قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
Open in Telegram
https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Show more1 545
Subscribers
-224 hours
-87 days
-630 days
Posts Archive
አንዳንዶች ከናንተ ጋር የሚሆኑት
ከናንተ የተሻለ ሰው እስኪያገኙ ብቻ ነው
ነገር ግን የተሻለ የሚሉት ሰው
ከነሱ እንጂ ከናንተ በፍፁም አይሻልም እናንተ ሁሌም ልዩ ናችሁ።
https://t.me/https_Aselefya🧷ቃላቶች እንደ ሰይፍ ናቸው
በተሳሳተ መንገድ ከተጠቀምካቸው
ወደ ሀይለኛ መሳሪያ ይቀየራሉ!!
https://t.me/https_Aselefya🧷የኔ ውድ እህት
ምንም ያክል ውሃ ቢጠማሽ መርዝ እንደማትጠጭው ሁሉ..
ምንም ያክል ብቸኝነት ቢሰማሽ ወደ ተወሽ ሰው እንዳተመለሽ...!?
https://t.me/https_Aselefya
🍁 ለፈገግታ 🍁
ኢብኑ ጀውዚ الله ይዘንለትና አህባር አልህመቅ ወልሙገፈል ከሚለው ኪታቡ እንዲህ ብሎ ፈገግ ያስደርገናል
ከሙገፈሎች አንዱ አህያ ነበረው ይህ አህያ ይታመምበትና ከዚያም እንዲህ አለ
ጌታዬ ሆይ አህያዬ አፍያ ካደረግክልኝ ( ከተሻላት) 10 ቀን እፆማለው ብሎ ስለት ገባ
አህያይቱም ይሻላትና እሱም ስለቱን ለሟሟላት 10 ቀን ፃመ የአስር ቀን ፃሙን እንደጨረሰ አህያዋ ሞተች
እሱም ጌታዬ ተጫወትክብኝ_
ነገር ግን ወላሂ ረመዳን መምጣቱ አይቀርም ከረመዳን ከዋናው እኔ 10 ቀን አልፃምም
أخبار الحمقى والمغفلين 125/1
🧷🌹
አበባዋን በወረቀት ላይ ሳልኳት
ግን ያለ ሽታዋ ዉበቷ ሙሉ አልሆነም
ልክ እንደዚሁ
አንዳድ ሰዎችን ከልባችን ሳልናቸዉ
ግን ዉበቱ ሙሉ አልሆነም
እነሡ ጋ የእኛ አይነት ስሜት የለምና!📚 ቁረአን የልብ ብረሃን ነው 📚
{ وَلَا تَحۡسَبَنَّ ٱلَّذِینَ قُتِلُوا۟ فِی سَبِیلِ ٱللَّهِ أَمۡوَ ٰتَۢاۚ بَلۡ أَحۡیَاۤءٌ عِندَ رَبِّهِمۡ یُرۡزَقُونَ (١٦٩)
فَرِحِینَ بِمَاۤ ءَاتَىٰهُمُ ٱللَّهُ مِن فَضۡلِهِۦ وَیَسۡتَبۡشِرُونَ بِٱلَّذِینَ لَمۡ یَلۡحَقُوا۟ بِهِم مِّنۡ خَلۡفِهِمۡ أَلَّا خَوۡفٌ عَلَیۡهِمۡ وَلَا هُمۡ یَحۡزَنُونَ (١٧٠) }
[سُورَةُ آلِ عِمۡرَانَ: ١٦٩-١٧٠]
https://t.me/https_Aselefya
Repost from قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
سلاماً إلى من يختارون كلماتهم خشية أن تجرح أحداً ما..!
