Code It now
Open in Telegram
CODE TILL I DIE This is our discussion group https://t.me/+xRx6N_FiYkVjMWJk Anyone who wants to send a personal message to the admin can use this link https://AnoMessBot.t.me?start=MPC8wgk Boost https://t.me/boost/code_it_now
Show more825
Subscribers
No data24 hours
-57 days
-430 days
Posts Archive
825
You’ll fall in love, I know you will,
our number 6 is the king of Brazil!
Our centre half, he’ll give you hell.
Our wall at the back is Gabriel.
Ole ole, ole ola!
Arsenal
825
whhhhhhhhhhhaaaaaaaaaat aaaaaaaaaaaaaaaaaaaaa gaaaaaaaaaaaammmmmmmmmmmmeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeee
825
Don’t bother learning how to code https://www.itweb.co.za/article/dont-bother-learning-how-to-code/LPwQ5Mlb8PJvNgkj
825
Announcement for Natural Science Applicants who have score 550 and Above
በ2016 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ብሔራዊ ፈተና ከፍተኛ ዉጤት ላስመዘገባችሁ የተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፍ አመልካቾች በመንግስት ስፖንሰርሺፕ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የትምህርት ዕድል ዉድድርን ይመለከታል
በአገር አቀፍ ፈተና ዉጤታችሁ በተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፍ 550 እና ከዚያ በላይ የሆነ ዉጤት ያስመዘገባችሁ አመልካቾች አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለመደበኛው ፕሮግራም የዲግሪ መርሐ-ግብር እንድታመለክቱ ይጋብዛል፡፡
ይህንን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች በ https://portal.aau.edu.et በመግባት Apply for Admission ሊንክ በመጫን መሰረታዊ መረጃዎች ከሞሉ በኋላ sponsorship ለሚለው Government Scholarship የሚለዉን በመምረጥ Other reason የሚለዉ “more than 550 and above” በክፍት ቦታዉ ላይ በመፃፍ የ12ኛ ዉጤት ያስመዘገባችሁበትን የሚያሳይ ማስረጃ ማያያዝ ያስፈልጋል፡፡
የማመልከቻ ጊዜ ሐሙስ መስከረም 9 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 1፡00 ሰዓት እስከ ምሽቱ 12፡00 ሰዓት ድረስ ይሆናል
ይህ ጥሪ ከዚህ ቀደም ያመለከቱት አመልካቾች አያካትትም
አ.አ.ዩ ሬጅስትራር
825
Repost from Techኢት
🎙 Techኢት Podcast S02E12 - Tonight!
🕗 Time: 8:00 PM (2:00 LT)
👤 Guest: Bethlehem Mulugeta - Co-Founder of SciTech Valley | Top Rated Plus Freelancer on Upwork | AI R&D
💡 Don’t miss out! Bethlehem shares her journey in freelancing on Upwork, AI research, and exciting projects at SciTech Valley.
🎧 Listen live HERE
Follow @Techinethio for more! 🚀
#TechኢትPodcast #AI #Freelancing #Inspiration #Edemy
825
ዛሬ Ethiopia immigration 😰😰
>እሱ: ቲግሬ ነህ
>እኔ: ኸረ አደለዉም
>እሱ: የእናትክ ስም ማነዉ ብሄሯስ
>እኔ: ሰብለ ብሄሯ ጉራጌ
>እሱ: ሂድ ዉጣ ጊማታም ቲግሬ ሰብለ ቢሎ ጉራጌ አለ ዉጣ ብያለዉ
>እኔ:ለምን እወጣለዉ መብቴን እኮ ነዉ ምጠይቅክ እኔ የአዲሰ አበባ መታወቂያ ነዉ ያለኝ ጌታን ትግሬ አደለዉም እዉነት
>እሱ:ኢስኪ መብትክን ማ እንደሚሰጥክ እናያለን
>እኔ: እንተያያለን
>እሱ:ቆይ ልብክ አብጧል እንተያያለን.........
825
You’ll fall in love, I know you will,
our number 6 is the king of Brazil!
Our centre half, he’ll give you hell.
Our wall at the back is Gabriel.
Ole ole, ole ola!
Arsenal
