Riseup Tech
前往频道在 Telegram
Is placed in Addis Ababa it provides (MERN)Website Development, basic computer skill course, Language and other short term course.
显示更多3 423
订阅者
+4524 小时
+3667 天
+36630 天
数据加载中...
吸引订阅者
九月 '269月 '26
九月 '26
+2 511
在11个频道中
八月 '260
在4个频道中
Get PRO
七月 '260
在3个频道中
Get PRO
六月 '260
在4个频道中
Get PRO
五月 '260
在1个频道中
Get PRO
四月 '260
在2个频道中
Get PRO
三月 '260
在4个频道中
Get PRO
二月 '260
在0个频道中
Get PRO
一月 '260
在4个频道中
Get PRO
十二月 '250
在5个频道中
Get PRO
十一月 '250
在6个频道中
Get PRO
十月 '250
在5个频道中
Get PRO
九月 '250
在4个频道中
Get PRO
八月 '250
在3个频道中
Get PRO
七月 '250
在5个频道中
Get PRO
六月 '250
在12个频道中
Get PRO
五月 '250
在1个频道中
Get PRO
四月 '250
在10个频道中
Get PRO
三月 '250
在0个频道中
Get PRO
二月 '250
在2个频道中
Get PRO
一月 '250
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+26
在2个频道中
Get PRO
十一月 '24
+291
在7个频道中
Get PRO
十月 '24
+125
在2个频道中
Get PRO
九月 '24
+161
在1个频道中
Get PRO
八月 '240
在4个频道中
Get PRO
七月 '24
+375
在2个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 28 九月 | +67 | |||
| 27 九月 | +45 | |||
| 26 九月 | +51 | |||
| 25 九月 | +61 | |||
| 24 九月 | +57 | |||
| 23 九月 | +155 |
频道帖子
👆 ማመልከቻቹ ላይ እንዲካተት የጠየቅነውን ነገር በትክክል የገለፃቹ እና ሊንክ ጠይቃቹ join እያስደረጋቹ የነበራቹ አመልካቾቻችን ማመልከቻ ፅሁፋቹ ከላይ ተለቋል፤ vote የማስደረግ ሂደቱ ከአሁኑ ሰዓት ጀምሮ እስከ ረቡዕ በኢትዮዽያ ሠዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 12 ሰዓት ድረስ ይቆያል።
መልካም እድል!
| 2 | በመጀመሪያ ይህንን የትምህርት እድል በማዘጋጀታችሁ ምስጋናዬን እገልጻለሁ። እኔ አዳዲስ ክህሎቶችን ለማዳበር እና ራሴን ለማሻሻል ከፍተኛ ፍላጎት ያለው ግለሰብ ነኝ።
ለመማር የፈለኩበት ምክንያት፡ በዘመናችን እጅግ አስፈላጊ የሆኑትን የቴክኖሎጂ እና የቋንቋ ክህሎቶች በማቀናጀት አቅሜን ማሳደግ እንዲሁም በግል እና በሙያዊ ህይወቴ የተሻለ ደረጃ ላይ መድረስ ስለሚፈልግ ነው። እውቀት ዘላቂ ስኬት ማስገኛ ብቸኛው መንገድ በመሆኑ ተጨማሪ ጥልቅ ትምህርት መቅሰም ግቤ አድርጌያለሁ።
ቁርጠኝነቴ፡ ለዚህ ትምህርት የሰጠሁት ቦታ ከፍተኛ በመሆኑ፣ አስፈላጊውን ጊዜ በመመደብ፣ ትምህርቶቼን በትጋትና በታማኝነት ለመከታተል፣ እንዲሁም የሚሰጡትን ስራዎች በሰዓቱ ለማጠናቀቅ ሙሉ ቁርጠኝነት አለኝ። | 420 |
| 3 | Because of our teacher and advisory cooperation i was pass the last 2 years
ከምታቁአርጪ እያሉ እዚህ ደረስኩ
እና የ ቀሩኝ 2 አመቶች ናቸው አሁን አልሀምዱሊላህ በ መዳን ላይ ነኝ እና skill ያስፈልገኛል pls help me | 380 |
| 4 | Subject: Application for Free Full Stack Development Course
Dear Riseup tech
I hope this message finds you well. My name is Nefisa hussen and I am currently a 4th-year software student in wello university . Due to financial difficulties, my family is unable to support my education expenses. Additionally, I have faced health challenges over the past two years, which have affected my ability to acquire skills and knowledge during this time.
