cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Khatima (ኻቲማ)

Advertising posts
300
Subscribers
No data24 hours
-17 days
+130 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
🎈ፍቅር ነዉ ይሉኛል ነገ ዛሬ እያለ  ቀጠሮ እያበዛ ምክንያት  በመደርደር ወሬን እያንዛዛ በክብር አባቱን ለአባቷ  ልኮት ሊያመጣት ሳይጓጓ ወደራሡ ቤት ሳይዘጋጅበት የግሉ ሊያደርጋት ዉዴ ፍቅሬ እያለ በወሬ አጃጅሏት ▬ ▬▭ ታዳ እንዲህ አይነቱን ጧት ማታ ይዘምራል ካልሆነ ተዉት ስል ፍቅር ነዉ ይሉኛል ጉድኮ ነዉ!  በክብሬ በቤቴ ሆኜ ሳታጃጅል ወደ ቤተሰቤ ሰዉ ልከህ  የግልህ ልታደርገኝ  ፍቃደኛ ሳትሆን  ፍቅር ነዉ ብትለኝ  መች እሰማሃለሁ ሆ ይህ ምን የሚሉት ፍቅር ነዉ ባክህ! አታላይ ነህ እንጂ የሰዉ እድሜ ምትፈጅ ጠብቂኝ  የምትል  ገና ሳትዘጋጅ
381Loading...
02
በርግጥም ምድር ከመስፋቷ ጋር ትጠብህ ይሆናል እንድሁም ሀዘነና ትካዜ ልብህን የሚበላ/የሚጎዳና በሰዎች ዘንድ ያለህ ጥርጣሬ የሚከስር/የሚያንስ ይመስልህ ይሆናል ምንም ይሁን ሀሳብህ, ይህ የህመም ስሜትህ  እንደሚወገድ እርግጠኛ ሁን إن شاء الله እንድሁም አንተ ሶብር በሚባለው ዘርፍ ላይ እስካለህ ድረስ ህመምህ እንደሚቋረጥ እርግጠኛ ሁን አሏህ እንድህ ይልሃል, እነሆ እሱ(አሏህ) ከታጋሾች ጋር ነው፣ እነሆ እሱ(አሏህም) ይወዳቸዋል፣ ምንዳቸውም/ክፍያቸው ከሱ ነው፣ እናም ከሱ(ከአሏህ) ዘንድ ደረጃቸው የላቀና ከፍ ያለ ነው ይልሃል‼ ታድያ ለጊዚያዊ ችግርና ሰቆቃ ብለህ ይህን የአሏህን ቃል ችላ ትላለህ‼???? ትዕግስትን ያዝ ታገስ አዎን ታገስ‼ በአላህ ፈቃድ ከትዕግስት በሇላ ያለ ጥርጥር ደስታና መልካም ነገር አለ‼ Copy Sbare
390Loading...
03
እህቴ ሆይ 👀ለባልሽ  አጋዥ እንጂ አጥፊ አትሁኒበት።⁴ መልካም ባል ወደ ህይወትሽ ሲመጣ ህይወትን እንደ አዲሰመኖር ትጀምሪያለሽ መልክ ወዴ ትዳር ሊመራ ይችላል መጥፎ ፀባይ በ2ቀን ወዴ አባትሽ ቤት ይመልስሻል
740Loading...
04
ሺዓ
910Loading...