ሰላም ለእነዚያ ሰው እንዳይጓዳባቸው በመፍራት ለንግግራቸው ቃላት ለሚመርጡ ሰዎች::💧
https://t.me/https_Aselefya
+1
🧷ረመዷን ቀላል ወር አይደለም ዱዓ የሚሰማበት ተውባ ተቀባይነት የሚያገኝበት መልካም ሥራ የሚወደድበት ወር ነው
ደጋጎች ይህን ወር እንደ ትልቅ አጋጣሚ ይጠብቁታል ወሩ የዱዓ ተቀባይነት የሚያገኝበት ነዉና ለረመዷን ብቻ የሚያስቀምጡት ዱዓ አላቸው በመንፈስ ተዘጋጅተው ዉስጥ ዉጪያቸዉን አጽድተው ይጠባበቁታል. ከወሣኝ ዱዓኦች መካከል የረመዷን ዉስጥ ዱዓ አንዱ ነው
ሱሑር ላይ /ፆም ስትይዙ ማታ ስታፈጥሩ በአዛንና ኢቃማ መካከል ሱብሒ ከመድረሱ በፊት ያለዉን ጊዜ በሱጁድ ዉስጥማን ያውቃል የልባችሁ መሻት ምላሽ የሚያገኘው በዚህ ወር ዉስጥ ሊሆን ይችላል።
🍂
+1
🧷ልክሽን ስታውቂ ላንቺ የሚገቡ ነገሮችን ማወቅ ትጀምሪያለሽ። ያጣሺው ነገር ለሌላው ትልቅ ቢመስልም ላንቺ ግን ትንሽ ነው::
አሏህ የሰጠሽ ትልቅ ደረጃ እያለ ላጣሽው ትንሽ ነገር ብለሽ አትዘኚ!
🎀
+1
🧷
ለምን ነዉ?
ለሄደ ለመጣ እንባ እምታፈሽዉ
በትልቅ ትንሹ ልብሽ የሚቆስለዉ
ቲንሽዬ ስቀሽ ብዙ ምትከፊዉ
ደግሞ በቀላሉ ተስፋ ምትቆርጪዉ
ገና ሳትጀምሪ መንገዱ ሚከብድሽ
ቅስምሽ ሚሠበረዉ ባለፈ ታሪክሽ
መኖሩን እየኖርሽ ህይወት ያልገባችሽ
እስኪ እኔ ልጠይቅ እህቴ ለምን ነዉ?
አንቺ ትዝ ብሎሽ ልብሽን ካልጠየቅሽዉ
https://t.me/https_Aselefya🧷ተራዊሕም ይሁን ለይል ሰግዳችሁ ስትጨርሱ 3ጊዜ
سبحان الملك القدوس
سبحان الملك القدوس
سبحان الملك القدوس
ማለትን አትርሱ።
የአላህ መልእክተኛﷺ አይተውትም ነበር።
🎀
+1
🔖ዚክር አቅም፣ ሀይልና ጉልበት ይሰጣል። የማይዘክር ሰው ብዙ ልፋትና ጊዜ የሚፈጅበትን ስራ የሚዘክር ሰው በቀላሉ ይጨርሰዋል። ስራ ከዚክር ጋር ጥፍጥናው ልዩ ነው። መሰላቸ መድከምና መዛል ብዙም አይኖርም። በተጨማሪም ሳትጨናነቅ ደስ እያለህ ትሰራለህ።
• سُبْحَانَ اللهِ»
• الحَمْدُ للهِ»
• لَا إلَهَ إلَّا اللهُ»
• اللهُ أكْبَرُ»
• سُبْحَانَ اللهِ وَبِحَمْدِهِ»
• سُبْحَانَ اللهِ العَظِيمِ»
• لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ»
• أسْتَغْفِرُ اللهَ وَأتُوبُ إلَيْهِ»
• لَا إلَهَ إلَّا أَنْتَ سُبْحَانَكَ إنِّي كُنْتُ مِنَ الظَّالِمِينَ»
🧷 ሊያስቀኝ ቢሆን እንጂ አላስለቀሰኝም
ስለወደደኝ እንጂ አልፈተነኝም
በሁሉም ሁኔታና ጊዜያት ለአለማቱ ጌታ ለሆነው አሏህ ምስጋና ይገባው።
https://t.me/https_Aselefya
