en
Feedback
ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው!!🔊

ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው!!🔊

Open in Telegram

🔊ከህዝበ ሙስሊሙ የተጠየቁ ጥያቄዎች እና ከቁርዓን ከሐድስ መልሶቻቸው ✅ 🎙️🎙️🎙️ በሸይኽ አቡ ኒብራስ አላህ ይጠብቃቸው። 📮ሃሳብ እና አስተያየት ✉️ ለመስጠት 👉 @Al_lkhlasbot

Show more
2 177
Subscribers
+124 hours
+107 days
+16830 days

Data loading in progress...

Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+28
in 0 channels
August '26
+217
in 19 channels
Get PRO
July '26
+144
in 25 channels
Get PRO
June '26
+83
in 22 channels
Get PRO
May '26
+176
in 21 channels
Get PRO
April '26
+326
in 43 channels
Get PRO
March '26
+91
in 13 channels
Get PRO
February '26
+274
in 35 channels
Get PRO
January '26
+305
in 31 channels
Get PRO
December '25
+349
in 42 channels
Get PRO
November '25
+173
in 19 channels
Get PRO
October '25
+27
in 6 channels
Get PRO
September '25
+352
in 20 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
10 September+1
09 September+2
08 September+4
07 September+2
06 September+6
05 September+3
04 September+1
03 September+2
02 September+3
01 September+4
Channel Posts
🔺የእሁድ ማታ ጥያቄና መልስ              5⃣7⃣🔺 🔴👉በ2010 አግብቼ ነበርከዛ ታመምኩ አላሳክምም አለኝቤተሰቦቼ አሳከሙኝ ከዛ ፍታኝ አልኩት ብር አምጭና አለኝ ብርየለኝም ነበር ከሰስኩት ከዛ በደሽማግሌ መለሱን ሽማግሎቹ 2000 ትስጥህ ፍታ አሉት ፈታኝ በማግስቱ ቃሉን አፈረሰ ምላድርግ❓ ⭕️👉 አንድት እህት ከ8አመት በፊት 2000ብር  ሰታ እዲፈታት ሆናነበር ግን እሱቤት እሻጣዋውስጥ 2000ነበረ ብትሔድ የለም ከዛ ወሰዶነው በዛው ይቆጠራል ብለው ተውት ከብዙ አመታት በሗላ መንሀጂ ገባት ከዛ እሱ ባይወስደውስ ብላ ሹብሀ ገባት ከዛ ደውላ ብርህን ልስጥህ ስትለው ረጃቱ አላት እደት ይታያል❓ 🔴👉ባሌ ሶስት ጊዜ ፈታኝ በፊት አይሰግድም ከዛረጃቱ አለኝ እደት ይታያል❓ 🔴👉ከነሷራ ጎረቤቶቻችን የበአል ከስጋውጭ ምግብ ቢያመጡልን መመገብ እችላለንን ❓ 🔴👉 የዩኒቨርስቲ ተማሪ መሆን ብቻ ከመንሀጂ ያስወጣልን❓ 🔴👉 ዩኒቨርስቲ የገባሁሉ ኢህዋን ጀምዕይ ነውን❓ 🔴👉 ባከፍር ባከፍር የዩኒበርስቲ ተማሪን አከፍር ነበር ብለሀልን❓ 🔴👉አዚሮች ኩፍር ላይናቸው ያልከው የማክፈር ነውን❓ ⭕️👉ሶላት ወስጥ እያለ ቢያስነጥሰው አልሃምዱሊላህ  ማለት ይችላልን❓ ሌላም ብዙ ጥያቄወችን ይዟል በውስጡ 🕰ليلة الإثنين الموافق (٢٧/صفر/١٤٤٨هـ)🕰 👉በተወዳጁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብዲላህ   📱ቁጥር  5⃣7⃣                 ➤-------------➤ https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse         ➤------------------➤