As I prepare to start my apprenticeship in a few months, I realize that gaining skills in full stack development is essential for my future career and education. Unfortunately, I lack the necessary technical skills and resources to learn on my own.
Therefore, I am seeking an opportunity to enroll in a free full stack development course. I am highly motivated to learn and committed to making the most of this chance to improve my skills and secure a better future.
Thank you for considering my application. I look forward to your positive response. | 442 |
| 5 | Aselamu aleyku selam endet nachu ahmed ebalalew ahun ye 3gna amet ye information technology temari negn departmentachn le technology alem yemigabz bihonm ahun eyetemarnew yalew gn mnm aynet skill tekor tmhrt eyetemarn aydelem ene departmentun felge sgeba tru tru skilloch eyzalew bye expect adrge neber gn bzum aydelem ena app development lay temre real world problemochn solve madreg efelgalew endezi aynet bootcampoch lay temezbe memar efelgalew gn financial beteseboche dekama slhonu ehen edl settachugn hlmen basaka des ylegnal so Please Please ehen edl stugn | 334 |
| 6 | السلام عليكم ورحمة اللّٰه وبركاته
በመጀመሪያ ይህንን የስልጠና እድል ስላዘጋጃችሁልን በጣም እናመሰግናለን።
ሰሚራ እባላለሁ የ2ኛ ዓመት የኮሌጅ ተማሪ ስሆን ይህን እድል የፈለግኩት ጊዜን የሚቆጥቡ፣ እና ሕይወትን የሚያቀሉ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታና መፍትሄዎችን እያመጣ እያስደመመ ያለውን የ ቴክኖሌጂውን አለም ተቀላቀሎ ፍሬ ያለው ነገር ለመስራት ያለኝ ጥልቅ ፍላጎት እና በተለይም ለኮዲንግ (web dev.) ያለኝ ልዩ ፍላጎት እና በክፍያለመማር አቅሙ ስለሌለኝ እንዲሁም ለሙተነቂብ እህቶች በማህበረሰባችን ላይ ላለው አመለካከት በማስተዋል፣ ምናልባትም ከሌላው የበለጠ spcially ለሴቶችና ለሙተነቂቦች ቤት ሆነው የሚሰሩትና ገቢ ሚያመጣ ስራ አስፈላጊ ነው ብዬ አምናለሁ። እኔም ሙተነቂብ በመሆኔ እና ከላይ በገለፅኳቸው ምክንያቶች ይህን ዘርፍ መቀላቀል ወስኛለሁ። ለዚህም ከዚህ በፊት HTML እና CSSን በራሴ እንዲሁም በነፃ ከሚያስተምሩ አሰልጣኞች ተምሬያለሁ። ለመማር አስፈላጊ የሆኑትን እንደ ላፕቶፕና ኢንተርኔት አዘጋጅቼ እየተማርኩ ሳለ በአጋጣሚ በተፈጠረ አለመመቻቸት ምክንያት ለጊዜው ማቆም ብገደድም ግን ትምህርቱን ለመቀጠል ያለኝ ፍላጎት እየጨመረ ቢመጣም guide ሚያረገኝ አካል ማግኘት አልቻልኩም። ይህ የስልጠና እድል የጀመርኩትን ትምህርት እንድቀጥል፣ እውቀትንና ልምድን እንድማርና በዚህ ዘርፍ በተግባር እንድሰራ ፣ ህልሜን እንዳሳካ ትልቅ እድል ይሰጠኛል የሚል ተስፋ አለኝ ይህን እድል ካገኘሁ፣ ጊዜዬን በአግባቡ በመጠቀም በትጋት በመማር ፣በተግባር በመለማመድ ወደ ተሻለ ደረጃ ደርሼ ለራሴም ለማህበረሰቡ ጠቃሚ ስራ እንደምሰራ ትልቅ ተስፋ አለኝ።
አመሰግናለሁ! | 325 |
| 7 | Dear RiseUp Tech Scholarship Committee,
My name is Ali Mohammed Ali, and I am a young man from Hadar, Ethiopia. Since childhood, I have been interested in technology and the opportunities it can create. Although I was unable to pass my Grade 12 examination, my dream of learning technology never disappeared. Instead of giving up, I decided to continue learning and work toward building a better future for myself.
