uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling 👈

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

Kanalga Telegram’da o‘tish

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

Ko'proq ko'rsatish
1 557
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+27 kun
+230 kun
Postlar arxiv
🧷ችግሮች ሲደራረቡብሽ የችግርሽን ሳይሆን የአላህን ታላቅነት ተመልከች ለሱ አንዳች ነገር እሚያቅተው የለም ችግሮችሽ ይወገዱ ዘንድም አላህን ተገቢውን ፍራቻ ፍሪው ለምኚው። إِنَّهُ مَن يَتّ
🧷ችግሮች ሲደራረቡብሽ የችግርሽን ሳይሆን የአላህን ታላቅነት ተመልከች ለሱ አንዳች ነገር እሚያቅተው የለም ችግሮችሽ ይወገዱ ዘንድም አላህን ተገቢውን ፍራቻ ፍሪው ለምኚው። إِنَّهُ مَن يَتَّقِ وَيَصْبِرْ فَإِنَّ الله لَا يُضِيعُ أَجْرَ الْمُحْسِنِينَ ~

- الهَاتِف!

🔖ተግባር አላህ ዘንድ ተቀባይነት እንዲኖረው ከሚያግዙ ነጥቦች ውስጥ:- ማንኛውም ተግባር በመጭው አለም ምንዳ አንደሚሰጠው ማመንና ራስን ማዘጋጀት ተግባርን ከይስሙላና ታይታ መሰወርና የነፍስያ ዝንባ
🔖ተግባር አላህ ዘንድ ተቀባይነት እንዲኖረው ከሚያግዙ ነጥቦች ውስጥ:-     
ማንኛውም ተግባር በመጭው አለም ምንዳ አንደሚሰጠው ማመንና ራስን ማዘጋጀት ተግባርን ከይስሙላና ታይታ መሰወርና የነፍስያ  ዝንባሌን መጠንቀቅ በራስ ከመደነቅና ለነፍስ ትልቅ ግምት ከመስጠት መቆጠብ ከሰዎች አቅጣጫ  በሚመነጭ ውዳሴ አለመሸንገል ውጫዊም ሆነ ውስጣዊ ሁኔታዎችን ወጥ ማድረግ(አለማስመሰል):: https://t.me/UstazKedirAhmed https://t.me/UstazKedirAhmed

ሁሉም ሰው የሚወድህ ለራሱ ጥቅም ሲል ነው።ለራስህ ጥቅም ብቻ የሚወድህ አላህ ብቻ ነው። ዛሬ ላይ የሚጠሉህን ሰዎች ምክንያታቸውን መለስ ብለህ ብትመለከት ምክንያታቸው ሚፈልጉትን ስላላደረግክላቸው ብቻ
+1
ሁሉም ሰው የሚወድህ ለራሱ ጥቅም ሲል ነው።ለራስህ ጥቅም ብቻ የሚወድህ አላህ ብቻ ነው። ዛሬ ላይ የሚጠሉህን ሰዎች ምክንያታቸውን መለስ ብለህ ብትመለከት ምክንያታቸው ሚፈልጉትን ስላላደረግክላቸው ብቻ ነው። كلُّ مَن تحبُّه مِن الخلق ويحبُّك إنَّما يريدك لنفسه وغرضه منك، والله سبحانه وتعالى يريدك لك، كما في الأثر الإلهي: "عبدي، كلٌّ يريدك لنفسه، وأنا أريدك لك ابن القيِّم رحمه الله، ~

صفات الزوج الصالح مع زوجته: حقوق الزوجة.
-فضيلة الشيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله.

