ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

Открыть в Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

Больше
1 545
Подписчики
-224 часа
-87 дней
-630 дней
Архив постов
አንዳንዶች ከናንተ ጋር የሚሆኑት ከናንተ የተሻለ ሰው እስኪያገኙ ብቻ ነው ነገር ግን የተሻለ የሚሉት ሰው ከነሱ እንጂ ከናንተ በፍፁም አይሻልም እናንተ ሁሌም ልዩ ናችሁ። https://t.me/http
አንዳንዶች ከናንተ ጋር የሚሆኑት ከናንተ የተሻለ ሰው እስኪያገኙ ብቻ ነው ነገር ግን የተሻለ የሚሉት ሰው ከነሱ እንጂ ከናንተ በፍፁም አይሻልም እናንተ ሁሌም ልዩ ናችሁ። https://t.me/https_Aselefya

🌹ደና ዋሉ ልኝ 🌹 https://t.me/https_Aselefya

🧷ቃላቶች እንደ ሰይፍ ናቸው በተሳሳተ መንገድ ከተጠቀምካቸው ወደ ሀይለኛ መሳሪያ ይቀየራሉ!! https://t.me/https_Aselefya
🧷ቃላቶች እንደ ሰይፍ ናቸው በተሳሳተ መንገድ ከተጠቀምካቸው ወደ ሀይለኛ መሳሪያ ይቀየራሉ!!                https://t.me/https_Aselefya

🧷የኔ ውድ እህት ምንም ያክል ውሃ ቢጠማሽ መርዝ እንደማትጠጭው ሁሉ.. ምንም ያክል ብቸኝነት ቢሰማሽ ወደ ተወሽ ሰው እንዳተመለሽ...!? https://t.me/https_Aselefya
🧷የኔ ውድ እህት ምንም ያክል ውሃ ቢጠማሽ መርዝ እንደማትጠጭው ሁሉ.. ምንም ያክል ብቸኝነት ቢሰማሽ ወደ ተወሽ ሰው እንዳተመለሽ...!? https://t.me/https_Aselefya

🍁 ለፈገግታ 🍁 ኢብኑ ጀውዚ الله ይዘንለትና አህባር አልህመቅ ወልሙገፈል ከሚለው ኪታቡ እንዲህ ብሎ ፈገግ ያስደርገናል ከሙገፈሎች አንዱ አህያ ነበረው ይህ አህያ ይታመምበትና ከዚያም እንዲህ አ
🍁 ለፈገግታ 🍁 ኢብኑ ጀውዚ الله ይዘንለትና አህባር አልህመቅ ወልሙገፈል ከሚለው ኪታቡ እንዲህ ብሎ ፈገግ ያስደርገናል ከሙገፈሎች አንዱ አህያ ነበረው ይህ አህያ ይታመምበትና  ከዚያም እንዲህ አለ ጌታዬ ሆይ አህያዬ አፍያ ካደረግክልኝ ( ከተሻላት) 10 ቀን እፆማለው ብሎ ስለት ገባ አህያይቱም ይሻላትና እሱም ስለቱን ለሟሟላት 10 ቀን ፃመ የአስር ቀን  ፃሙን እንደጨረሰ አህያዋ ሞተች እሱም ጌታዬ ተጫወትክብኝ_    ነገር ግን ወላሂ ረመዳን መምጣቱ  አይቀርም  ከረመዳን ከዋናው  እኔ 10 ቀን አልፃምም أخبار الحمقى والمغفلين 125/1

🧷🌹አበባዋን በወረቀት ላይ ሳልኳት ግን ያለ ሽታዋ ዉበቷ ሙሉ አልሆነም ልክ እንደዚሁ አንዳድ ሰዎችን ከልባችን ሳልናቸዉ ግን ዉበቱ ሙሉ አልሆነም እነሡ ጋ የእኛ አይነት ስሜት የለምና!
🧷🌹አበባዋን በወረቀት ላይ ሳልኳት ግን ያለ ሽታዋ ዉበቷ ሙሉ አልሆነም ልክ እንደዚሁ አንዳድ ሰዎችን  ከልባችን  ሳልናቸዉ ግን ዉበቱ ሙሉ አልሆነም እነሡ ጋ የእኛ አይነት ስሜት የለምና!