I have a strong passion for Web Development because I enjoy learning new things, solving problems, and discovering how technology can be used to create useful solutions. My goal is to become a Full Stack Developer and use my skills to build websites and applications that can make a positive difference in people's lives.
I have already started taking steps toward this goal. I am currently learning Web Development through my own efforts, using online resources, YouTube, and AI tools to improve my understanding. I have been studying Frontend Development and have worked on practical projects to apply what I have learned, including an Ethiopia Travel & Culture Explorer, a Job Application & Recruitment Form, and a Multimedia Website. Working on these projects has helped me practice my skills, learn through experience, and stay motivated to continue improving.
However, financial difficulties make it challenging for me to access structured training. Seven of us live in one household, and our main source of income is a teacher's salary. This makes it difficult for my family to cover our daily needs while also supporting my education. Receiving this scholarship would give me an important opportunity to continue learning without placing additional financial pressure on my family.
If selected, I am ready to dedicate at least four hours a day to learning, practicing, and completing projects. I understand that becoming a skilled developer requires consistency, patience, and hard work. I am committed to attending the training, completing assignments, learning from feedback, and continuing to improve even when I face difficulties.
My future goals are clear. Within one year, I aim to become a Full Stack Developer. Within two to five years, I hope to work on international projects, gain global experience, and contribute to larger projects. Within six to ten years, I aim to use AI and my technical knowledge to start my own business and become a technology professional who creates a positive impact. I also hope to use what I learn to help address challenges in my community and create better opportunities for myself and my family.
For me, this scholarship would be more than free training. It would be an opportunity to turn my passion and self-learning efforts into practical skills and a meaningful career. I am ready to work hard, make the most of this opportunity, and continue pursuing my goals.
Thank you for considering my application.
Sincerely,
Ali Mohammed Ali | 301 |
| 8 | Aselamualeykum werehmetullahi weberekatuhu my name is Seid Ahmed Muhammed from South wollo Harbu town. I am applying for the RiseUp Tech full scholarship because this opportunity could be a turning point for me and my family. I am currently unemployed and a father of two(Alhamdulillah), struggling to meet basic family needs through occasional contract work. I studied Health Science (Psychiatric Nursing), but due to the difficult situation because of war in amhara region and limited job opportunities in South Wollo, I have not been able to find stable employment and we're also refugee from Oromia region because of the war between government and ኦነግ ሸኔ.
Despite these challenges, I have not given up. I have been teaching myself HTML, CSS, JavaScript, and graphic design, but without a mentor or structured learning environment, it has been difficult to make meaningful progress. I am eager to learn Full-Stack Development properly, develop real-world skills, and build a sustainable career.
I cannot afford the program fee at this stage, but I can offer my commitment, hard work, and determination. This scholarship would not only help me build a career—it would help me support my children, become financially independent, and eventually use my skills to create opportunities and contribute to my community and the Muslim Ummah.
If given this opportunity, I will take it seriously, work consistently, and make the most of every resource provided. I sincerely hope RiseUp Tech will give me the chance to change my future through education and technology.
