ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку 👈

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

Открыть в Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

Больше
1 554
Подписчики
Нет данных24 часа
+57 дней
+630 дней
Архив постов
"ومن لم يكن الموتُ واعظه فلا واعظ لـه"💧
"ومن لم يكن الموتُ واعظه فلا واعظ لـه"💧

ጠንካራ መሆን አማራጭ ሳይሆን ግዴታ ነዉ። https://t.me/https_Aselefya
ጠንካራ መሆን አማራጭ ሳይሆን ግዴታ ነዉ። https://t.me/https_Aselefya

🧷مَا لي ومَا للدُّنيا، ما أنا في الدُّنيا إلَّا كراكبٍ استَظلَّ تحتَ شجرةٍ ثمَّ راحَ وترَكَها. ከዚህ ዓለም ጋር ምን አገናኘኝ? እኔ በዚህ አ
🧷مَا لي ومَا للدُّنيا، ما أنا في الدُّنيا إلَّا كراكبٍ استَظلَّ تحتَ شجرةٍ ثمَّ راحَ وترَكَها. ከዚህ ዓለም ጋር ምን አገናኘኝ? እኔ በዚህ አለም ላይ ያለሁት ከዛፍ ስር እንደሚጠለልና ጋላቢ ከዛም ትቷት እንደሚሄድ ተጓዥጅ ሌላ አይደለሁም https://t.me/https_Aselefya

ብዙ ተሰቃይቷል ሁሉን አይቷል ልቤ ለሰው የማያዝን ልብ ያለው ቀርቤ እሱን ለማግኘት ስል አይሆኑት ሆኛለሁ ልቡ ያዝንልኝ ዘንድ ብዙ ደክሜያለሁ ግን ምን ያደርጋል ሁሉን ብሆንለት የሱም ልብ አያዝን የ
ብዙ ተሰቃይቷል ሁሉን አይቷል ልቤ ለሰው የማያዝን ልብ ያለው ቀርቤ እሱን ለማግኘት ስል አይሆኑት ሆኛለሁ ልቡ ያዝንልኝ ዘንድ ብዙ ደክሜያለሁ ግን ምን ያደርጋል ሁሉን ብሆንለት የሱም ልብ አያዝን የኔም አይቆርጥለት ብዙ ተመክሬ ከጊዜ በኀላ ልቤም ልብ ገዝቶ እሱን ማሰብ ጠላ እናልክ አንተዬ ሁሉን እንድረሳ ቆራጥ ያደረግከኝ የዛሬዋን እለት እንዳይ ያደረከኝ አመሰግናለሁ ተስፋ አድራጊው ልቤን ቆራጥ ላደረከው ..💧 بـقـلـ✍ـمـي🖋

🧷እህቴ እናድርገው አድርጊው የሚሉ ሰዎች በበዙበት ዘመን አንዲት አሏህን ፍሪ የምትል እህት ማግኘት መታደል ነው ! ካለበለዚያ ግን ጉዞሽን ብቻሽን ብትቀጥይ ይሻልሻል። https://t.me/https
🧷እህቴ እናድርገው  አድርጊው  የሚሉ ሰዎች በበዙበት ዘመን አንዲት አሏህን ፍሪ የምትል እህት ማግኘት መታደል ነው !    ካለበለዚያ ግን ጉዞሽን ብቻሽን ብትቀጥይ ይሻልሻል። https://t.me/https_Aselefya

🧷ራስሽን ከልክ በላይ አታስጨንቂ ምክንያቱም በዚች አለም ምንም ቋሚ ነገር የለም። ሁኔታዉ ምንም ያክል የከፋ ቢሆን.....ይለወጣል። https://t.me/https_Aselefya
🧷ራስሽን ከልክ በላይ አታስጨንቂ ምክንያቱም በዚች አለም ምንም ቋሚ ነገር የለም። ሁኔታዉ ምንም ያክል የከፋ ቢሆን.....ይለወጣል። https://t.me/https_Aselefya

ሀሜትን እንጠየፍ قال الحسن البصري: (من نمّ إليك، نمّ عليك) "አንድ ሰው መጥቶ ስለሌሎች ሲነግርህ ስላንተም ለሌሎች እንደሚያወራ እርግጠኛ ሁን።" ✍ሐሰን አልበስሪይ(ረሂመሁላህ
ሀሜትን እንጠየፍ قال الحسن البصري: (من نمّ إليك، نمّ عليك) "አንድ ሰው መጥቶ ስለሌሎች ሲነግርህ ስላንተም ለሌሎች እንደሚያወራ እርግጠኛ ሁን።" ✍ሐሰን አልበስሪይ(ረሂመሁላህ)