📚 ቁረአን የልብ ብረሃን ነው 📚 { وَلَا تَحۡسَبَنَّ ٱلَّذِینَ قُتِلُوا۟ فِی سَبِیلِ ٱللَّهِ أَمۡوَ ٰ⁠تَۢاۚ بَلۡ أَحۡیَاۤءٌ عِندَ رَبِّهِمۡ یُرۡزَقُونَ (١٦٩) فَرِحِینَ بِمَاۤ ءَاتَىٰهُمُ ٱللَّهُ مِن فَضۡلِهِۦ وَیَسۡتَبۡشِرُونَ بِٱلَّذِینَ لَمۡ یَلۡحَقُوا۟ بِهِم مِّنۡ خَلۡفِهِمۡ أَلَّا خَوۡفٌ عَلَیۡهِمۡ وَلَا هُمۡ یَحۡزَنُونَ (١٧٠) } [سُورَةُ آلِ عِمۡرَانَ: ١٦٩-١٧٠] https://t.me/https_Aselefya

سلاماً إلى من يختارون كلماتهم خشية أن تجرح أحداً ما..! ሰላም ለእነዚያ ሰው እንዳይጓዳባቸው በመፍራት ለንግግራቸው ቃላት ለሚመርጡ ሰዎች::💧 https://t.me/https_Aselefya

🧷ረመዷን ቀላል ወር አይደለም ዱዓ የሚሰማበት ተውባ ተቀባይነት የሚያገኝበት መልካም ሥራ የሚወደድበት ወር ነው ደጋጎች ይህን ወር እንደ ትልቅ አጋጣሚ ይጠብቁታል ወሩ የዱዓ ተቀባይነት የሚያገኝበት
+1
🧷ረመዷን ቀላል ወር አይደለም ዱዓ የሚሰማበት ተውባ ተቀባይነት የሚያገኝበት መልካም ሥራ የሚወደድበት ወር ነው ደጋጎች ይህን ወር እንደ ትልቅ አጋጣሚ ይጠብቁታል ወሩ የዱዓ ተቀባይነት የሚያገኝበት ነዉና ለረመዷን ብቻ የሚያስቀምጡት ዱዓ አላቸው በመንፈስ ተዘጋጅተው ዉስጥ ዉጪያቸዉን አጽድተው ይጠባበቁታል. ከወሣኝ ዱዓኦች መካከል የረመዷን ዉስጥ ዱዓ አንዱ ነው ሱሑር ላይ /ፆም ስትይዙ  ማታ ስታፈጥሩ በአዛንና ኢቃማ መካከል ሱብሒ ከመድረሱ በፊት ያለዉን ጊዜ በሱጁድ ዉስጥማን ያውቃል የልባችሁ መሻት ምላሽ የሚያገኘው በዚህ ወር ዉስጥ ሊሆን ይችላል።     🍂              

🧷ልክሽን ስታውቂ ላንቺ የሚገቡ ነገሮችን ማወቅ ትጀምሪያለሽ። ያጣሺው ነገር ለሌላው ትልቅ ቢመስልም ላንቺ ግን ትንሽ ነው:: አሏህ የሰጠሽ ትልቅ ደረጃ እያለ ላጣሽው ትንሽ ነገር ብለሽ አትዘኚ! �
+1
🧷ልክሽን  ስታውቂ ላንቺ የሚገቡ ነገሮችን ማወቅ ትጀምሪያለሽ። ያጣሺው ነገር ለሌላው ትልቅ ቢመስልም ላንቺ ግን ትንሽ ነው:: አሏህ የሰጠሽ ትልቅ ደረጃ እያለ ላጣሽው ትንሽ ነገር ብለሽ አትዘኚ! 🎀