- حُكم لبس عباءة الكتف الفضفاضة ؟

እናትነትን እንታደግ‼ ~ አሰላሙ ዐለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱህ። አላህ በያላችሁበት ሰላሙን፣ ጤናውንና በረከቱን ያብዛላችሁ። ከፈጣሪ በታች የሕይወታችን ምሰሶ የሆነችው እናታችን ዘውዴ ኢብራሒም ከባድ የጤና ቀውስ ውስጥ ገብታለች። ሁለቱም ኩላሊቶቿ ሙሉ በሙሉ ከጥቅም ውጭ ሆነው ከፍተኛ የሕክምና እርዳታ በአስቸኳይ ይፈልጋሉ። ለዚህም በውጭ አገር የኩላሊት ተከላ (Kidney Transplant) እንዲደረግላቸው ከ 6 ሚሊዮን ብር በላይ ያስፈልጋል። በተጨማሪም በድንገት የልብ ሕመም (Heart Case) ተጨምሮባቸው የሕክምና ወጪው እየከበደ ነው። ለልብ ሕክምናቸው ብቻ 800,000 (ስምንት መቶ ሺህ) ብር ተጠይቀዋል። በአጠቃላይ እናታችን ወደ ሕክምና ቦታ ሄዳ ሙሉ አፍያዋን እንድታገኝ 6,800,000 (ስድስት ሚሊዮን ስምንት መቶ ሺህ) ብር በአስቸኳይ ያስፈልጋታል። አላህ በበሽታ ከመሰቃየት ይጠብቃችሁና፣ ይህች የተከበረች እናት በሕይወት እንድትቆይ ከአሏህ በታች የመጨረሻው ሰበብ የእናንተ ደግ እጅ ነው። ለ አላህ ብላችሁ፣ የእናትነትን ክብር አስባችሁ፣ በቻልነው መጠን ከጎናቸው እንቁም! ለወገን ደራሽ ወገን ነውና፣ በትንሹ የምትሰጡት ኒያ ሰደቃ በእናታችን ሕይወት ትልቅ ለውጥ ያመጣል። የምትችሉትን ያህል በገንዘብ ርዷቸው።በዱዓችሁም አትርሷት! ♻️የእርዳታ አካውንት፦ 1000267498621 ስም፦ ALI MOHAMMED ✉️ለበለጠ መረጃ፡ 0942679458 0960958675 ጀዛኩሙሏሁ ኸይራ! አላህ ምንዳችሁን በሰፊው ይክፈላችሁ።

🔖"لو كانَ هذا العلمُ يحصلُ بالمُنى ما كان يبقى في البريَّة جاهلُ اجهد ولا تكسل ولا تكُ غافلاً فندامةُ العُقبى لمَن يتكاسل."
+1
🔖"لو كانَ هذا العلمُ يحصلُ بالمُنى ما كان يبقى في البريَّة جاهلُ اجهد ولا تكسل ولا تكُ غافلاً فندامةُ العُقبى لمَن يتكاسل." እዉቀት በምኞት ቢገኝ ኖሮ ምድር ላይ ጃሂል ባልኖረ ነበር ይልቁን  ከአላህ ተዉፊቅ በታች በጥረት በከፍተኛ ትግል የሚገኝ ዉድ ነገር ነዉ.... https://t.me/Kuni_selefiyah_1

የወንጀሌ ብዛት ቁጥር ስፍር የለው መልካም ስራ የለኝ የምተማመነው በማይጠቅምበት ቀን ወዳጅ ከጓደኛ በእዝነትህ ካልሆነ የለኝም መዳኛ ሰዎች ሲገምቱኝ መልካም እውነተኛ፤ እኔ ግን ሌላ ነኝ ምስኪን ወን
የወንጀሌ ብዛት  ቁጥር ስፍር የለው መልካም ስራ የለኝ  የምተማመነው በማይጠቅምበት ቀን  ወዳጅ ከጓደኛ በእዝነትህ ካልሆነ  የለኝም መዳኛ ሰዎች ሲገምቱኝ  መልካም እውነተኛ፤ እኔ ግን ሌላ ነኝ  ምስኪን ወንጀለኛ። ጌታዬ ሆይ ማረኝ  ድክመቴን እይና፤ መዳኛው ተስፋዬ  ምህረትህ ነውና። 🎀 https://t.me/https_Aselefya