Jezakumullahu kheyr wekheyrel jezae ahbabiwoche❤
Seid Ahmed
Email: biladsaeed@gmail.com
Phone No: 0914307771 | 278 |
| 9 | Lememar yalegn kurtegnnet demo inshaallah eskahun bzu neger behiwete slasalefku ena bezih sltena hiweten mekeyer slemchl endemnm eyamechachew miyasfelgegnn neger eyamwalaw inshaallah emaralew yhenn edlm slesetachun jezakumulahu kheyren | 319 |
| 10 | Aselamu aleykum ene rise up lay memar yefelekubet mknyat ahun lay genzeb lemaggnet bcha bemil betam adkamin sra eyeseraw new kegon legon yehone online sra bagegn esra neber gn lemzgeba miyawetawn wechi mekfel alchlm andand ye online sra lemejemer bye birr tebelchlew inshaallah yhe edl endidersegn bedenb Dua adergalew | 313 |
| 11 | ስሜ ፌኔት ደመላሽ ይባላል።በweb development ተምሬ ልምዴን ማሳደግ እና ለሃገራችንም ትልልቅ አስተዋፅኦ ማበርከት እፈልጋለው።እና በዚህም ም/ት ነው ትምህርት ሚንስቴር ባዘጋጀው የሞያ ትምህርት web development መርጬ በርሱ የተማርኩት።በርግጥ በከፊል ተሳክቶልኛል።አሁን በ website development and video editing certificate አለኝ።ነገር ግን ይህን ውድድር ካሸነፍኩ በሙሉነት ህልሜን አሳካለው💪 | 320 |
| 12 | ስሜ ሰሚራ ሙሰማ እባላለሁ 3ኛ አመት የኮምፒውተር ሳይንስ ተማሪ ነኝ tech የማወቅ ከውስጥ የመነጨ ፍላጎት ቢኖረኝም ከብዙ ሀላፍትናዎች ጋር ሰለሆነ ምማረው ከጎን በኮርሶች ማጠናከር ስልቻልኩ ይሄን ያህል ውጤታማ መሆን አልቻልኩም አንድ ሰው እንደተቋም ቢማርም የግድ ከጎን በኮርስ ማጠናከር አለበት ምክንያቱም ተቋም ፕራክቲስ ላይ ብዙም focus ስለማያደርግ ያለ ፕራክቲስ ደግሞ ዋጋ የለውም
መማር የፈለግኩበት አላማ በዋነኝነት ጌዜው የቴክኖሎጂ እንደመሆኑ መጀመሪያ ራሴን አጠናክሬ ሙስሊሙን ኡማ የማገልገል ትልቅ ፋላጎት ስላለኝ ብዙ ሰዎች ሂጃብ መልበስ Academic ላይ ምንም እንደማይቻል ያስባሉ ይህንን አስተሳሰባቸው በተቃራኒ የማድረግ በአላህ ፍቃድ ትልቅ ተስፋ አለኝ ኢንሻ አላህ እድሉን ካገኘሁ ጠንክሬ እማራለሁ | 354 |
| 13 | እድሜ ቁጥር ነው
ዋናው የኛ ቆራጥነት እና ትጋት እንጅ እድሜያችን ብቻ ምንም ነገር ለመስራት እንቅፋት ሊሆን አይችልም❗️...አዎ አይችልም ሆኖም አያውቅም ።
በvideo ላይ የምታዩትም የ 94 አመት ጃፓናዊት የ ኮምፒውተር ባለሙያ ነው👌
በዚህ በፍጥነት እየተቀያየረ እና AI ብዙ ነገሮችን እየተቆጣጠረ ባለበት ዘመን እራሳችንን ከትላንት የተሻለ ሠው ለማድረግ ካልጣርን፣ ካልተጋን ተመልካች ብቻ ነው ልሆን የምንችለው...ለርሱም ብቁ መሆን የሚከብደን ጊዜ መንጣቱ አይቀርም....
ንቁ❗️❗️❗️
🔴አባት ነህ? እናት ነሽ?...ልጆቻችሁን የበለጠ ለመረዳት እና ለማገዝ ዘመኑን በሚገባ መረዳትና እራሳችሁን በዛ ልክ update ማድረግ/ማሻሻል ያስፈልጋል...ልብ በሉ ከነሱ በጣም ያነሰ ነገር እንደምታውቁ (በብዙ ነገር እንደቀደሟችሁ) ካሠቡ ልጆችም ይንቃሉ...እነሱን መቆጣጠርም ከባድ እየሆነ ይመጣል....
🔴ታላቅ ወንድም ነህ? ወይስ ታላቅ እህት ነሽ?...እህት ወንድሞቻችሁን በዚህ የቴክኖሎጂ ዘመን ከነሱ የተሻለ ሠው ሆናችሁ ካላገኋችሁ...ቋንቋቸዉን መናገር ካልቻላችሁ(ዘመናቸውን መረዳት ካልቻላችሁ)...እንደማትረዷቸው ማሰብ ይጀምራሉ😔
🔥ስለዚህ በቴክኖሎጂ እንዲሁም በስነልቦና እራሳችሁን አዘጋጁ...አብቁ።
በቴክኖሎጂ ዘርፍ ራሳችሁ ላይ ለመስራት፣ራሳችሁን ከትላንት የተሻለ ሰዉ ለማድረግ ከወሠናችሁ ፦
🎓 የ10ኛ ዙር ምዝገባችን ሊጠናቀቅ ጥቂት ጊዜያት ብቻ ይቀሩታል! ውስን ቦታ ስለሆነ ያለን ፈጥናችሁ ተመዝገቡ🤝
@riseuptech | 675 |
| 14 | 🔒 ከኮምፒውተራችሁ ለአንድ ደቂቃም ብቻ ቢሆን እንኳን ስትርቁ ይህን እያደረጋችሁ ነው? 🤔
ካልሆነ......🤨
ስክሪናችሁን ክፍት አትተዉት።
ምናልባት ቡና ለመጠጣት ☕️
አጭር እረፍት ለመውሰድ 🚶
ስልክ ለማንሳት 📞
ከሰው ጋር ለመነጋገር 👥
ወይም ምሳ ለመብላት 🍽
ለአጭር ጊዜ ከኮምፒውተራችሁ ትርቃላችሁ....ነገር ግን እናንተ በሌላችሁበት ጊዜ ኮምፒውተራችሁ ክፍት እና በቀላሉ የሚታይ ይሆንና ሠዎች የግል መረጃዎቻችሁን access ሊያደርጉት ይችላሉ🤭
ስለዚህ.......
