en
Feedback
قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

Open in Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

Show more
1 553
Subscribers
No data24 hours
-27 days
No data30 days
Posts Archive
ተጀምሯል  ተጀምሯል አሁን     የዛሬው  ሱረቱል _ ዩሱፍ ከ (" 15")     🌸╰┈➢ ገ         🌸 ╰┈➢ ባ                  🌸╰┈➢ገ                      🌸╰┈➢ ባ                               🌸╰┈➢ በሉ الْمُؤْمِنُ الْقَوِيُّ خَيْرٌ وَأَحَبُّ إِلَى اللَّهِ مِنَ الْمُؤْمِنِ الضَّعِيفِ
ዘወትር  ሁል   ጊዜ ከመግሪብ  ቡሀላ  በቀጥታ ስርጪት  የቁርዓን ተፍሲር  ይኖራል  በኡስታዝ  አቡ  ሀኒፋ  حفظه الله   የቀጥታ  ስርጪት  አድራሻ👇👇 ተቀላቀሉ
https://t.me/Abu_Hanifa_Hussen_Ibnu_edris

🧷"ከዚህ ዓለም ላይ በጥልቅ ብትመለከት! እውነተኛና ደስተኛ ሰው ማለት"ሀይማኖቱን (ዲኑን) ያልጣለ አጥብቆ የያዘ ለተፈጠረለት ዓላማ ቀጥ ያለ ሰው እንደሆነ ትመለከታለህ። """"""""""""""""
🧷"ከዚህ ዓለም ላይ በጥልቅ ብትመለከት! እውነተኛና ደስተኛ ሰው ማለት"ሀይማኖቱን (ዲኑን) ያልጣለ አጥብቆ የያዘ ለተፈጠረለት ዓላማ ቀጥ ያለ ሰው እንደሆነ ትመለከታለህ። """"""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""" የሰው ልጅ ትክክለኛ ደስታ መሰረቱ" በሚብለጨለጩ ቁሳቁሶች  አይደለም " ትክክለኛ ደስታ  ብሎ ማለት ዲኑን (እምነቱን) አጥብቆ በመያዝ አሏህ ሱበሀነ ወተዓላህን በትክክል በመታዘዝ  ነው። https://t.me/https_Aselefya

تعويذ عظيم لحماية الأطفال!
الشيخ #عبدالرزاق_البدر حفظه الله.

‏﴿قُلْ عَسَى أَن يَكُونَ قَرِيبًا﴾
‏﴿قُلْ عَسَى أَن يَكُونَ قَرِيبًا﴾

🌷ዓዚዘቲይ🌷 🧷كوني عزيزة النفس مترفّعةً عن الدنايا، ራስሽን የምታስከብሪ፣ ከዝቅተኛ ነገሮችም የምትርቂ ሁኚ። https://t.me/https_Aselefya
🌷ዓዚዘቲይ🌷 🧷كوني عزيزة النفس مترفّعةً عن الدنايا، ራስሽን የምታስከብሪ፣ ከዝቅተኛ ነገሮችም የምትርቂ ሁኚ። https://t.me/https_Aselefya

🌷ዓዚዘቲይ🌷 🧷كوني عزيزة النفس مترفّعةً عن الدنايا، ራስሽን የምታከብሪ፣ ከዝቅተኛ ነገሮችም የምትርቂ ሁኚ። https://t.me/https_Aselefya
🌷ዓዚዘቲይ🌷 🧷كوني عزيزة النفس مترفّعةً عن الدنايا، ራስሽን የምታከብሪ፣ ከዝቅተኛ ነገሮችም የምትርቂ ሁኚ። https://t.me/https_Aselefya

