእርሶ ጉርብትና፤  በተውሒድ አኑሮ  ይውሰደኝ በሱና። ሸፍዓዎት ያድለኝ   አላህ በዕዝነቱ ከኸውዶ ልጠጣ  ያስገባኝ ጀነቱ። ሰላትና ሰላም  ይውረድ በሙሐመድ በተከተላቸው   ሱናቸው በመውደድ‼️   🌙ﷺ🌙ﷺ🌙ﷺ🌙ﷺ🌙 📖{إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا}   🌙ﷺ🌙ﷺ🌙ﷺ🌙ﷺ🌙   

ነገ ሐሙስ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ 🙌

ታመናል በጠና! 🖊ውጫችን ተውቦ በሱና አሸብርቆ 🖊የሚያስደምም ሆኖ ዟሂራችን ደምቆ 🖊ቀልብ ካልረባማ ከተቆራመደ 🖊የድብቅን ወንጀል ከተለማመደ 🖊ከባድ አደጋ ነው ታመናል በጠና 🖊ፈውሱን እንፈልገው ከቁርአን ከሱና 🖊ጀግና መስለን ውለን በቀን በጠራራ        🖊 ሌቱን ከገፋንው ከኢብሊሱ ጋራ 🖊ምኑን ተከተልንው የነብዩን ስራ?! 🖊ልባችን ደካክሞ ባጋንነቶች ጭፍራ! 🖊ይብቃን አረ ይብቃ እንዲህ መዳከሩ 🖊በድብቅ ወንጀሎች ሌት ቀን መነከሩ 🖊መንገዱን እንጀምር በዲን በመስመሩ!! 💧

💫ፈገግታ ሱና አይደለ ?👇 #መምህር ፡ ውሀ ውስጥ ከሚኖሩ እንስሳቶች ውስጥ 5ቱን ጥቀስልኝ . ተማሪ ፡ እንቁራሪት . መምህር ፡ ጎበዝ! 4 ይቀርሀል ቀጥል… . . ተማሪ ፡ አባቱ ፣ እናቱ ፣ ወንድሙ እና አህቱ

💫ፈገግታ ሱና አይደለ ?👇 #መምህር ፡ ውሀ ውስጥ ከሚኖሩ እንስሳቶች ውስጥ 5ቱን ጥቀስልኝ . ተማሪ ፡ እንቁራሪት . መምህር ፡ ጎበዝ! 4 ይቀርሀል ቀጥል… . . ተማሪ ፡ አባቱ ፣ እናቱ ፣ ወንድሙ እና አህቱ

🔺የእሁድ ማታ ጥያቄና መልስ              5⃣6⃣ ⭕️👉 አብራኝ የምሰራ ጓደኛ አለችኝ ሰለድን በጣም እነጨቃጨቃለን እናተ ታጠብቃላች ኒቃብ ዋጂብ ነው ትላላችሁ ሱና ሁኖ እያለ አታጥብቁ ነብዩ አያጠብቁም ትላለች እደትነው❓ ⭕️👉ሽንትቤት ውስጥ  ልብስ እያጠብኩ በኤርፍንደእዋ አዳምጣለሁ ወንጀል ይሆንብኛልን❓ 🔴👉ፈርድ ሶላት ተሰግዶ ለሱና ሶላት ቦታ መቀየር እደት ይታያል❓ 🔴👉የጥቢ እህቴ  ካፊር ናት ሁልግዜ አስባለሁ ካፊር በመሆኗ አጂነብይ ትሆንብኝ ይሆንዴ እያልኩ ኡስታዝ ምትለኛለህ❓ 🔴👉 ስቲንጃ እረስቼ ሶላቴን ሰግጀ እደቀየሁ ትዝ አለኝ አለማድረጌ  ሶላቴን መድገም አለብኝን❓ 🔴👉 የፈጂር ሶላት ያመለጠው ሰው በነቃሰአት መስገድ አለበትን❓ 🔴👉 አንድ ኒቃብ የምለብስ ሴት ስራቦታ ኒቃብ ይከለከላል ማክስ መልበስ ትችላለችን❓ 🔴👉ሁለት(2)አመት አልጋ የለዩ ባልናሚስትን በተመለከተ❓ ⭕️👉አረብ ሀገር ነው ያለሁት ባሌ የሰራሺውን ካላመጣሽ ይለኛል ግን ሌላ አግብቶብኛል እቢ ማለቴ ወጀልነውን❓ ⭕️👉አንዳንድ ወንድሞች አገኙበት ቂርአት ይቀራሉ እነሱን  ማኩረፍ እደት ይታያል ❓ ⭕️👉መስጂደሰላም ሲሰራ የሠጠሁት ሀብሌ ሁልጊዜ ትዝይለኛል ከዛም አምጡልበላቸውን እላለሁ  ከሰሩን ደባ አፃር ምላድርግ ኡስታዝ ❓ ሌላም ብዙ ጥያቄወችን ይዟል በውስጡ 👉በተወዳጁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብዲላህ   📱ቁጥር  5⃣6⃣                 ➤-------------➤ https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse         """"ጆይን ሸር """"👇 https://t.me/Question_and_ansewers/206