💡 እያንዳንዱ የWindows ተጠቃሚ ሊያውቀው የሚገባ ቀላል ልማድ ይህ ነው፦
👉 Windows + L ይጫኑ
ይህ ብቻ ነው🤌
ስክሪናችሁ ወዲያውኑ ይቆለፋል፤ይህም እየራቃችሁ ባላችሁበት ጊዜ ስራችሁ፣ ፋይሎቻችሁ፣ መልዕክቶቻችሁ እና አካውንቶቻችሁ በግልጽ እንዳይታዩ ለመጠበቅ ይረዳል!
🧠 ይህን አውቶማቲክ ልማድ አድርጉት፦
STOP → Windows + L → LEAVE
አንድ shortcut እና አንድ ሰከንድ ብቻ
👉እና አስታውሱ፦ ጥሩ የቴክኖሎጂ ክህሎት ማለት ኮዲንግ ወይም ሶፍትዌር ብቻ አይደለም—በየቀኑ በምትጠቀሙባቸው ዲጂታል መሳሪያዎች ላይ ብልህነት የተሞላባቸው ልማዶችን መገንባትም ነው❗️❗️❗️
ተጨማሪ ተግባራዊ የቴክኖሎጂ ክህሎቶችን ለመገንባት ዝግጁ ናችሁ?
....ከሆነ
🎓 የ10ኛ ዙር ምዝገባችን ሊጠናቀቅ ጥቂት ጊዜያት ብቻ ይቀሩታል! ውስን ቦታ ስለሆነ ያለን ፈጥናችሁ ተመዝገቡ🤝
ቴክኖሎጂን መጠቀምብቻ ሳይሆን እንዴት እንደሚሰራ ይማሩ
💬 Windows + L shortcut ቀድማችሁ ታውቁ ነበር?እንዲሁም ማወቅ አለበት የምትሉት ሰው mention አድርጉት! 👇
@riseuptech | 967 |
| 15 | ውድ ቤተሠቦቻችን ሙሉ በሙሉ የነፃ የትምህርት ዕድል መስጠትን በተመለከተ ሙሉ ሂደቱን እናሳውቃችሁ👇
አጠቃላይ ውጤቱ ከ100% ሲሆን ሁለት ክፍሎች ይኖሩታል
👉ከ70% የሚሠጠው ከላይ የተጠቀሱት ሀሳቦች በሚገባ የገለፀ ማመልከቻ ሲሆን ከዚህ 70% ውስጥ ከ40% ተቋሙ የሚገመግም ሲሆን ከ30% ደግሞ ለቻናሉ ቤተሠቦች ለ vote ቀርቦ የሚያገኘው ውጤት ይሆናል
👉ከ30% የሚይዘው ወደዚህ ቻናል ሠው እንድታስገቡ የሠጠናችሁ challenge ነው። ይህም እያንዳንዱ ሠው የራሱ የሆነ ሊንክ ሲኖረው በዛ ሊንክ የገቡትን ሠወች ብዛትም 👆ከላይ በተያያዘው ፎቶ ላይ እንሚታየው የያንዳንዱን ሠው ያስገባውን ሠው ብዛት ማየት ትችላላችሁ።ይህ የሚቆየውም እስከ ሰኞ(18/2019) በኢቶጲያ ሠአት አቆጣጠር ከምሽቱ 12:00(አስራ ሁለት) ሰአት ሲሆን ወዲያው ማን ስንት ሰው እንዳስገባ የምናሳውቅ ይሆናል።
👉በመቀጠል ሰኞ(18/2019) በኢቶጲያ ሠአትአቆጣጠር ከምሽቱ 2:00(ሁለት) ሰአት ጀምሮ የተጠየቀውን ነገር በትክክል ገልፀው የተገኙ ማመልከቻወችን በዚህ ቻናል ላይ ለ vote የምናቀርብ ይሆናል።
vote የማድረጉም ሂደት እስከ ረቡዕ(20/2019) በኢቶጲያ ሠአት አቆጣጠር ከምሽቱ 12:00(አስራሁለት ) ሰአት የሚቀጥል ሲሆን
የ ሁሉም ውጤት ተደምሮ ከፍተኛ ውጤት ያመጡትን ሶስት ተወዳዳሪዎች
ሀሙስ (21/2019) በኢቶጲያ ሠአት አቆጣጠር ከምሽቱ 2:00(ሁለት) ሰአት
የምናሳውቃችሁ ይሆናል።
