en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

Open in Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

Show more
1 547
Subscribers
+224 hours
-27 days
-1330 days
Posts Archive
🛑አሁን ቀጥታ ስርጭት 📚 رياض الصالحين ክፍል - 133 ٥٦-باب فضل الجوع وخشونة العيش والاقتصار على القليل من المأكول والمشروب ... 🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream 🔖ሱነን አቢ ዳዉድ  🎙በሸይኽ አወል ቢን አህመድ t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed?livestream=5b4e8585ec8cd3ac4d 👉ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ

قال ابنُ القَيِّمُ رحمه الله تعالى، " واعلَم  أن الناس  إذا  أُعجِبوا  بِكَ فَإنَّمَا  أُعجِبوا  بِجَميلِ  سترِ  اللهِ  عَلَيك " -مدَارِجُ السَالكِين (2 / 293) http://t.me/https_Aselefye 🍂

✍ "አንዲት ሴት በውበቷ ተስፋ ቆርጣ የሚፈልጋት ባጣች ጊዜ: አጓጉል ሰውነቷ ገላልጣ ትወጣለች።" ይላል ጥናቱ ለራሷ ክብር: ለጌታዋ ፍራቻ ያላት ሴት በፍፁም በፍፁም ሰውነቷን ገላልጣ ገላዋ የዝሙት
✍     "አንዲት ሴት በውበቷ ተስፋ ቆርጣ የሚፈልጋት ባጣች ጊዜ: አጓጉል ሰውነቷ ገላልጣ ትወጣለች።" ይላል ጥናቱ ለራሷ ክብር: ለጌታዋ ፍራቻ ያላት ሴት   በፍፁም በፍፁም ሰውነቷን ገላልጣ ገላዋ የዝሙት አላርም (ያያት ወንድ ሁሉ መጥፎ እንዲያስብ) አታደርግም!! منقل ~

ለሴቶች አዲስ  ኪታብ ቂርአት ➖➖➖➖➖➖➖ 📚الكتاب ፦ توجهات للمؤمنات حول التبرج والسفور!! ⎙ክፍል  06 ↱የኪታብ  ᵖᵈᶠ  « t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19886 🎙በአቡ ሂበቲላህ ሁሰይን ኢስማኢል

አግቢ ስላሉሽ እንዳታገቢ ፈላጊሽ ስለበዛም ዘለሽ እንዳታገቢ በቃ ማግባት አለብኝ ብለሽ ስትወስኒ ያኒ አግቢ በራስሽ ዉሳኔ በሰዉ መገፋፋት በጭራሺ ሂወት እንዳትጀምሪ !! ይህ ሂወት አንቺ የምትኖሪዉ
አግቢ ስላሉሽ እንዳታገቢ ፈላጊሽ ስለበዛም ዘለሽ እንዳታገቢ በቃ ማግባት አለብኝ ብለሽ ስትወስኒ ያኒ አግቢ በራስሽ ዉሳኔ በሰዉ መገፋፋት በጭራሺ ሂወት እንዳትጀምሪ !! ይህ ሂወት አንቺ የምትኖሪዉ እንጅ ሌሎች የሚኖሩት አይደለም ስለዚህ ንቂ  ለማለት ነዉ ኋላ......! 🍂

🌿🌿🌿🌿 🍂🍂🍂🍂

•• ‏لا شيء كصوت القرآن، يردّ إلى القلوب نقاءها. 🔹ቁርአን ቢሶት ጀሚል🎙

🍂 ሚስጥርህ……… ለሸይኽህም ቢሆን አትንገር!! የሆነ ቀን ኹጥባ ላይ “አንዱ እንደነገረኝ” ብሎ መናገሩ አይቀርም። منقل
🍂     ሚስጥርህ……… ለሸይኽህም ቢሆን አትንገር!! የሆነ ቀን ኹጥባ ላይ   “አንዱ እንደነገረኝ” ብሎ መናገሩ አይቀርም። منقل

ኑሮ ቢጨላልም ህይወት ብትጣበብ፣ ስራው ደብዛው ጠፍቶ ቢያኮርፍህ ገንዘብ፤ አትዘን አትተክዝ አንገትህ አትድፋ፣ ይህንም ቀን ያልፋል ተሰነቅ በተስፋ! በሮች ተዘጋግተው ቢጠፋህ መክፈቻው፣ መንገዱ ቢቋረ
+1
ኑሮ ቢጨላልም         ህይወት ብትጣበብ፣ ስራው ደብዛው ጠፍቶ              ቢያኮርፍህ ገንዘብ፤ አትዘን አትተክዝ           አንገትህ አትድፋ፣ ይህንም ቀን ያልፋል              ተሰነቅ በተስፋ! በሮች ተዘጋግተው           ቢጠፋህ መክፈቻው፣ መንገዱ ቢቋረጥ           ከችግር ማምለጫው፤ 🤲እጆችህ ዘርጋና             ጌታዬ ሆይ በለው፣ ሁሉንም ይሆናል           ረሕማን “ሁን” ካለው። 🍂

🍂🍂🍂🍂 🍃🍃🍃🍃🍃 🍁🍁🍁🍁

sticker.webp0.20 KB

ለሴቶች አዲስ  ኪታብ ቂርአት ➖➖➖➖➖➖➖ 📚الكتاب ፦ توجهات للمؤمنات حول التبرج والسفور!! ⎙ክፍል  05 ↱የኪታብ  ᵖᵈᶠ  « t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19886 🎙በአቡ ሂበቲላህ ሁሰይን ኢስማኢል

🍂 በየትኛውም ሎጂክም ይሁን እምነት መራቆት ውበት ሊሆን አይችልም!! ~
🍂     በየትኛውም ሎጂክም ይሁን እምነት መራቆት ውበት ሊሆን አይችልም!! ~

ዋጋችሁን የማታዉቁ ከሆነ የሚገባቹ ቦታ እና ክብር እየተሰጣችሁ እንደሆነ በምን ታዉቃላችሁ? እናማ ዋጋችሁን እወቁ ስላችሁ ነዉ ።
ዋጋችሁን የማታዉቁ ከሆነ የሚገባቹ ቦታ እና ክብር እየተሰጣችሁ እንደሆነ በምን ታዉቃላችሁ? እናማ ዋጋችሁን እወቁ ስላችሁ ነዉ ።

🍂 አትዘን!! ምክንያቱም፦ ትናንትና ብዙ አዝነህ ዐይተኸዋል: ግን በማዘንህ የተቀየረ ነገር አለ?? ንግድህ ከስሮ አዝነሃል: ከዝያ ተርፎልሃል? አላማህ ተከሽፎ አዝነሃል: ከዝያ ተሳክቷል? ያሰብከው
🍂     አትዘን!! ምክንያቱም፦   ትናንትና ብዙ አዝነህ ዐይተኸዋል: ግን በማዘንህ የተቀየረ ነገር አለ?? ንግድህ ከስሮ አዝነሃል: ከዝያ ተርፎልሃል? አላማህ ተከሽፎ አዝነሃል: ከዝያ ተሳክቷል? ያሰብከው ተበላሽቶ አዝነሃል: ከዝያ ተመልሷል? ሀዘን…………   የትናንቱ ኪሳራህ ላይመልስ   የነገው ስኬትህ ላያመጣልህ የዛሬው ደስታህን የሚሰርቅ ብቻ ነው። http://t.me/https_Aselefye ~

🍃🍃🍃 🍂🍂🍂