2
🔺የእሁድ ማታ ጥያቄና መልስ              5⃣6⃣ ⭕️👉 አብራኝ የምሰራ ጓደኛ አለችኝ ሰለድን በጣም እነጨቃጨቃለን እናተ ታጠብቃላች ኒቃብ ዋጂብ ነው ትላላችሁ ሱና ሁኖ እያለ አታጥብቁ ነብዩ አያጠብቁም ትላለች እደትነው❓ ⭕️👉ሽንትቤት ውስጥ  ልብስ እያጠብኩ በኤርፍንደእዋ አዳምጣለሁ ወንጀል ይሆንብኛልን❓ 🔴👉ፈርድ ሶላት ተሰግዶ ለሱና ሶላት ቦታ መቀየር እደት ይታያል❓ 🔴👉የጥቢ እህቴ  ካፊር ናት ሁልግዜ አስባለሁ ካፊር በመሆኗ አጂነብይ ትሆንብኝ ይሆንዴ እያልኩ ኡስታዝ ምትለኛለህ❓ 🔴👉 ስቲንጃ እረስቼ ሶላቴን ሰግጀ እደቀየሁ ትዝ አለኝ አለማድረጌ  ሶላቴን መድገም አለብኝን❓ 🔴👉 የፈጂር ሶላት ያመለጠው ሰው በነቃሰአት መስገድ አለበትን❓ 🔴👉 አንድ ኒቃብ የምለብስ ሴት ስራቦታ ኒቃብ ይከለከላል ማክስ መልበስ ትችላለችን❓ 🔴👉ሁለት(2)አመት አልጋ የለዩ ባልናሚስትን በተመለከተ❓ ⭕️👉አረብ ሀገር ነው ያለሁት ባሌ የሰራሺውን ካላመጣሽ ይለኛል ግን ሌላ አግብቶብኛል እቢ ማለቴ ወጀልነውን❓ ⭕️👉አንዳንድ ወንድሞች አገኙበት ቂርአት ይቀራሉ እነሱን  ማኩረፍ እደት ይታያል ❓ ⭕️👉መስጂደሰላም ሲሰራ የሠጠሁት ሀብሌ ሁልጊዜ ትዝይለኛል ከዛም አምጡልበላቸውን እላለሁ  ከሰሩን ደባ አፃር ምላድርግ ኡስታዝ ❓ ሌላም ብዙ ጥያቄወችን ይዟል በውስጡ 👉በተወዳጁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብዲላህ   📱ቁጥር  5⃣6⃣                 ➤-------------➤ https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse         ➤------------------➤
3 886
3
🔺የእሁድ ማታ ጥያቄና መልስ    🔴👉ሁለት ሰዋች ተጣልተው አድኛው እድህ አለ እሱን ባናግር እከፍራለሁ አለ ቢታረቅ ይከፍራልን❓ ⭕️👉ከጓደኞቸጋር ሙራጀአ እያደረኩ ሱብሒ ሲደርስ አላርሙ ጮኸ ተዛም ትንሽ ልተኛ ከዛም ታልነቃ ፀሀይ ወጥቶ ነቃሁ ሰገድኩ  ከፋራ አለብኘ❓ 🔴👉ቀብር አምላኪወችን የሚያከፍረው ኦለማ ነው ወይስ ማንኛውም ሰው ❓ 🔴👉ወንድሜ አህባሽነው ልመክረው ብሞክር ሹብሀ ጣለብኝ እሱም መውሊድ ቢደአነው ትላላችሁ እናተም ቁረዓን ላይ ቢድአ ሰርታችኋል ሀረካ የለውም ነበር ሀረካ አድርጋችኋል አለኝ ........❓ 🔴👉 ባሌን እጓደኛየጋር አስተዋወቅኳቸው  ተግባቡ እወድሻለሁ  ላግባሽ አላት ከዛ እኔ በጓደኛየ ስልክ ሚስትህን እፈራታለሁ አልኩት  አይ እሷ አትመቸኝም ነዝናዛናት አለኝ ተቃጠልኩ ባለቤትህ ነኝ በየ ሰደብኩት  ደግሞ በጣም እወደዋለሁ  መለየት አልፈልግም ኒካው ፈርሷል አለኝ ይፈርሳልን❓ 🔴👉 አንድን ሴት ባለቤቷ ቢክራ አደለችም ብሎ ማውራት ሚስጥር ከማውጣት ይሆናልን❓ 🔴👉 ቢክራናት ተብላ በሸርጥ ብትገባና ባይኖራት የገዛላትንና የሰጣትን መልሶ መውሰድ ይችላልን❓ 🔴👉አንድት ሴት አንድ ፍች ብትፈታ ከዛ ኢዳየን እሌላቦታ ሆኘው የምጨርሰው ብትል ቀለብ መስጠት ግደታ ይሆንበታልን❓ ⭕️👉አኩራፊ ባልናሚስትን በተመለከተ ❓ ⭕️👉አባቴ እያለ አያቴ ሰጠኝ ኒካሁ እደት ይታያል❓ ሌላም ብዙ ጥያቄወችን ይዟል በውስጡ 🕰ليلة الإثنين الموافق (/ ١٤٤٨هـ)🕰 👉በተወዳጁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብዲላህ   📱ቁጥር  5⃣5⃣                 ➤-------------➤ https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse         ➤------------------➤
1 967
4