አላህዬ ያማረ ዲን ምቹ ዱንያ ተመኝቼ ከራህመትህ ከ ችሮታህ መቅመስ ሽቼ አኮበኮብኩ ወደ እቅፍህ በድክመቴ ልደገፍክ አላህ አልኩኝ ወዱድ አልኩኝ በስም ሲፋህ እያጌጥኩኝ ተጠጋሁክ በሺ ወንጀል እዝነትህን በመከጀል ተጠጋሁክ በሺ ጥፋት ቀልብ ሩሄ መረጋጋት ቢናፍቃት ማረኝ ላለህ የምትምር አፅናኝ ላለ ምታፀና የደከመን አበርትተህ የወደቀን ምታቀና እኔም አልኩኝ ደካማ ነኝ አፅናኝ ባክህ 🥺 ኢላሂዬ ሰቢት ቀልቢ አላዲኒክ🤲

📮«ንግግርን እንደምትማሩት ሁሉ ዝምታንም ተማሩ...... 📮ዝምታ ትልቅ ጥበብ ነው። መናገር ከማብዛት ማዳመጥ አብዛ። 📮በሚያገባህ ነገር እንጂ አትናገር። በማያሰቅ ነገርም አትሳቅ። 📮 ያለዓላማ
📮«ንግግርን እንደምትማሩት ሁሉ ዝምታንም ተማሩ...... 📮ዝምታ ትልቅ ጥበብ ነው። መናገር ከማብዛት ማዳመጥ አብዛ። 📮በሚያገባህ ነገር እንጂ አትናገር። በማያሰቅ ነገርም አትሳቅ። 📮 ያለዓላማም ወደ አንድ ቦታ አትሂድ።» [አቡ ደርዳእ (ረዲየሏሁ ዐንህ) ] ------------    🔺- t.me/Abulharis1/6574