ከዛሬ ረቡዕ (13/2019) በፊት ከተላኩ ማመልከቻወች ውጪ የሚላኩ አዳዲስ ማመልከቻዎችን የማንቀበል መሆኑን በትህትና አየገለፅን እንዲሁም ከ ዛሬ ከምሽቱ 12:00 በኋላ ሊንክ የማይሰጥ መሆኑን እናሳውቃለን ። ቀድመው የተላኩ ማመልከቻዎችንም ለማስተካከል (edit ለማድረግ) መሞከል ሙሉ በሙሉ ማመልከቻው ውድቅ እንዲሆን ያደርጋል!
ከዚህ ውስጥ ያልገባችሁና ግልፅ ያልሆነላችሁ ነገር ካለ ኮመንት ላይ አሳውቁን👇
መልካም ዕድል❤
@riseuptech | 1 384 |
| 16 | 没有文字... | 1 193 |
| 17 | 📢 10ኛ ዙር ምዝገባችን እንደቀጠለ ነው!
🎁 ልዩ እድል ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች፦
ማለፊያ ውጤት ላላመጡ የ 15% ቅናሽ አዘጋጅተናል!
ጊዜዎን በአግባቡ በመጠቀም ዘመኑ የሚጠይቀውን ተፈላጊ የቴክኖሎጂና የሙያ ክህሎት በመቅሰም የወደፊት ሕይወትዎን ዛሬውኑ ይስሩ።
📚 እኛ ጋር የሚያገኟቸው ኮርሶች፦
💻 Full-Stack Web Development
📱 Mobile App Development
🖥 Python Programming
🎨 Graphic Design
🎬 Video Editing
🗣 English & Arabic Language Courses እና ሌሎችም...
አሁኑኑ ይመዝገቡ፦
https://riseuptechsolution.com/form.php
🔎 የኮርሶች ዝርዝር፦
https://riseuptechsummer.com.riseuptechsolution.com/
📝 የምዝገባ ሂደት ካስቸገራችሁ👇፦
https://t.me/riseuptech/127
ለበለጠ መረጃ፦
📍 አድራሻ: ቤተል ከአደባባይ ወደ ዌራ መሄጃ፣ ዳሽን ባንክ አጠገብ ያለው ህንፃ፣ 3ኛ ፎቅ
📞 0907667777
0936775727
💬 Telegram: @riseuptechsolution
@riseuptech | 1 158 |
| 18 | ይህን ታውቃላችሁ?
ስልካችሁ ስለ እናንተ ብዙ መረጃ ይዟል❗️
📍 አድራሻችሁ/ your location
🎞ፎቶዎቻችሁ/Your photos
☎️ስልክ ቁጥሮች/Your contacts
📸 ካሜራና የድምጽ መቅጃ
ዋናው ጥያቄ ግን ስልካችሁ ላይ የምትጠቀሙባቸው የተለያዩ አፕሊኬሽኖች የነዚህ ነገሮች acess/permission ያስፈልጋቸዋል ወይ ነው❗️❓
ለምሳሌ calculator የ contacts እንዲሁም የmicrophone access አያስፈልገውም።
ስለዚህ ዛሬ አንድ ደቂቃ ውሠዱና የ app permissionናችሁን review አድርጉ
👉አስፈላጊ ሳይሆን የሠጣችሁትን permission remove አድርጉ
👉አስፈላጊ ሲሆን ብቻ permission ስጡ
👉የማትጠቀሙባቸውን አፕሊኬሽኖች አጥፉ
❗️አስተዉሉ አስፈላጊ ካልሆነ በስተቀር የግል መረጃዎቻችሁን ለ አፕሊኬሽኖች አትስጡ።
ስለ ቴክኖሎጂው አለም ጠለቅ ያሉ እውቀቶችን በመያዝ እየተስፋፋ ካለው cyber bulling/የሳይበር ጥቃት ራሳችሁንና ቤተሠባችሁን ጠብቁ!