Голосовое сообщение00:51

🧷የተሻለ ያገኘ ያለፈ አይናፍቅም!!! https://t.me/https_Aselefya

🧷የተሻለ ያገኘ ያለፈን አይናፍቅም!!! https://t.me/https_Aselefya

🧷ለምን ነዉ? ለሄደ ለመጣ እንባ እምታፈሽዉ በትልቅ ትንሹ ልብሽ የሚቆስለዉ ቲንሽዬ ስቀሽ ብዙ ምትከፊዉ ደግሞ በቀላሉ ተስፋ ምትቆርጪዉ ገና ሳትጀምሪ መንገዱ ሚከብድሽ ቅስምሽ ሚሠበረዉ ባለፈ ታሪክ
+1
🧷ለምን ነዉ? ለሄደ ለመጣ  እንባ እምታፈሽዉ በትልቅ ትንሹ  ልብሽ  የሚቆስለዉ ቲንሽዬ  ስቀሽ ብዙ ምትከፊዉ ደግሞ በቀላሉ ተስፋ ምትቆርጪዉ ገና  ሳትጀምሪ  መንገዱ ሚከብድሽ ቅስምሽ  ሚሠበረዉ  ባለፈ ታሪክሽ መኖሩን  እየኖርሽ  ህይወት ያልገባችሽ እስኪ እኔ ልጠይቅ  እህቴ ለምን ነዉ? አንቺ ትዝ ብሎሽ ልብሽን ካልጠየቅሽዉ https://t.me/https_Aselefya

🧷ወርቅን የሚያውቀው ገዢው ሳይሆን ሻጩ ነው! 🎀
🧷ወርቅን የሚያውቀው ገዢው ሳይሆን ሻጩ ነው! 🎀

🧷ተራዊሕም ይሁን ለይል ሰግዳችሁ ስትጨርሱ 3ጊዜ سبحان الملك القدوس سبحان الملك القدوس سبحان الملك القدوس ማለትን አትርሱ። የአላህ መልእክተኛﷺ አይተውትም ነበር።
🧷ተራዊሕም ይሁን ለይል ሰግዳችሁ ስትጨርሱ 3ጊዜ         سبحان الملك القدوس              سبحان الملك القدوس                    سبحان الملك القدوس ማለትን አትርሱ። የአላህ መልእክተኛﷺ አይተውትም ነበር። 🎀

🔖ዚክር አቅም፣ ሀይልና ጉልበት ይሰጣል። የማይዘክር ሰው ብዙ ልፋትና ጊዜ የሚፈጅበትን ስራ የሚዘክር ሰው በቀላሉ ይጨርሰዋል። ስራ ከዚክር ጋር ጥፍጥናው ልዩ ነው። መሰላቸ መድከምና መዛል ብዙም አ
+1
🔖ዚክር አቅም፣ ሀይልና ጉልበት ይሰጣል። የማይዘክር ሰው ብዙ ልፋትና ጊዜ የሚፈጅበትን ስራ የሚዘክር ሰው በቀላሉ ይጨርሰዋል። ስራ ከዚክር ጋር ጥፍጥናው ልዩ ነው። መሰላቸ መድከምና መዛል ብዙም አይኖርም። በተጨማሪም ሳትጨናነቅ ደስ እያለህ ትሰራለህ።          • سُبْحَانَ اللهِ» • الحَمْدُ للهِ» • لَا إلَهَ إلَّا اللهُ» • اللهُ أكْبَرُ» • سُبْحَانَ اللهِ وَبِحَمْدِهِ» • سُبْحَانَ اللهِ العَظِيمِ» • لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ» • أسْتَغْفِرُ اللهَ وَأتُوبُ إلَيْهِ» • لَا إلَهَ إلَّا أَنْتَ سُبْحَانَكَ إنِّي كُنْتُ مِنَ الظَّالِمِينَ»

🧷 ሊያስቀኝ ቢሆን እንጂ አላስለቀሰኝም ስለወደደኝ እንጂ አልፈተነኝም በሁሉም ሁኔታና ጊዜያት ለአለማቱ ጌታ ለሆነው አሏህ ምስጋና ይገባው። https://t.me/https_Aselefya
🧷 ሊያስቀኝ ቢሆን እንጂ አላስለቀሰኝም ስለወደደኝ እንጂ አልፈተነኝም በሁሉም ሁኔታና ጊዜያት ለአለማቱ ጌታ ለሆነው አሏህ ምስጋና ይገባው። https://t.me/https_Aselefya