🧷ስራህ ሰው ስላላየው ብቻ ኢኽላስ አለህ አያስብልህም!! ብዙኃኖች ዘንድ የተለመደ ስህተት አመለካከት፦ አንድ ስራ ከሰዎች ዕይታ ስለ ተሰተረ ብቻ በኢኽላስ የተሰራ ይመስላቸዋል። ኢኽላስ፦ ቦታው ልብ
🧷ስራህ ሰው ስላላየው ብቻ ኢኽላስ አለህ አያስብልህም!! ብዙኃኖች ዘንድ የተለመደ ስህተት አመለካከት፦     አንድ ስራ ከሰዎች ዕይታ ስለ ተሰተረ ብቻ በኢኽላስ የተሰራ ይመስላቸዋል። ኢኽላስ፦   ቦታው ልብ ሲሆን ግንኙነቱም ከአላህ ጋ ብቻ ነው። ልብህ የአላህን ፊት ብቻ እስከፈለገ;   ሰላትህ፣ ሰደቃህ፣ ሐጅህ፣ ቂርኣትህ፣ አሕላቅህ አእላፍ ሰዎች ቢያዩት ቢሰሙት የሚጎዳህ ነገር የለም።    በድቅድቅ ጨለማ ማንም ሳያይህ ግንባርህ እስኪላጥ ብትደፋ;    የልብህ ፍላጎት ሌላ ከሆነ አይጠቅምህም። ዋና ቁም ነገሩ ያለው፦    ውስጣዊ ፍላጎትህ ላይ እንጂ የሰዎች ዕይታ ላይ አይደለም!!    [የተደበቀ ስራ ለኢኽላስ ቅርብ መሆን ልብ ይሏል]   

كما أن من اتقى الله جعل له من أمره يسرا فمن عطل التقوى جعل له من أمره عسرا. - الداء والدواء لابن القيم (134).

አዳምጡት ሰው አርዶ አሏሁ አክበር የሚል ህዝብ ያለባት አገር ኢቶጲያ💦🥺 አይ አይ የኛ ልጆች ወላሂ አሏህ በሰው እጅ ከመጥፋት ጠብቀኝ በጀም ሰው ከማጥፋት በአንተ እጠበቃለሁ يارب🤲

شرح_منظومة_القواعد_الفقهية_الشيخ_د_عبد_السلام_السحيمي.pdf2.84 MB

🎙 አዲስ ደርስ ​📚 የ "شرح منظومة القواعد الفقهية" ደርስ ሸርሑ መንዙመቲል ቀዋዒዲል ፊቅሂያህ 🎧 ደርስ ቁጥር 1 ​📂 የኪታቧ ፒዲኤፍ (PDF): 🔗 https://t.me/durusuabihizam/4065 ​📱 ደርሱን ለመከታተል: 🔗 https://t.me/durusuabihizam

ተጀምሯል  ተጀምሯል አሁን     የዛሬው  ሱረቱል _ ዩሱፍ ከመጀመሪያው     🌸╰┈➢ ገ         🌸 ╰┈➢ ባ                  🌸╰┈➢ገ                      🌸╰┈➢ ባ                               🌸╰┈➢ በሉ الْمُؤْمِنُ الْقَوِيُّ خَيْرٌ وَأَحَبُّ إِلَى اللَّهِ مِنَ الْمُؤْمِنِ الضَّعِيفِ
ዘወትር  ሁል   ጊዜ ከመግሪብ  ቡሀላ  በቀጥታ ስርጪት  የቁርዓን ተፍሲር  ይኖራል  በኡስታዝ  አቡ  ሀኒፋ  حفظه الله   የቀጥታ  ስርጪት  አድራሻ👇👇 ተቀላቀሉ
https://t.me/Abu_Hanifa_Hussen_Ibnu_edris

‏الباقيات الصالحات : ‏سُبحان اللَّه ، والحمدُ لِلَّه ‏وَلا إِلَه إِلَّا اللَّهُ ، واللَّهُ أَكبر ‏وَلَا حول وَلا قُوة إِلَّا باللَّه

🧷من أحسنَ إلى الناسِ، أحسنَ اللهُ إليه، ለሰዎች መልካም የሚያደርግ ሰው፣ አሏህ ለእሱ መልካም ያደርግለታል። https://t.me/https_Aselefya
🧷من أحسنَ إلى الناسِ، أحسنَ اللهُ إليه، ለሰዎች መልካም የሚያደርግ ሰው፣ አሏህ ለእሱ መልካም ያደርግለታል። https://t.me/https_Aselefya

ያንችንስ ልብ ማን ነው የሰበረው!?

Voice message

فذلك الموفق بإذن الله تعالى.....🌷🌱