05
★ጌታዬ ያኔ ሲጠይቀኝ እያለ " ምነው ማታፍር አንተ እኔን ስታምፀኝ"★ ~~ አማሙ አህመድን ያስለቀሰ ልብ የሚነካ ግጥም ትርጉም #ኡስታዝ_ኢብኑ_ሙነወር →ጌታዬ ያኔ ሲጠይቀኝ →እያለ " ምነው ማታፍር አንተ እኔን ስታምፀኝ" →"ከፍጡሮቼ ሁሉ ወንጀልህን እየሸሸግክ →እኔ ጋር ግን መጣህ አመፅክን ተሸክመክ" →ወይኔ! ምን ይውጠኛል →ማንስ ይጠብቀኛል →ጊዜ ሄዶ አልፎ ጊዜ ሲተካ →ነፍሴ በምኞት ሲረካ →ዘነጋሁ የወዲያኛውን →ከሞት ከፈኔ የሚከተለውን →ዘላለም ለመኖር ቃል እንደተገባልኝ →ሞት የሚባል ነገር እንደማይመጣብኝ →ይሄው ጣእረ–ሞት መጣ →ማን ያተርፈኛል ከዚህ ጣጣ? →ዙርያየ ያሉን ቃኘሁኝ →የሚጠቅመኝ ግን አጣሁኝ →ምን እንዳስቀደምኩ ልጠየቅ ነኝ →ለዚህ ግዜየ የሚሆነኝ →ያኔ ምን ይሆን መልሴ →በእምነቴ ችላ ያልኩትን እራሴ →ወይኔ! ከቶ ምን ይብቃኝ →ሰምቼ አልነበርን የጌታዬ ቃል ሲጠራኝ? →በቃፍም፣በያሲን ያለውን →ምነው አልሰማሁ ተግሳፁን →ምነው አልሰማሁ ትንሳኤውን →የፍርዱን ቀንና መሰብሰቡን? →መለከል–መውት ሲፈልገኝ →አልሰማሁም ወይ ሲጠራኝ? →ጌታ ሆይ! እኔ ባሪያህ ተመለስኩኝ →ማን አለ ከለላ የሚሰጠኝ →ከምሕረተ ሰፊው ጌታ ሌላ →እኔን ወደ ሀቅ የሚመራ →በንሰሐ መጣሁ ይቅር በለኝ →መልካም ሚዛኔን አክብድልኝ →ሒሳቤን አርገው ቀና →ተስፋዬ አንተው ነህና ~~
660Loading...
06
📚አርባ ሀዲሶች (ከኢማም ነወዊ)  🌺•✿🌸✿•🌺 الحديث الخامس      #5⃣ኛው_ሐዲሥ حرمة الإبتداع في الدين በዲን አዲስ ነገር ማምጣት የተከለከለ እንደሆነ። 🔺•✿🌼✿•🔺 عَنْ أُمِّ الْمُؤْمِنِينَ أُمِّ عَبْدِ اللَّهِ عَائِشَةَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهَا، قَالَتْ: قَالَ: رَسُولُ اللَّهِ ﷺ "مَنْ أَحْدَثَ فِي أَمْرِنَا هَذَا مَا لَيْسَ مِنْهُ فَهُوَ رَدٌّ". رَوَاهُ الْبُخَارِيُّ  وَمُسْلِمٌ. وَفِي رِوَايَةٍ لِمُسْلِمٍ:"مَنْ عَمِلَ عَمَلًا لَيْسَ عَلَيْهِ أَمْرُنَا فَهُوَ رَدٌّ" . 📕ከአማኞች እናት የዐብደላህ እናት ዓኢሻህ ረዲየላሁ ዐንሃ ተይዞ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል አሉ፦ "በዚህ ጉዳያችን (ኢስላማችን) ውስጥ ከሱ ያልሆነን አዲስ ነገር ያመጣ እሱ ተመላሽ ነው።" ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል። [2697] [1718]   📜 በሌላ የሙስሊም ዘገባ ውስጥ ደግሞ "የእኛ ትእዛዝ የሌለበትን (አምልኮታዊ) ስራ የሰራ እሱ ተመላሽ (ውድቅ) ነው።"              #ሐዲሡ_ያለው_የላቀ_ደረጃ፦      ይሄ ሐዲሥ ጠቅላይ መልእክት ካዘሉ የነብዩ ﷺ ሐዲሦች ውስጥ አንዱ ነው። ሐዲሡ ውጫዊ ዒባዳዎች የሚመዘኑበት እራሱን የቻለ ሚዛን ነው። በዚህ ሚዛን መሰረት የነብዩ ﷺ ትእዛዝ የሌለበት #ዒባዳ ተቀባይነት የለውም። እያንዳንዱ ዒባዳ ተቀባይነት ይኖረው ዘንድ ኒያ እና ሙታበዐ ያስፈልገዋል። ኒያ አላህን ብቻ በማሰብ መፈፀም ሲሆን ማስረጃው በቁጥር አንድ ሐዲሥ ላይ አልፏል። የሙታበዐ ማለትም ነብዩ ﷺ ባስተማሩት መልኩ አምልኮትን የመፈፀም ማስረጃው የዚህኛው ሐዲሥ መልእክት ነው። #ከሐዲሡ_የሚወሰዱ_ቁም_ነገሮች፦ 📕 ✅ማስረጃ የሌለው አምልኮ (ቢድዐ) ውድቅ        እንደሆነ፣ ✅ወደ አላህ ልንቃረብበት የምንሻው ዒባዳ ሁሉ       ከነብዩ ﷺ አስተምህሮት የግድ መነሻ ሊኖረው       እንደሚገባ፣ ✅መልካም ስራ ሁሉ በታዘዘው መልኩ ካልተፈፀመ       ዋጋ እንደሌለው፣ ✅ኢስላም የተሟላ ሃይማኖት በመሆኑ የማንንም      ጭማሬ እንደማይሻ ከሐዲሡ እንማራለን። #የነወውይ አርባ ሐዲሥ ከኢብኑ ረጀብ ጭማሪ ጋር
850Loading...