""  የኦን  ላይን  ጥያቄና  መልስ"" ⭕️====5⃣4⃣=== 🔹ከመርከዘ ራጂሒ ሪያድ 1-ከሱጁደል ሰህው በኋላ ሌላ ተሰሊማት አለን ቢብራራልኝ❓ 2-አድት እህት እድህ ትላላችየምወዳት ጓደኛ ነበረችኝ ምንግዜም ሰወች በደሉኝ እያለች እኔ እጣላነበር በኋለግን ብዙነገር ስትዋሽ አየኋት ከዛ ተጣላን እኔም ዳግመኛ አላናግራትም አልኩ ግን እሷ የሰጠችኝ ስጦታ ነበር ብጥለውስ ❓ 3-ሰፈርላይ ዶሮ ጠፍቶ ክተቱ ተባለ እዳልቀር የሚቀረው ሌባነው ይባላል ምንላድርግ❓ 4-ሲህር አለብ ሶላት አያሰግደኝም ይጥለኛልግን እሞክራለሁ ቂርአትም አያስቀራኝ እድገላለጥ ያረገኛል ምላድርግ? ወድም እህቶች ዱአ አርጉልኝ❓ 5-አዚሮች የቅጣት አቀፅ እያመጡ ይሔእኮ የቅጣት ነው ሲባሉ ይህን የምትፈበርኩት እናተናችሁ ይላሉ አተምን ትላለህ❓ 👌🔺የእሁዱ   ማታ  የኦን  ላይን  ጥያቄና  መልስ.... ⭕️⭕️   ኦላይን 🔺በሸይኻችን አቡ ኒብራስ  ሙስጦፋ አብድላህ አላህ ይጠብቀውና ! 🔺እሁድ  እሁድ  በየሳምንቱ  ከምሽቱ  3:00 ጀምሮ   ከወንድም  እህቶችጋ  ስለድናችን  እንመካከራለን ....❗️❗️❗️. ለቀጥታ  ስርጭት ድምፁን  ለማግኘት ⭕️https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse 📲https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/4589
2 582
5
🔺ጥያቄ:- ለቅሶ ቤት ሄዶ መብላት መጠጣት እንዴት ይታያል ❓ ✅መልስ፦ 🎙️በሸይኽ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ ኢብኑ አብደላህ አልሐበሺይ አላህ ይጠብቃቸው። --"""ጆይን ሸር""""--👇 🔺-
3 940
6
🔺 ጥያቄ:- እቤት ውስጥ ቡና ጀባ ይባላል እና ይሄን ዱዓእ ሲያደርጉ አሚን በይ ይላሉ እንዴት ይታያል!? ✅መልስ: በሸይኽ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ ኢብኑ አብደላህ አልሐበሺይ አላህ ይጠብቀው።       """"""ጆይን ሸር """"👇 🔺
4 597
7
🕰️የጁሙዓ_ቀን_ዘንግ_ይዞ_ኹጥባ_ማድረግን_
4 572
8
No text...
457
9
🔺የእሁድ ማታ ጥያቄና መልስ              5⃣3⃣🔺 🔴👉ሪባ ለሚበላሠው ዘካ መስጠት ይቻላልን❓ ⭕️👉ሱጁዴቱ ቲላዋ ሁክሙን ብታብራራልን❓ 🔴👉ሴት ልጅ  በሸሪአ እርድ ማረድ ትችላለችን❓ 🔴👉እናቴ ታማብኝ ካልታከምሽ አላናግርሽም ብየ ምየ ነበር ከፋራ ማውጣት አለብኝን ❓ 🔴👉 ባለቤቴን በጣም እወደዋለሁ ጓደኛየ በጣም ቆጆናት እኛቤት ትመጣለች እና እባሌጋር ቲሳሳቁ ደረስኩ ተናድጀ ጀበናውን አሷላይ ሰበርኩት አሁን ታሽጋለች እና አውፍታ ልጠይቃትን❓ 🔴👉 ባሌ በጣም ስለበደለኝ በቄስ ደብተራ አስደግሜ አሳበድኩት ከዛ ዳእዋ ስሰማ ኩፍር መሆኑን ሳቅ ተጨነኩ አሁን ምላድርግ❓ 🔴👉 ጓደኛየ ነበረች ባሏን በበሀር አመጣችው ወንድሜነው  እያለች እህቴናት እያለ አሁን አብረውናቸው ኒካው እደት ይታያል❓ 🔴👉ባል አግብቼ ነበር ነገርግን አይሰግድም አቂዳውም የተበላሸነው ከዛ ተጣላን ኒካውን አውርድልኝ ስለው እቢ አለኝ በቃዲ መፈታት እችላለሁን❓ ⭕️👉 የታሪከሶላት ለጆች ሁክሙ ምድነው❓ ⭕️👉ባል አግብቼነብር ወኪሉ የዳረኝ ሙሽሪክነው  ስለዝህ ባሌን ኒካችን ትክክል አደለም እንደስ ስለው እቢ አለኝ እቢሲለኝ ፍታኝ  ስለው የሰራሽውን አካፍሊኝና አለኝ ምላድርግ❓ ሌላም ብዙ ጥያቄወችን ይዟል በውስጡ 🕰ليلة الإثنين الموافق/١٧/ذوالقعدة/١٤٤٧هـ)🕰 👉በተወዳጁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብዲላህ   📱ቁጥር  5⃣3⃣                 ➤-------------➤ https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse         ➤------------------➤
3 647
10