https://t.me/Quran_collection_mp3 የምትፈልጉትን ቃሪእ በመምረጥ ሊንኩን በመጫን በማድረግ ሙሉ ድምፁን ማግኘት ትችላላችሁ! 1.ሙሀመድ አዩብ محمد أيوب رحمه الله t.me/Quran_collection_mp3/77 2.ሰኢድ አል-ጋሚዲይ سعيد الغامدي t.me/Quran_collection_mp3/194 3.አቡበከር አሺጢሪይ أبوبكر الأشاطري t.me/Quran_collection_mp3/411 4.አብደላህ በስፈር عبد الله بصفر t.me/Quran_collection_mp3/569 5.አሊ ሁዘይፊ علي الحزيفي t.me/Quran_collection_mp3/686 6.መህሙድ ኸሊል አል-ኹሰይሪይ محمد خليل الخصيري t.me/Quran_collection_mp3/803 7.ናሲር አልቅጣሚይ ناصر القطامي t.me/Quran_collection_mp3/920 8.ማሂር አል-መዕቀሊ ماهر المعيقلي t.me/Quran_collection_mp3/1040 9. አድል ረያን عادل ريان t.me/Quran_collection_mp3/1156 10.አሊ ጃቢር علي جابر t.me/Quran_collection_mp3/1272 11.አብዱረህማን አል-ኦሲይ عبد الرحمن العوصي t.me/Quran_collection_mp3/1388 12.ያሲር አደውሰሪይ ياسر الدسري t.me/Quran_collection_mp3/1504 13.በንደር በሊላህ بندر بليلة t.me/Quran_collection_mp3/1620 14.ኢድሪስ አቡበከር إدريس أبو بكر t.me/Quran_collection_mp3/1737 15.ሱዑድ ሹረይም سعود شريم t.me/Quran_collection_mp3/1853 16.ሙሀመድ አል_ኩርዲይ محمد الكردي https://t.me/Quran_collection_mp3/1970 17.ሸይኽ ሙሀመድ አል_ሉሀይዳን شيخ محمد اللحيدان 🔺t.me/Quran_collection_mp3/2079 18.ኻሊድ አል_ጀሊል خالد الجليل 🔺t.me/Quran_collection_mp3/2194 19.አብዱልሙህሲን አል_ቃሲም عبد المحسن القاسيم 🔺t.me/Quran_collection_mp3/2309 20.አብደላህ መጥሩድ عبد الله المطرود 🔺t.me/Quran_collection_mp3/2424 21.ተውፊቅ አሷይغ توفيق الصايغ 🔺 t.me/Quran_collection_mp3/2542 22.አብደላህ አጁሃኒይ عبد الله الجهني 🔺 t.me/Quran_collection_mp3/2658 23.አህመድ አል_ዐጀሚይ أحمد العجمي 🔺 t.me/Quran_collection_mp3/2774 24.አብዱል ሃዲ ከናከሪ عبد الهادي كنكاري 🔺 t.me/Quran_collection_mp3/2889 25.ፋሪስ ዕቅድ فارس عباد 🔺 t.me/Quran_collection_mp3/2990 26.ኢማድ ዙሀይር ሀፊዝ عماد ذهير حافظ 🔺 t.me/Quran_collection_mp3/3105 27.አህመድ አል_ሚስባሂ أحمد المصباحي 🔺 t.me/Quran_collection_mp3/3220 28.ዘኪይ ዳጊስታኒ زكي داغستاني 🎙 t.me/Quran_collection_mp3/3335 29.ገሳን አሽወርቢጂ غسان الشوربجي 🔺 t.me/Quran_collection_mp3/3450 30.አህመድ አሉሃይዳን أحمد اللحيدان 🔺 t.me/Quran_collection_mp3/3565 31.ሶላህ አል_ሐሺም صلاح الحشيم 🔺 t.me/Quran_collection_mp3/3680 32. ቃሪእ ኢብራሒም አል_አኽዶሪ القارئ إبراهيم الأخضري 🔺 t.me/Quran_collection_mp3/3795 33.አብዱልሙህሲን ኦቤካን عبد المحسن العبيكان 🔺 t.me/Quran_collection_mp3/3910 34.አብዱል ወዱድ... عبد الودود... 🔺 t.me/Quran_collection_mp3/4025 35.አብዱለአዚዝ አዘህራኒ 🎙 عبد العزيز الزهراني https://t.me/Quran_collection_mp3/4141 36. ሚስባህ ሳኒ مصباح ساني https://t.me/Quran_collection_mp3/4259 የሌሎችም ያልተለቀቁ የቃሪኦች መለቀቁ… ይ ቀ ጥ ላ ል.... 📝ለአስተያየት እና እንድለቀቁ የምትፈልጉትን ቃሪእ ለመጠየቅ:- @Al_fekiru_elellahh ጆይን ሸር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ! 🎙- t.me/Quran_collection_mp3

«ግዜ እንደ ሰይፍ ነው ካልቆረጥከው ይቆርጥሃል» 🏷️ኢማሙ ሻፊዒይ ረሒመሁላህ
«ግዜ እንደ ሰይፍ ነው ካልቆረጥከው ይቆርጥሃል» 🏷️ኢማሙ ሻፊዒይ ረሒመሁላህ