🧷 የፈለግከውን ሰው ውደድ የፈለግከውንም ጥላ‥ ነገር ግን ለወደድከው ሰው ብለህ የምትጠላውን ሰው ከመበደል ተጠንቀቅ !! https://t.me/https_Aselefya
🧷 የፈለግከውን ሰው ውደድ የፈለግከውንም ጥላ‥ ነገር ግን ለወደድከው ሰው ብለህ የምትጠላውን ሰው ከመበደል ተጠንቀቅ !! https://t.me/https_Aselefya

ባለ ሁለት ፊት.mp32.83 KB

أكثر شيء مرارة في هذا العالم ليس الحنظل ولا العلقم وإنما هو الخذلان!! أوجعُ احتراقٍ هو ما يأتيكَ ممن كنتَ تضمُّه.. ويكفي أن نلاحظَ أنَّ الزجاجَ لا يكون جارحًا الا عندما يُكسر!! .

🔻የፊት ቀለም ትርጉም የሚኖረው አኺራ ላይ ብቻ ነው ። የሚኖረውም ቀለም ጥቁርና ነጭ ነው መካከል የሚባል ነገር የለም። ( يَوْمَ تَبْيَضُّ وُجُوهٌۭ وَتَسْوَدُّ وُجُوهٌۭ
🔻የፊት ቀለም ትርጉም የሚኖረው አኺራ ላይ ብቻ ነው ። የሚኖረውም ቀለም ጥቁርና ነጭ ነው መካከል የሚባል ነገር የለም። ( يَوْمَ تَبْيَضُّ وُجُوهٌۭ وَتَسْوَدُّ وُجُوهٌۭ ) " ፊቶች የሚያበሩበትና ፊቶችም የሚጠቁሩበትን ቀን " 🔺የምትሰራው ስራ የቂያም ቀን ፊትህን የሚያበራ ነው ወይስ የሚያጠቁር?? ወደኋላ ተመልሰን እራሳችንን እንፈትሽ ።

መኖር ማለት በእስትንፋስ መቆየት/አለመሞት አይደለም:መኖር ማለት በሀብት የተጥለቀለቀ ጎጆ መምራት ብቻም አይደለም መኖር ማለት ለአላህ ታዛዥና ታማኝ ባሪያ በመሆን እስከ ህይወት ፍፃሜ ጥረት ማድረግ
መኖር ማለት በእስትንፋስ መቆየት/አለመሞት አይደለም:መኖር ማለት በሀብት የተጥለቀለቀ ጎጆ መምራት ብቻም አይደለም መኖር ማለት ለአላህ ታዛዥና ታማኝ ባሪያ በመሆን እስከ ህይወት ፍፃሜ ጥረት ማድረግ መኖር ማለት ትክክለኛ ማንነትን መሆንና አላማ ያለው ህሊናን በዱኒያ ጥቅም አለመለወጥ መኖር ማለት ራስን በመልካም ነገሮች በማነፅ ለሌሎች ተምሳሌት ሆኖ መገኘት ነው::     https://t.me/UstazKedirAhmed

መኖር ማለት በእስትንፋስ መቆየት/አለመሞት አይደለም:መኖር ማለት በሀብት የተጥለቀለቀ ጎጆ መምራት ብቻም አይደለም መኖር ማለት ለአላህ ታዛዥና ታማኝ ባሪያ በመሆን እስከ ህይወት ፍፃሜ ጥረት ማድረግ
+1
መኖር ማለት በእስትንፋስ መቆየት/አለመሞት አይደለም:መኖር ማለት በሀብት የተጥለቀለቀ ጎጆ መምራት ብቻም አይደለም መኖር ማለት ለአላህ ታዛዥና ታማኝ ባሪያ በመሆን እስከ ህይወት ፍፃሜ ጥረት ማድረግ መኖር ማለት ትክክለኛ ማንነትን መሆንና አላማ ያለው ህሊናን በዱኒያ ጥቅም አለመለወጥ መኖር ማለት ራስን በመልካም ነገሮች በማነፅ ለሌሎች ተምሳሌት ሆኖ መገኘት ነው::     https://t.me/UstazKedirAhmed

✔️ወሳኝ የአቂዳ እና የተዉሂድ ኪታቦች እኛ ጋር ያገኛሉ ይዘዙን ⎷⎷⎷ በትሌግራም፦@Amina_Bint_Dawud_Aselefly ⎷⎷⎷ «በዋትሳፕ፦+966564227740 የምንልክባቸዉ ቦታዎች ፦ጅዳ መካ
+9
✔️ወሳኝ የአቂዳ እና የተዉሂድ ኪታቦች  እኛ ጋር ያገኛሉ ይዘዙን       ⎷⎷⎷ በትሌግራም፦@Amina_Bint_Dawud_Aselefly             ⎷⎷⎷ «በዋትሳፕ፦+966564227740 የምንልክባቸዉ ቦታዎች ፦ጅዳ  መካ መዲና ሪያድ ጣኢፍ  ደማም  ጅዛን   ተቡክ  አብሀ ...! ~ይቀላቀሉን t.me/Online_Eslamawiy_Market