1
11
👂ከጥያቄ እና መልስ የተወሰደ!
👂ከጥያቄ እና መልስ የተወሰደ!
3 200
12
ጥያቄ:- የሱብሂ (ፈጅር) አዛን ላይ #አሶላቱ_ኸይሩን_ሚነ_ነውም የሚለው እሁለተኛው አዛን ላይ ወይስ እመጀመርያው ከፈጅር በፊት እሚባለው አዛን ላይ ነው❓ 🎙በታላቁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ ኢብኑ አብደላህ አልሐበሺይ አላህ ይጠብቀው። """"""""ጆይን ሸር """""""👇
3 522
13
🔺የእሁድ ማታ ጥያቄና መልስ              5⃣2⃣🔺 🔴👉ሪባ ለሚበላሠው ዘካ መስጠት ይቻላልን❓ ⭕️👉ሱጁዴቱ ቲላዋ ሁክሙን ብታብራራልን❓ 🔴👉ሴት ልጅ  በሸሪአ እርድ ማረድ ትችላለችን❓ 🔴👉እናቴ ታማብኝ ካልታከምሽ አላናግርሽም ብየ ምየ ነበር ከፋራ ማውጣት አለብኝን ❓ 🔴👉 ባለቤቴን በጣም እወደዋለሁ ጓደኛየ በጣም ቆጆናት እኛቤት ትመጣለች እና እባሌጋር ቲሳሳቁ ደረስኩ ተናድጀ ጀበናውን አሷላይ ሰበርኩት አሁን ታሽጋለች እና አውፍታ ልጠይቃትን❓ 🔴👉 ባሌ በጣም ስለበደለኝ በቄስ ደብተራ አስደግሜ አሳበድኩት ከዛ ዳእዋ ስሰማ ኩፍር መሆኑን ሳቅ ተጨነኩ አሁን ምላድርግ❓ 🔴👉 ጓደኛየ ነበረች ባሏን በበሀር አመጣችው ወንድሜነው  እያለች እህቴናት እያለ አሁን አብረውናቸው ኒካው እደት ይታያል❓ 🔴👉ባል አግብቼ ነበር ነገርግን አይሰግድም አቂዳውም የተበላሸነው ከዛ ተጣላን ኒካውን አውርድልኝ ስለው እቢ አለኝ በቃዲ መፈታት እችላለሁን❓ ⭕️👉 የታሪከሶላት ለጆች ሁክሙ ምድነው❓ ⭕️👉ባል አግብቼነብር ወኪሉ የዳረኝ ሙሽሪክነው  ስለዝህ ባሌን ኒካችን ትክክል አደለም እንደስ ስለው እቢ አለኝ እቢሲለኝ ፍታኝ  ስለው የሰራሽውን አካፍሊኝና አለኝ ምላድርግ❓ ሌላም ብዙ ጥያቄወችን ይዟል በውስጡ 🕰ليلة الإثنين الموافق/١٧/ذوالقعدة/١٤٤٧هـ)🕰 👉በተወዳጁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብዲላህ   📱ቁጥር  5⃣2⃣                 ➤-------------➤ https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse         ➤------------------➤
3 906
14