📚 አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ(ሙኽተሶር) مختصر الداء والدواء -ክፍል 07- 🎙በ ወንድም አቡ ሱፍያን t.me/Sle_qelbachn1

« رحم الله امرأة أدركت خبثْ مجالس النِساء فأعتزلتُها واهتمتْ بإصلاح نفسَها.» « የሴቶችን ስብሰባዎች ክፋት የተገነዘበች ሴት አላህ ይዘንላት! ከነሱ ወጥታ
« رحم الله امرأة أدركت خبثْ مجالس النِساء فأعتزلتُها واهتمتْ بإصلاح نفسَها.» « የሴቶችን ስብሰባዎች ክፋት የተገነዘበች ሴት አላህ ይዘንላት!  ከነሱ ወጥታ እራሷን (ነፈሷን) በማስተካከል»  ላይ ትኩረት የሰጠች ። = http://t.me/https_Asselefya1

🌴አቡ ሁረይራህ (ረ ዐ) ባስተላለፈው ሐዲስ እንዲህ ይላል፡- جَاءَ رَجُلٌ إلى رَسولِ اللَّهِ صَلَّى اللهُ عليه وسلَّمَ فَقالَ: يا رَسولَ اللَّهِ،
🌴አቡ ሁረይራህ (ረ ዐ) ባስተላለፈው ሐዲስ እንዲህ ይላል፡- جَاءَ رَجُلٌ إلى رَسولِ اللَّهِ صَلَّى اللهُ عليه وسلَّمَ فَقالَ: يا رَسولَ اللَّهِ، مَن أحَقُّ النَّاسِ بحُسْنِ صَحَابَتِي؟ قالَ: "أُمُّكَ"، قالَ: ثُمَّ مَنْ؟ قالَ: "ثُمَّ أُمُّكَ"، قالَ: ثُمَّ مَنْ؟ قالَ: "ثُمَّ أُمُّكَ"، قالَ: ثُمَّ مَنْ؟ قالَ: "ثُمَّ أبُوكَ አንድ ሰው ወደ አላህ መልዕክተኛﷺ መጥቶ እንዲህ አላቸው፡- “የአላህ መልእክተኛ ሆይ “ከሰዎች መካከል ለኔ መልካም አጋርነት የሚገባው ማነው?” እርሳቸውም፦ “እናትህ” አሉት። እርሱም፦ ከዚያስ ማን? አላቸው። እርሳቸውም፦ “ከዚያም እናትህ” አሉት። እርሱም፡- ከዚያስ ማን? አላቸው። እርሳቸውም፦ “ከዚያም እናትህ” አሉት።እርሱም፡- ከዚያስ ማን? አላቸው። እርሳቸውም፦ “ከዚያም አባትህ” አሉት። 📚رواه البخاري ومسلم ══════ ❁ ══════❍ https://t.me/Mohammedseid21

« አንድን ሰዉ በየ ቀኑ ሳናየዉ መዉደድ ፍቅር ከአይን ሳይሆን ከልብ እንደመጣ ማረጋገጫ ነዉ።» = t.me/https_Asselefya1
« አንድን ሰዉ በየ ቀኑ ሳናየዉ መዉደድ ፍቅር ከአይን ሳይሆን  ከልብ እንደመጣ ማረጋገጫ ነዉ።» = t.me/https_Asselefya1

ياعالمَ السّر الخفي..

አዲስ የሙሀደራ ፕሮግራም በሟቿ እህታችን ዙልፋ ናስር ቻናል ዛሬ ምሽት 3:30 https://t.me/zulfa_nasir https://t.me/zulfa_nasir
አዲስ የሙሀደራ ፕሮግራም በሟቿ እህታችን ዙልፋ ናስር ቻናል ዛሬ ምሽት 3:30 https://t.me/zulfa_nasir https://t.me/zulfa_nasir