هذا من فضل الله وكرمه الحمد للّٰه على منه وكرمه الحمد للّٰه عدد خلقه ورضى نفسه وزينة عرشه ومداد كلماته، ولا حول ولا قوة إلا بالله. 💥ያሰብነው መልካም ህልም እውን ከመሆን በላይ ምን ያስደስታል አልሀምዱሊላህ!! በለሊቱ ክፍል በዚህ መልኩ ከአላህ ቃል ቁርዓን ጋር መገናኘት ትልቅ የአላህ ፀጋ ነው አልሀምዱሊላህ!! «ጣዕሙን የሚያውቀው የቀመሰው ብቻ ነው» 🤲 ያ ረብ ፀጋህን አዘውትርልን 💧

""  የኦን  ላይን  ጥያቄና  መልስ"" ⭕️====5⃣4⃣=== 🔹ከመርከዘ ራጂሒ ሪያድ 1-ከሱጁደል ሰህው በኋላ ሌላ ተሰሊማት አለን ቢብራራልኝ❓ 2-አድት እህት እድህ ትላላችየምወዳት ጓደኛ ነበረችኝ ምንግዜም ሰወች በደሉኝ እያለች እኔ እጣላነበር በኋለግን ብዙነገር ስትዋሽ አየኋት ከዛ ተጣላን እኔም ዳግመኛ አላናግራትም አልኩ ግን እሷ የሰጠችኝ ስጦታ ነበር ብጥለውስ ❓ 3-ሰፈርላይ ዶሮ ጠፍቶ ክተቱ ተባለ እዳልቀር የሚቀረው ሌባነው ይባላል ምንላድርግ❓ 4-ሲህር አለብ ሶላት አያሰግደኝም ይጥለኛልግን እሞክራለሁ ቂርአትም አያስቀራኝ እድገላለጥ ያረገኛል ምላድርግ? ወድም እህቶች ዱአ አርጉልኝ❓ 5-አዚሮች የቅጣት አቀፅ እያመጡ ይሔእኮ የቅጣት ነው ሲባሉ ይህን የምትፈበርኩት እናተናችሁ ይላሉ አተምን ትላለህ❓ 👌🔺የእሁዱ   ማታ  የኦን  ላይን  ጥያቄና  መልስ.... ⭕️⭕️   ኦላይን 🔺በሸይኻችን አቡ ኒብራስ  ሙስጦፋ አብድላህ አላህ ይጠብቀውና ! 🔺እሁድ  እሁድ  በየሳምንቱ  ከምሽቱ  3:00 ጀምሮ   ከወንድም  እህቶችጋ  ስለድናችን  እንመካከራለን ....❗️❗️❗️. ለቀጥታ  ስርጭት ድምፁን  ለማግኘት ⭕️https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse """"ጆይን ሸር """"👇👇👇 t.me/Question_and_ansewers/204

🏝️ለኡማዉ በምትችለዉ ጠቃሚ ሰዉ ሁን ግን መጥቀም ካልቻልክ ከጉዳት እራቅ። ➘መልካም ሁን ወላሂ ደስተኛ ትሆናለህ። ምስጋና ሙገሳ እና ዝና አትመኝ አሱ አጥፊ ነው። ♻️ሌላዉ በቻልከዉ ማህበረሰብህ
🏝️ለኡማዉ በምትችለዉ ጠቃሚ ሰዉ ሁን  ግን መጥቀም ካልቻልክ ከጉዳት  እራቅ። ➘መልካም ሁን ወላሂ ደስተኛ ትሆናለህ። ምስጋና ሙገሳ እና ዝና አትመኝ አሱ አጥፊ ነው። ♻️ሌላዉ በቻልከዉ ማህበረሰብህ ለመደገፍ ስትነሳ አዛ ይበዛብሀልና ታገስ  ንቀህ ስራህ ላይ አትኩር ደግሞ አዛ የሚያደርጉህ አሪፍ መፍትሄ አለው እሱም blok  አድረገህ ስራህ ላይ ወጥር። """------------- 🔺- t.me/Abulharis1/6563

🔺ጥያቄ:- ለቅሶ ቤት ሄዶ መብላት መጠጣት እንዴት ይታያል ❓ መልስ፦ 🎙️በሸይኽ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ ኢብኑ አብደላህ አልሐበሺይ አላህ ይጠብቃቸው። --"""ጆይን ሸር""""--👇 🔺- t.me/Question_and_ansewers/203