07
አላህን ፈርታቹ በማታውቁት ነገር ላይ ዝምታን ምረጡ 👆👆
630Loading...
08
Media files
670Loading...
09
ዝቅ ብሎ የነበረ አካል ነው ከፍፍ አለ ሲባል ምናውቀው ዝቅ ሳይባል ከፍታ ተራ ሙገታ
730Loading...
10
ሰው አዋዋሉንና አስተዳ ጉን ይመስላል ውሎአች ከመልካም ጓደኛጋር ከሆነ አስተዳደጋች ከመስጂድ ጋር የተቆራኘ እንዴትስ ብለን ከመልካም እንርቃለን ,ከመስጂድስ እንጠፋለን አይመችምኮ አንዳንድ ወላጆች ምን ይላሉ መሰላቹ ልጅሽ ሂጃብን ከአሁኑ አስለምጂ መሰተርን ትልመድ ልጅሽ መስጂድ መመላለስ ይልመድ ሱስ ይሁንበት ሲባሉ አይ ከአሁኑ መልበስ ከጀመሩ,መስጂድ መመላለስ ከጀመሩ ኋላ ያስጠላቸዋል መሰተር መሸፈን ለዛ አሁን አንደፈለጉ ይሁኑና እናት ላይ እጅ መሰንዘር አባትን መገላመጥ ሲጀምር ስትጀምር ትለብሳለች መስጂድም ቢሆን ይጀምራል" ይላሉ አይገርሙም!!
840Loading...
11
11 ምላሾች! «ሙታንን የምንጣራው ሰበብ ስለሆኑ እንጂ እራሳቸው ያደርጋሉ ብለን አይደለም!» ለሚለው የተለመደ ውዥንብር 11 ምላሾች በዩቲዩብ 👇 https://youtu.be/QEm-jU4lytY?si=TQy3Yuap306tHis9 በፌስቡክ 👇 https://www.facebook.com/share/v/CsWMi4JZhvURZfsw/?mibextid=oFDknk ––––– https://t.me/ustazilyas
650Loading...
12
የዚህች የሸይጧን ጨርቅ!! ------------------------------- ‏"ومِن قلَّةٍ نحن يومئذ يا رسول الله ؟   - بل أنتم يومئذٍ كثير ولكنكم غثاء كغثاء السَّيل !" የዛን ቀን ቁጥራችን አንሶ ነውን ያነብየሏህ..!? አይ እናንተ የዛን ቀን እጂግ ብዙ ናችሁ። ነገር ግን የወንዝ ላይ አረፋ ምንም ነዉ... ሁለት ቢሊየን ሙስሊም አለም ላይ አለ ግን....
551Loading...
13
سبحان الله اللهم أنصرهم
600Loading...
14
ከቀናቶች ሁሉ በላጭ በሆነው ጁሙዐ #ሶልዋት አብዙ 🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ ____ 🏳️ የኡስታዝ ኢልያስ አህመድ የትምህርት መድረክ  https://www.facebook.com/ustathilyas https://t.me/ustazilyas
811Loading...
