en
Feedback
598
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
+730 days
Posts Archive
ብዙ ሰዎች ደጋግመው የሚጠይቁኝ በተሃድሶ ነገረ መለኮት (Reformed Theology) በቅዱስ ቁርባን ላይ ያለው አስተምህሮ ምንድነው? የሚል ነው ለብዙዎች በውስጥ ለመመለስ ሙከራ አድርጌአለሁ። ደግሞም ባለፈው ዌስትሚንስተር ኮንፌሽን ላይ አንቀጽ 29 ላይም ስለ ቅዱስ ቁርባን ሰርተን ነበር። ወደፊት ደግሞ ሰፋ አድርገን እንማማራለን። እስከዚያ ድረስ ይህን መጸሃፍ በግድ አንብቡ 😁 ብዙዎች ይህንን መጸሃፍ ካነበባችሁ በኋላ የሪፎርምድን የቅዱስ ቁርባን አንሻፋችሁ ብትረዱ እቦልካችኋለሁ ሎል @Reformed_think_tank

Best Reformed Creeds, Confessions and Catechisms.rar5.23 MB

ባለፈው ሮሜ ሁለትን እያጠናን ስለ እግዚአብሄር ባህርያት (attributes of God) በበለጠ መጸሃፍትን በማንበብ ንባባችሁን አዳብሩ ብዬ ነበር። ይህንን ርእስ ለማጥናት ብዙ መጸሃፍት አሉ። ከዚህ በፊት በሸልፋችን ላይ የተደረደሩትን እያወረዳችሁ ማንበብ ትችላላችሁ። ለቅምሻ ያህል ግን አጠር ያለች፣ study guide ያላትን ይችህን የፒንክን ስራ ኮምኩሟት። በተለይ በፋሚሊ፣ በህብረትና ለጥሞና ጊዜ ብታነቧት ደግሞ እጅግ ማለፊያ ናት። የ40 ገጽ ንባብ ግን ወሳኝ ስራ ነው። እሷን ከጨረሳችሁ በኋላ ዋናውን የፒንክ attributes of Godን ወደ ማንበብ ዝለቁ

😁😁

15_highly_recommended_books_on_church_history_and_historical_theology.rar155.49 MB

ሚስጥራት.pdf1.24 KB

ይህ ነው እሳቸው ያዘጋጁት ኮንፌሽን

Cornelius Van Til.rar22.26 MB

Francis A. Schaeffer.rar30.32 MB

Sproul R.C.rar70.61 MB

Sinclair Ferguson.rar32.64 MB

Martin Lloyd Jones.rar167.80 MB

Martin Luther.rar47.36 MB

ESV_Daily_Reading_Bible_Through_the_Bible_in_365_Days,_based_on.epub2.55 MB

Best 10 christian devotional books for a new year.rar18.14 MB

ጋይስ ይህችን ምርጥዬና ምጥጥዬ ጽሁፍ ታነቧት ዘንድ ግዴታ ጥዬባቸዋለሁ😁😁 ጽሁፏ በሁለት በኩል የተሳለች ሰይፍ ነገር ናት lol በአንድ በኩል ሶላ እስክሪፕቹራን ለምንቀበል ሰዎች እጅግ ውብ የሆኑ ነጥቦችን የምታቀብለን ናት። በተለይ በዚህ ላይ ባላንጣዎቻችን የሚያነሱትን ክርክሮችን ለማናውቅ፣ አውቀን ደግሞ እንዴት ለክርክሮቻቸው በቂ መልስ መስጠት አለብን? ለሚለው በእውነቱ መጸሃፍ ቅዱስ ብቻ በሚለው ላይ ብዙ መጸሃፍ ለማንበብ እድል ባገኝም በነዚህ ኤክስትራክት ባደረግሁት ጽሁፎች ላይ ያገኘሁት መከራከሪያና በትክክል አስተምህሮውን ለማቀብ ላቅ ያሉ ጽሁፎች እንደሆነ በእውነቱ በአስር ጣቶቼ እፈርምላችኋለሁ ደግሞ በአስተምህሮው ላይ ለሚቀርቡ ኦብጄክሽኖች በስመአብ ጥም ቆራጭ መልሶች የተሰጡበት ነው። በርግጥ ይህን ጽሁፍ ማንበብ ለኛም ብቻም ሳይሆን አስተምህሮውን ለማይቀበሉ ሰዎች ምናልባት በሶላ እስክሪፕቹራ ላይ ላላቸው ሰንካላ understandings ለማስተካከል ጥሩ ንባብ እንደሚሆን አልጠራጠርም። ይህ ጽሁፍ ከሁለት መጸሃፍ extracted የተደረገች ናት። በአንዲት እስትንፋስ የምትነበብ፣ ደጋግማችሁ ለማንበብ ስሜት ቀስቃስ የሆነች፣ በኤሪያው ጥሩ ንባብና መረዳት ባላቸው እስኮላሮች ከተዘጋጀው መጸሃፍ ተቆርጣ ወዲህ ለናንተ የመጣች ባለ 35 ገጽ ንባብ ናት። ከወደዳችሁ ደግሞ ሙሉ መጸሃፎቹን ማንበብና የበለጠውን ባለጠግነት መጨመር ትችላላችሁ 😆

Best ten books of Puritans.rar6.03 MB

A compiled books on Canon of Scripture.rar67.66 MB

Thomas Aquinas part (2).webm92.39 MB

በዚህ ታላቅ ሰው ላይ የተሰራ ጸዴ ሌክቸር መስማት ለምትወዱ ሰዎች የጋሽ እስፕራውል በሁለት ክፍል የተዘጋጀውን ቪዲዮ መስማት ትችላላችሁ። ካቶሊኮች ራሱ እንደ እስፕራውል አኪውናስን ራሱ የሚወዱት አይመስለኝም lol ይህ የመጀመሪያው ነው የሚቀጥለው ቪድዮ ደግሞ ሁለተኛው ነው 😀