قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
Open in Telegram
https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Show more1 554
Subscribers
No data24 hours
+57 days
+630 days
Posts Archive
🧷مَا لي ومَا للدُّنيا، ما أنا في الدُّنيا إلَّا كراكبٍ استَظلَّ تحتَ شجرةٍ ثمَّ راحَ وترَكَها.
ከዚህ ዓለም ጋር ምን አገናኘኝ?
እኔ በዚህ አለም ላይ ያለሁት ከዛፍ ስር እንደሚጠለልና ጋላቢ ከዛም ትቷት እንደሚሄድ ተጓዥጅ ሌላ አይደለሁም
https://t.me/https_Aselefya
ብዙ ተሰቃይቷል ሁሉን አይቷል ልቤ
ለሰው የማያዝን ልብ ያለው ቀርቤ
እሱን ለማግኘት ስል አይሆኑት ሆኛለሁ
ልቡ ያዝንልኝ ዘንድ ብዙ ደክሜያለሁ
ግን ምን ያደርጋል ሁሉን ብሆንለት
የሱም ልብ አያዝን የኔም አይቆርጥለት
ብዙ ተመክሬ ከጊዜ በኀላ
ልቤም ልብ ገዝቶ እሱን ማሰብ ጠላ
እናልክ አንተዬ
ሁሉን እንድረሳ ቆራጥ ያደረግከኝ
የዛሬዋን እለት እንዳይ ያደረከኝ
አመሰግናለሁ ተስፋ አድራጊው ልቤን ቆራጥ ላደረከው ..💧
بـقـلـ✍ـمـي🖋
🧷እህቴ እናድርገው አድርጊው የሚሉ ሰዎች በበዙበት ዘመን አንዲት አሏህን ፍሪ የምትል እህት ማግኘት መታደል ነው !
ካለበለዚያ ግን ጉዞሽን ብቻሽን ብትቀጥይ ይሻልሻል።
https://t.me/https_Aselefya
🧷ራስሽን ከልክ በላይ አታስጨንቂ ምክንያቱም በዚች አለም ምንም ቋሚ ነገር የለም። ሁኔታዉ ምንም ያክል የከፋ ቢሆን.....ይለወጣል።
https://t.me/https_Aselefya
ሀሜትን እንጠየፍ
قال الحسن البصري: (من نمّ إليك، نمّ عليك)
"አንድ ሰው መጥቶ ስለሌሎች ሲነግርህ ስላንተም ለሌሎች እንደሚያወራ እርግጠኛ ሁን።"
✍ሐሰን አልበስሪይ(ረሂመሁላህ)
🧷 የፈለግከውን ሰው ውደድ
የፈለግከውንም ጥላ‥
ነገር ግን ለወደድከው ሰው ብለህ
የምትጠላውን ሰው ከመበደል ተጠንቀቅ !!
https://t.me/https_Aselefya
أكثر شيء مرارة في هذا العالم ليس الحنظل ولا العلقم وإنما هو الخذلان!!
أوجعُ احتراقٍ هو ما يأتيكَ ممن كنتَ تضمُّه..
ويكفي أن نلاحظَ أنَّ الزجاجَ لا يكون جارحًا الا عندما يُكسر!! .
🔻
የፊት ቀለም ትርጉም የሚኖረው አኺራ ላይ ብቻ ነው ። የሚኖረውም ቀለም ጥቁርና ነጭ ነው መካከል የሚባል ነገር የለም።
( يَوْمَ تَبْيَضُّ وُجُوهٌۭ وَتَسْوَدُّ وُجُوهٌۭ )
" ፊቶች የሚያበሩበትና ፊቶችም
የሚጠቁሩበትን ቀን "
🔺የምትሰራው ስራ የቂያም ቀን
ፊትህን የሚያበራ ነው ወይስ የሚያጠቁር??