15
🔺 ጥያቄ:- አዚርን አታግቡ ሽርክ በጀህል የሚሰራን ሁጃ ሳይቆምበት በፊት አናከፍረውም ስላሉ ኩፍር ላይ ነው ያሉት ማለት ሜደዳውን ማክፈር አይሆንምን? 🫵 ድን ያላትን ዓቂዳ ያላትን ምረጥ⚠️ 🫵 ድን ያለውን ምረጭ ዓቂዳ ያለውን ምረጭ⚠️ 🎙በሸይኽ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ ኢብኑ አብደላህ አልሐበሺይ አላህ አላህ ይጠብቀው። """"ጆይን ሸር """""👇👇👇
2 719
16
🔺ሴት ልጆች ሒጃብ ግደታ የሚህንባቸው መቼ ነው ❓ ↪️የመድረስ ምልክቶች ↪️ቀደምቶች እና ልጆቻቸው ▪️ ▪️ ▪️ሌሎችም ነጥቦች ተዳሰውበታል ይደመጥ...👂👂👂 🎙በታላቁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ ኢብኑ አብደላህ አልሐበሺይ አላህ ይጠብቀው። """"ጆይን ሸር """""👇👇👇
2 782
17
🌺🌺🌺 ሴቶች ክብራችህን ጠብቁ! 🌺🌺🌺 ⚠️ድምፃችሁን አጂነብይ ፊት ለፊት አታለሳልሱ ብቅ ብቅ ልታይ ልታይ አትበሉ!!…..👂👂👂 🎙በሸይኽ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ ኢብኑ አብደላህ አልሐበሺይ አላህ ይጠብቀው። """"ጆይን ሸር """"👇👇👇
3 946
18
🔺የእሁድ ማታ ጥያቄና መልስ              5⃣1⃣🔺 🔴👉አሰሪየ ልክ እደልጁ ነው የሚያየኝ በዚህም ሲመጣ ፈገግ እላላሁ እደት ይታያል❓ ⭕️👉ሴት ህፃን ልጂ ፀጉራን መግለፅ አይቻልም ይባላል እደት ይታያል❓ 🔴👉ቤተሰብ አታገቢም  ብለው እቢ ሲላት በራሷ አገባች እደት ይታያል❓ 🔴👉እኔና ባለቤቴ ሁለት ወልደናል ግን ሁለት ሊያገባነው አሉኝ ተናደድኩኝ ምግብ ስበላ  ምግብ ደፋሁበት ከዛ ሶስት ጊዜ ፍታኝ አልኩት ሶስቱም ባደየ ፈታኝ አሁንግን ያለሱ ምንምነኝ ብጠይቅ አይቻልም አሉን እደትነው❓ 🔴👉 ባሌ በጣም በደለኝ አረገዝኩ ከዛ ከውጭ አገባ ከዛ አስወርጂአለኝ  ከዛ አስወረድኩ  እደት ይታያል❓መጀመርያ ሁለት ጊዜ ፈታኝ መጨረሻ ሀይድላይ እያለሁ ፈታኝ እደት ነው❓ 🔴👉 ያለሁት ስኡድነው በደላላነው ስራ የገባሁት ከዛ አሰሪየን ብሬን ስጠይቅ  ለደላላዋ ስጥቻታለሁ አሉኝ ከዛ ስጠይቅ እቢአሉ ቁርኣን ምችና እንስጥሽ አሉ መምታቴ እደት ይታያል❓ 🔴👉 አዚሮችን ማግባትን በተመለከተ❓ 🔴👉የሱቢሒ አዛላይ አሶላቱ ኸይሩን ሚነነው የሚለው ከመጀመሪያው ነው ከመጨረሻው  የሚባለው❓ ሌላም ብዙ ጥያቄወችን ይዟል በውስጡ 🕰ليلة الإثنين الموافق (١٠/ذوالقعدة/١٤٤٧هـ)🕰 👉በተወዳጁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብዲላህ   📱ቁጥር  5⃣1⃣                 ➤-------------➤ https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse         ➤------------------➤
2 407
19
🔺«طبى الغرباء» («ጡባ ሊል ጉረባእ») የሚለውን አብራራልኝ ስላልገባኝ ነው ----------------- عن أبي هريرة رضي الله عنه عن النبي ﷺ أنه قال: «بدأ الإسلام غريباً وسيعود غريباً كما بدأ فطوبى للغرباء» فهو حديث صحيح -------------------- 🎙በሸይኽ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ ኢብኑ አብደላህ አላህ ይጠብቀው። """"ጆይን ሸር """""" 🔺- t.me/Question_and_ansewers/121
2 408
20
🔺«طبى الغرباء» («ጡባ ሊል ጉረባእ») የሚለውን አብራራልኝ ስላልገባኝ ነው ----------------- عن أبي هريرة رضي الله عنه عن النبي ﷺ أنه قال: «بدأ ال

2 255