قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
الذهاب إلى القناة على Telegram
https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
إظهار المزيد1 547
المشتركون
+224 ساعات
-27 أيام
-1330 أيام
أرشيف المشاركات
🛑አሁን ቀጥታ ስርጭት
📚 رياض الصالحين
ክፍል - 133
٥٦-باب فضل الجوع وخشونة العيش والاقتصار على القليل من المأكول والمشروب ...
🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream
🔖ሱነን አቢ ዳዉድ
🎙በሸይኽ አወል ቢን አህመድ
t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed?livestream=5b4e8585ec8cd3ac4d
👉ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ
قال ابنُ القَيِّمُ رحمه الله تعالى،
" واعلَم أن الناس إذا أُعجِبوا بِكَ فَإنَّمَا أُعجِبوا بِجَميلِ سترِ اللهِ عَلَيك "
-مدَارِجُ السَالكِين (2 / 293)
http://t.me/https_Aselefye
🍂
✍
"አንዲት ሴት በውበቷ ተስፋ ቆርጣ የሚፈልጋት ባጣች ጊዜ: አጓጉል ሰውነቷ ገላልጣ ትወጣለች።" ይላል ጥናቱ
ለራሷ ክብር: ለጌታዋ ፍራቻ ያላት ሴት
በፍፁም በፍፁም ሰውነቷን ገላልጣ ገላዋ የዝሙት አላርም (ያያት ወንድ ሁሉ መጥፎ
እንዲያስብ) አታደርግም!!
منقل
~
ለሴቶች አዲስ ኪታብ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖
📚الكتاب ፦ توجهات للمؤمنات حول التبرج والسفور!!
⎙ክፍል 06
↱የኪታብ ᵖᵈᶠ « t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19886
🎙በአቡ ሂበቲላህ ሁሰይን ኢስማኢል
አግቢ ስላሉሽ እንዳታገቢ
ፈላጊሽ ስለበዛም ዘለሽ እንዳታገቢ
በቃ ማግባት አለብኝ ብለሽ ስትወስኒ ያኒ አግቢ በራስሽ ዉሳኔ በሰዉ መገፋፋት በጭራሺ ሂወት እንዳትጀምሪ !! ይህ ሂወት አንቺ የምትኖሪዉ እንጅ ሌሎች የሚኖሩት አይደለም ስለዚህ ንቂ ለማለት ነዉ ኋላ......!
🍂🍂
ሚስጥርህ………
ለሸይኽህም ቢሆን አትንገር!!
የሆነ ቀን ኹጥባ ላይ
“አንዱ እንደነገረኝ” ብሎ መናገሩ አይቀርም።
منقل
+1
ኑሮ ቢጨላልም
ህይወት ብትጣበብ፣
ስራው ደብዛው ጠፍቶ
ቢያኮርፍህ ገንዘብ፤
አትዘን አትተክዝ
አንገትህ አትድፋ፣
ይህንም ቀን ያልፋል
ተሰነቅ በተስፋ!
በሮች ተዘጋግተው
ቢጠፋህ መክፈቻው፣
መንገዱ ቢቋረጥ
ከችግር ማምለጫው፤
🤲እጆችህ ዘርጋና
ጌታዬ ሆይ በለው፣
ሁሉንም ይሆናል
ረሕማን “ሁን” ካለው።
🍂
ለሴቶች አዲስ ኪታብ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖
📚الكتاب ፦ توجهات للمؤمنات حول التبرج والسفور!!
⎙ክፍል 05
↱የኪታብ ᵖᵈᶠ « t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19886
🎙በአቡ ሂበቲላህ ሁሰይን ኢስማኢል
ዋጋችሁን የማታዉቁ ከሆነ የሚገባቹ ቦታ እና ክብር እየተሰጣችሁ እንደሆነ በምን ታዉቃላችሁ?
እናማ ዋጋችሁን እወቁ ስላችሁ ነዉ ።
🍂
አትዘን!!
ምክንያቱም፦
ትናንትና ብዙ አዝነህ ዐይተኸዋል: ግን በማዘንህ የተቀየረ ነገር አለ??
ንግድህ ከስሮ አዝነሃል: ከዝያ ተርፎልሃል?
አላማህ ተከሽፎ አዝነሃል: ከዝያ ተሳክቷል?
ያሰብከው ተበላሽቶ አዝነሃል: ከዝያ ተመልሷል?
ሀዘን…………
የትናንቱ ኪሳራህ ላይመልስ
የነገው ስኬትህ ላያመጣልህ
የዛሬው ደስታህን የሚሰርቅ ብቻ ነው።
http://t.me/https_Aselefye
~