ወደኋላ ተመልሰን እራሳችንን እንፈትሽ ።መኖር ማለት በእስትንፋስ መቆየት/አለመሞት አይደለም:መኖር ማለት በሀብት የተጥለቀለቀ ጎጆ መምራት ብቻም አይደለም
መኖር ማለት ለአላህ ታዛዥና ታማኝ ባሪያ በመሆን እስከ ህይወት ፍፃሜ ጥረት ማድረግ
መኖር ማለት ትክክለኛ ማንነትን መሆንና አላማ
ያለው ህሊናን በዱኒያ ጥቅም አለመለወጥ
መኖር ማለት ራስን በመልካም ነገሮች በማነፅ ለሌሎች ተምሳሌት ሆኖ መገኘት ነው::
https://t.me/UstazKedirAhmed
+1
መኖር ማለት በእስትንፋስ መቆየት/አለመሞት አይደለም:መኖር ማለት በሀብት የተጥለቀለቀ ጎጆ መምራት ብቻም አይደለም
መኖር ማለት ለአላህ ታዛዥና ታማኝ ባሪያ በመሆን እስከ ህይወት ፍፃሜ ጥረት ማድረግ
መኖር ማለት ትክክለኛ ማንነትን መሆንና አላማ
ያለው ህሊናን በዱኒያ ጥቅም አለመለወጥ
መኖር ማለት ራስን በመልካም ነገሮች በማነፅ ለሌሎች ተምሳሌት ሆኖ መገኘት ነው::
https://t.me/UstazKedirAhmed
Repost from ↪ ዳዕዋቱ ሰለፍያ በወሎ
+9
✔️ወሳኝ የአቂዳ እና የተዉሂድ ኪታቦች እኛ ጋር ያገኛሉ ይዘዙን
⎷⎷⎷
በትሌግራም፦@Amina_Bint_Dawud_Aselefly
⎷⎷⎷
«በዋትሳፕ፦+966564227740
የምንልክባቸዉ ቦታዎች ፦ጅዳ መካ መዲና ሪያድ ጣኢፍ ደማም ጅዛን ተቡክ አብሀ ...!
~ይቀላቀሉን
t.me/Online_Eslamawiy_Market
አዲሱን የ ኡ/ ኸድር አሕመድ ኪታብ ደርስ
ክፍል 04👆 ዛሬ ሐሙስ 08/01/2018 EC የተሰጠ ደርስ በ መርከዝ ኢብኑ አባስ
ርዕስ :- ተቅሪር አቂደቱ ሰለፉ ሷሊህ ወተፍኒዱ ሹበሒ ዑባዲል ቁቡር
📒 تقرير عقيدة السلف الصالح ، وتفنيد شبه عباد القبور
📚 كتبه خضر بن أحمد الخميسي الأثيوبي
❇️ تقديم فضيلة الشيخ العلامة الفقيه المحدث محمد بن علي بن حزام الفضلي البعداني
🎙በ ኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ
👇የኪታቡ PDF
https://t.me/UstazKedirAhmed/9012
.................
https://t.me/UstazKedirAhmed
☞ የተሰበረዉን ልብህን አላህ ያውቀዋል፣ወደ ዉስጥ የምታሰማዉን የብሶት ድምጽ አላህ ይሰማዋል።
⇛ሁኔታህ ሁሉ ከአላህ የተደበቀ አይደለም። ያያል፣ ይሰማል፣ ያውቃል።
ብቻ ሁሌም ያ ረብ በል።
مُفسِدَات القَلب :
🔖ቀልብን የሚያበላሹ ነገሮች አምስት ናቸው፦
①
ከብዙኋን ጋር አላስፈላጊና የበዛ ቅልቅል
② ምግብን ከወሰኑ በላይ መመገብ
③ ከልክ ያለፈ እንቅልፍ
④ ከአሏህ ውጪ ባለ ነገር ላይ መንጠልጠል
⑤ አጉል የረዘመ ምኞት
"مدارج السالكين لإبن القيم ١/٤٥١"= t.me/https_Asselefya1
አዲሱን የ ኡ/ ኸድር አሕመድ ኪታብ ደርስ
ክፍል 01👆 ሰኞ 05/01/2018 EC የተሰጠ ደርስ በ መርከዝ ኢብኑ አባስ
ርዕስ :- ተቅሪር አቂደቱ ሰለፉ ሷሊህ ወተፍኒዱ ሹበሒ ዑባዲል ቁቡር
📒 تقرير عقيدة السلف الصالح ، وتفنيد شبه عباد القبور
📚 كتبه خضر بن أحمد الخميسي الأثيوبي
❇️ تقديم فضيلة الشيخ العلامة الفقيه المحدث محمد بن علي بن حزام الفضلي البعداني
🎙በ ኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ
https://t.me/UstazKedirAhmed
አዲሱን የ ኡ/ ኸድር አሕመድ ኪታብ ደርስ
ክፍል 03👆 ዛሬ ረቡዕ 07/01/2018 EC የተሰጠ ደርስ በ መርከዝ ኢብኑ አባስ
ርዕስ :- ተቅሪር አቂደቱ ሰለፉ ሷሊህ ወተፍኒዱ ሹበሒ ዑባዲል ቁቡር
📒 تقرير عقيدة السلف الصالح ، وتفنيد شبه عباد القبور
📚 كتبه خضر بن أحمد الخميسي الأثيوبي
❇️ تقديم فضيلة الشيخ العلامة الفقيه المحدث محمد بن علي بن حزام الفضلي البعداني
🎙በ ኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ
👇የኪታቡ PDF
https://t.me/UstazKedirAhmed/9012
.................
https://t.me/UstazKedirAhmed