በፊት ነበር እንጂ መጥኖ መደቆስ ኋላ ምን ያደርጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ
እንደተባለው እናንተ ላይ ከመድረሱ በፊት የ ጥንቃቄ ርምጃዎችን ውሰዱ።
እንዲሁም የቴክኖሎጂው አለም አንድ አካል ለመሆን ካሠባችሁ የ10ኛ ዙር ምዝገባችን ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናቶች ብቻ ይቀሩታል❗️
የምንቀበለው ጥቂት ተማሪዎችን ብቻ ስለሆነ ቦታ ሳይሞላባችሁ ቀድማችሁ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን።
እንዲሁም ይህ መልክት ይጠቅመዋል ለምትሉት ሠው ሼር አድርጉለት❗️
@riseuptech | 1 289 |
| 19 | 🏆 100% ነፃ የስልጠና እድል እንሠጣለን
ለምን መማር እንደፈለጋቹ፣ ለመማር ያላቹን ቁርጠኝነት እና ስለራሳቹ የሚገልፅ አጭር ማመልከቻ
በ 📩 Telegram: @riseuptechsolution ይላኩልን።
ባልነው መሠረት በርካታ መልዕክቶች ደርሠውናል። ይህን እድል ለማግኘት የጠየቀው ሠው ቁጥር በጣም ብዙ ከመሆኑ የተነሳ አሸናፊዎችን ለመለየት የላካችኋቸውን መልዕክቶች ቻናሉ ላይ vote ከማስደረግ በተጨማሪ አንድ challenge ልንጨምርላችሁ አስበናል። ይኸውም ወደዚህ(@riseuptech) የቴሌግራም ቻናል ሠዎችን መጋበዝ ሲሆን በብዛት ሠው የጋበዘ ሠው ከ ማመልከቻው vote ጋር ተደምሮ አሸናፊ የሚሆን ይሆናል።
እያንዳንዱ ሠው ያስገባውን ሠው ለማወቅ ለእያንዳንዱ ሠው የሚጋብዝበት ሊንክ የሚሠጠው ይሆናል።
ሊንኩን ለማግኘት @riseuptechsolution ላይ በመጠየቅ ማግኘት ትችላላችሁ | 1 265 |
| 20 | 📢 10ኛ ዙር ምዝገባችን እንደቀጠለ ነው!
🎁 ልዩ እድል ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች፦
ማለፊያ ውጤት ላላመጡ የ 15% ቅናሽ አዘጋጅተናል!
ጊዜዎን በአግባቡ በመጠቀም ዘመኑ የሚጠይቀውን ተፈላጊ የቴክኖሎጂና የሙያ ክህሎት በመቅሰም የወደፊት ሕይወትዎን ዛሬውኑ ይስሩ።
📚 እኛ ጋር የሚያገኟቸው ኮርሶች፦
💻 Full-Stack Web Development
📱 Mobile App Development
🖥 Python Programming
🎨 Graphic Design
🎬 Video Editing
🗣 English & Arabic Language Courses እና ሌሎችም...
አሁኑኑ ይመዝገቡ፦
https://riseuptechsolution.com/form.php
🔎 የኮርሶች ዝርዝር፦
https://riseuptechsummer.com.riseuptechsolution.com/
📝 የምዝገባ ሂደት ካስቸገራችሁ👇፦
https://t.me/riseuptech/127
ለበለጠ መረጃ፦
📍 አድራሻ: ቤተል ከአደባባይ ወደ ዌራ መሄጃ፣ ዳሽን ባንክ አጠገብ ያለው ህንፃ፣ 3ኛ ፎቅ
📞 0907667777
0936775727
💬 Telegram: @riseuptechsolution
@riseuptech | 1 280 |
