قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
Open in Telegram
https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Show more1 557
Subscribers
No data24 hours
+27 days
+230 days
Posts Archive
🧷ችግሮች ሲደራረቡብሽ የችግርሽን ሳይሆን የአላህን ታላቅነት ተመልከች
ለሱ አንዳች ነገር እሚያቅተው የለም
ችግሮችሽ ይወገዱ ዘንድም አላህን ተገቢውን ፍራቻ ፍሪው ለምኚው።
إِنَّهُ مَن يَتَّقِ وَيَصْبِرْ فَإِنَّ الله
لَا يُضِيعُ أَجْرَ الْمُحْسِنِينَ
~
🔖ተግባር አላህ ዘንድ ተቀባይነት እንዲኖረው ከሚያግዙ ነጥቦች ውስጥ:-ማንኛውም ተግባር በመጭው አለም ምንዳ አንደሚሰጠው ማመንና ራስን ማዘጋጀት ተግባርን ከይስሙላና ታይታ መሰወርና የነፍስያ ዝንባሌን መጠንቀቅ በራስ ከመደነቅና ለነፍስ ትልቅ ግምት ከመስጠት መቆጠብ ከሰዎች አቅጣጫ በሚመነጭ ውዳሴ አለመሸንገል ውጫዊም ሆነ ውስጣዊ ሁኔታዎችን ወጥ ማድረግ(አለማስመሰል):: https://t.me/UstazKedirAhmed https://t.me/UstazKedirAhmed
+1
ሁሉም ሰው የሚወድህ ለራሱ ጥቅም ሲል ነው።ለራስህ ጥቅም ብቻ የሚወድህ አላህ ብቻ ነው።
ዛሬ ላይ የሚጠሉህን ሰዎች ምክንያታቸውን መለስ ብለህ ብትመለከት ምክንያታቸው ሚፈልጉትን ስላላደረግክላቸው ብቻ ነው።
كلُّ مَن تحبُّه مِن الخلق ويحبُّك إنَّما يريدك لنفسه وغرضه منك، والله سبحانه وتعالى يريدك لك، كما في الأثر الإلهي: "عبدي، كلٌّ يريدك لنفسه، وأنا أريدك لك
ابن القيِّم رحمه الله،
~
صفات الزوج الصالح مع زوجته: حقوق الزوجة.
-فضيلة الشيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله.
Repost from كُنَّاشَةُ أَبِي عِمْرَان (Abu imran)
እናትነትን እንታደግ‼
~
አሰላሙ ዐለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱህ።
አላህ በያላችሁበት ሰላሙን፣ ጤናውንና በረከቱን ያብዛላችሁ።
ከፈጣሪ በታች የሕይወታችን ምሰሶ የሆነችው እናታችን ዘውዴ ኢብራሒም ከባድ የጤና ቀውስ ውስጥ ገብታለች።
ሁለቱም ኩላሊቶቿ ሙሉ በሙሉ ከጥቅም ውጭ ሆነው ከፍተኛ የሕክምና እርዳታ በአስቸኳይ ይፈልጋሉ። ለዚህም በውጭ አገር የኩላሊት ተከላ (Kidney Transplant) እንዲደረግላቸው ከ 6 ሚሊዮን ብር በላይ ያስፈልጋል። በተጨማሪም በድንገት የልብ ሕመም (Heart Case) ተጨምሮባቸው የሕክምና ወጪው እየከበደ ነው። ለልብ ሕክምናቸው ብቻ 800,000 (ስምንት መቶ ሺህ) ብር ተጠይቀዋል።
በአጠቃላይ እናታችን ወደ ሕክምና ቦታ ሄዳ ሙሉ አፍያዋን እንድታገኝ 6,800,000 (ስድስት ሚሊዮን ስምንት መቶ ሺህ) ብር በአስቸኳይ ያስፈልጋታል።
አላህ በበሽታ ከመሰቃየት ይጠብቃችሁና፣ ይህች የተከበረች እናት በሕይወት እንድትቆይ ከአሏህ በታች የመጨረሻው ሰበብ የእናንተ ደግ እጅ ነው። ለ አላህ ብላችሁ፣ የእናትነትን ክብር አስባችሁ፣ በቻልነው መጠን ከጎናቸው እንቁም! ለወገን ደራሽ ወገን ነውና፣ በትንሹ የምትሰጡት ኒያ ሰደቃ በእናታችን ሕይወት ትልቅ ለውጥ ያመጣል።
የምትችሉትን ያህል በገንዘብ ርዷቸው።በዱዓችሁም አትርሷት!