አዲሱን የ ኡ/ ኸድር አሕመድ ኪታብ ደርስ ክፍል 04👆 ዛሬ ሐሙስ 08/01/2018 EC  የተሰጠ ደርስ በ መርከዝ ኢብኑ አባስ ርዕስ :- ተቅሪር አቂደቱ ሰለፉ ሷሊህ ወተፍኒዱ ሹበሒ  ዑባዲል ቁቡር 📒 تقرير عقيدة السلف الصالح ، وتفنيد شبه عباد القبور 📚 كتبه خضر بن أحمد الخميسي الأثيوبي ❇️ تقديم فضيلة الشيخ العلامة الفقيه المحدث محمد بن علي بن حزام الفضلي البعداني 🎙በ ኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ 👇የኪታቡ PDF https://t.me/UstazKedirAhmed/9012 ................. https://t.me/UstazKedirAhmed

☞ የተሰበረዉን ልብህን አላህ ያውቀዋል፣ወደ ዉስጥ የምታሰማዉን የብሶት ድምጽ አላህ ይሰማዋል። ⇛ሁኔታህ ሁሉ ከአላህ የተደበቀ አይደለም። ያያል፣ ይሰማል፣ ያውቃል። ብቻ ሁሌም ያ ረብ በል።
☞ የተሰበረዉን ልብህን አላህ ያውቀዋል፣ወደ ዉስጥ የምታሰማዉን የብሶት ድምጽ አላህ ይሰማዋል። ⇛ሁኔታህ ሁሉ ከአላህ የተደበቀ አይደለም። ያያል፣ ይሰማል፣ ያውቃል። ብቻ ሁሌም ያ ረብ በል።

مُفسِدَات القَلب : 🔖ቀልብን የሚያበላሹ ነገሮች አምስት ናቸው፦ ① ከብዙኋን ጋር አላስፈላጊና የበዛ ቅልቅል ② ምግብን ከወሰኑ በላይ መመገብ ③ ከልክ ያለፈ እንቅልፍ ④ ከአሏህ ውጪ ባለ
مُفسِدَات القَلب : 🔖ቀልብን የሚያበላሹ ነገሮች አምስት ናቸው፦ ① ከብዙኋን ጋር አላስፈላጊና የበዛ ቅልቅል ② ምግብን ከወሰኑ በላይ መመገብ ③ ከልክ ያለፈ እንቅልፍ ④ ከአሏህ ውጪ ባለ ነገር ላይ መንጠልጠል ⑤ አጉል የረዘመ ምኞት  
"مدارج السالكين لإبن القيم ١/٤٥١"
= t.me/https_Asselefya1

+2
አዲሱን የ ኡ/ ኸድር አሕመድ ኪታብ ደርስ ክፍል 01👆 ሰኞ 05/01/2018 EC የተሰጠ ደርስ በ መርከዝ ኢብኑ አባስ ርዕስ :- ተቅሪር አቂደቱ ሰለፉ ሷሊህ ወተፍኒዱ ሹበሒ ዑባዲል ቁቡር 📒 تقرير عقيدة السلف الصالح ، وتفنيد شبه عباد القبور 📚 كتبه خضر بن أحمد الخميسي الأثيوبي ❇️ تقديم فضيلة الشيخ العلامة الفقيه المحدث محمد بن علي بن حزام الفضلي البعداني 🎙በ ኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ https://t.me/UstazKedirAhmed

አዲሱን የ ኡ/ ኸድር አሕመድ ኪታብ ደርስ ክፍል 03👆 ዛሬ ረቡዕ 07/01/2018 EC  የተሰጠ ደርስ በ መርከዝ ኢብኑ አባስ ርዕስ :- ተቅሪር አቂደቱ ሰለፉ ሷሊህ ወተፍኒዱ ሹበሒ  ዑባዲል ቁቡር 📒 تقرير عقيدة السلف الصالح ، وتفنيد شبه عباد القبور 📚 كتبه خضر بن أحمد الخميسي الأثيوبي ❇️ تقديم فضيلة الشيخ العلامة الفقيه المحدث محمد بن علي بن حزام الفضلي البعداني 🎙በ ኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ 👇የኪታቡ PDF https://t.me/UstazKedirAhmed/9012 ................. https://t.me/UstazKedirAhmed