♻️የእርዳታ አካውንት፦ 1000267498621
ስም፦ ALI MOHAMMED
✉️ለበለጠ መረጃ፡
0942679458
0960958675
ጀዛኩሙሏሁ ኸይራ! አላህ ምንዳችሁን በሰፊው ይክፈላችሁ።
+1
🔖"لو كانَ هذا العلمُ يحصلُ بالمُنى
ما كان يبقى في البريَّة جاهلُ
اجهد ولا تكسل ولا تكُ غافلاً
فندامةُ العُقبى لمَن يتكاسل."
እዉቀት በምኞት ቢገኝ ኖሮ ምድር ላይ ጃሂል ባልኖረ ነበር ይልቁን ከአላህ ተዉፊቅ በታች በጥረት በከፍተኛ ትግል የሚገኝ ዉድ ነገር ነዉ....
https://t.me/Kuni_selefiyah_1
የወንጀሌ ብዛት ቁጥር ስፍር የለው
መልካም ስራ የለኝ የምተማመነው
በማይጠቅምበት ቀን ወዳጅ ከጓደኛ
በእዝነትህ ካልሆነ የለኝም መዳኛ
ሰዎች ሲገምቱኝ መልካም እውነተኛ፤
እኔ ግን ሌላ ነኝ ምስኪን ወንጀለኛ።
ጌታዬ ሆይ ማረኝ ድክመቴን እይና፤
መዳኛው ተስፋዬ ምህረትህ ነውና።
🎀
https://t.me/https_Aselefya📚 አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ(ሙኽተሶር)
مختصر الداء والدواء
-ክፍል 07-
🎙በ ወንድም አቡ ሱፍያን
t.me/Sle_qelbachn1
Repost from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
« رحم الله امرأة أدركت خبثْ مجالس النِساء فأعتزلتُها واهتمتْ بإصلاح نفسَها.»
« የሴቶችን ስብሰባዎች ክፋት የተገነዘበች ሴት አላህ ይዘንላት! ከነሱ ወጥታ እራሷን (ነፈሷን) በማስተካከል» ላይ ትኩረት የሰጠች ።
=
http://t.me/https_Asselefya1
🌴አቡ ሁረይራህ (ረ ዐ) ባስተላለፈው ሐዲስ እንዲህ ይላል፡-
جَاءَ رَجُلٌ إلى رَسولِ اللَّهِ صَلَّى اللهُ عليه وسلَّمَ فَقالَ: يا رَسولَ اللَّهِ، مَن أحَقُّ النَّاسِ بحُسْنِ صَحَابَتِي؟ قالَ: "أُمُّكَ"، قالَ: ثُمَّ مَنْ؟ قالَ: "ثُمَّ أُمُّكَ"، قالَ: ثُمَّ مَنْ؟ قالَ: "ثُمَّ أُمُّكَ"، قالَ: ثُمَّ مَنْ؟ قالَ: "ثُمَّ أبُوكَ
አንድ ሰው ወደ አላህ መልዕክተኛﷺ መጥቶ እንዲህ አላቸው፡- “የአላህ መልእክተኛ ሆይ “ከሰዎች መካከል ለኔ መልካም አጋርነት የሚገባው ማነው?” እርሳቸውም፦ “እናትህ” አሉት። እርሱም፦ ከዚያስ ማን? አላቸው። እርሳቸውም፦ “ከዚያም እናትህ” አሉት። እርሱም፡- ከዚያስ ማን? አላቸው። እርሳቸውም፦ “ከዚያም እናትህ” አሉት።እርሱም፡- ከዚያስ ማን? አላቸው። እርሳቸውም፦ “ከዚያም አባትህ” አሉት።
📚رواه البخاري ومسلم
══════ ❁ ══════❍
https://t.me/Mohammedseid21
Repost from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
« አንድን ሰዉ በየ ቀኑ ሳናየዉ መዉደድ ፍቅር ከአይን ሳይሆን ከልብ እንደመጣ ማረጋገጫ ነዉ።»
=
t.me/https_Asselefya1
Repost from የሐጁሪዮች የተብዲዕ ጥማት
አዲስ የሙሀደራ ፕሮግራም በሟቿ እህታችን
ዙልፋ ናስር ቻናል
ዛሬ ምሽት 3:30
https://t.me/zulfa_nasir
https://t.me/zulfa_nasir