15
ስለ ጥንቃቄ፣ ስለ መረጋጋት፣ ስለ ማረጋገጥ፣ ... ስናወራ የቢድዐ አንጃዎችን እንለፍ፣ እንተላለፍ እያልን አድርገው የሚያስቡ ወገኖች አሉ። እንደዚያ እየመሰላቸው በአንድ በኩል "ተደመራችሁ" የሚሉ አሉ። በሌላ ማዶም "በሰላችሁ" የሚሉ አሉ። ቢድዐን አቃፊ የሆነን "መብሰል።" በዚህ መልኩ የሚመጡት ሁለቱም ልክ አይደሉም። እርግጥ ነው ሰው ከእድሜም፣ ከልምድም፣ ከእውቀትም የሆነች ያክል በጨመረ ቁጥር መብሰል ሊኖረው ይገባል። መብሰል እንዲኖረውም መጣር አለበት። አካሄዱ ላይ መታረም ያለበት ነገር እንዳለ ካስተዋለም "ካፈርኩ አይመልሰኝ" ማለት ለማንም አይጠቅምም። የሆነ ሆኖ በመብሰል ስም በሺርክና ቢድዐ ላይ መለሳለስ አይገባም። ቢድዐ ላይ በመጠንከር እና ለሱና በመቆርቆር ስም እንደ ተናካሽ ውሻ ያለፈ ያገደመው ላይ ሁሉ ልንጮህም አይገባም። አካሄዳችንን እንፈትሽ። መታረም ያለበት ካለ የሰዎች ሃሳብ ሳያስጨንቀን እናስተካክል። የትኩረታችን ማዕከል ህዝብ ይሁን። ሰፊውን ወገናችንን መጥቀም። ከሺርክና ከቢድዐ እንዲወጣ ሳያሰልሱ መስራት። ዲኑን እንዲገነዘብ መረባረብ። አዎ ለተሻለ ውጤት የተናጠል ጥረት ሳይሆን የጋራ ርብርብ ያስፈልጋል። ርብርቡ ካላዋጣ ወይም ከዚያ ይልቅ የጎንዮሽ መጓተትን የሚያስቀድም ከበዛ ስለማንም ሳይጨነቁ የራስን ድርሻ ለመወጣት መጣር ነው። አላህ ማስተዋሉን ያድለን። Copy ibnu munewor
1050Loading...
16
Media files
1040Loading...
17
ሟቹ "ጌታ!" ~ ወሎ ውስጥ ነው። አንድ ቆለኛ ሙስሊምና አንድ ደገኛ ክርስቲያን ጓደኛሞች ይሆናሉ። ክርስቲያኑ ሙስሊሙን ግብዣ ጠራው። የገና በአል ነበር። ሙስሊሙ ሲመጣ  ምግቡ፣ መጠጡ፣ ሁሉ ነገር ተትረፍርፏል። ሰዎቹ ፌሽታ በፌሽታ፣ ፈንጠዝያ በፈንጠዝያ ሆነዋል። · * ሙስሊሙ:– "ድግሱ ምንን ምክንያት በማድረግ ነው?" ብሎ ጠየቀ። –  "ጌታ ተወልዶ ነው" አሉት። · ለሙስሊሙ ይሄ አስደንጋጭ ነበር። ጌታ ይወለዳል?! ግን ከሰው ቤት ነው ያለው ምን ይላል? "ህምምም" ብሎ የሆዱብ በሆዱ አድርጎ ዝም ይላል። ይህን ጉድ አይቶ ተመለሰ። · ሌላ ጊዜ ተጠራ። ጥምቀት ነበር። ሲመጣ ድግሱ አሁንም እንደባለፈው የደመቀ ነው። ሰዎቹም ደስታ በደስታ ናቸው። * "እሄስ በአል ምንድን ነው ምክንያቱ?" ብሎ ጠየቀ። – "ጌታ ተጠምቆ ነው" አሉት። ዘንድሮ ጉድ ተአምር እያየ ነው። እንዲያም ነው፤ እንዲህም ነው ሳይል ወደ ቤቱ ተመለሰ። · አሁንም ተጠራ። ስቅለት ነበር። ሲመጣ ከወትሮው የተለየ ነገር አየ። ሰዎቹ የባለፈው አይነት ደስታ አይታይባቸውም። አዝነዋል። በባዶ እግር ይሄዳሉ። የሚበሉት ንፍሮ ነው። ግንባራቸውን በሳር መሳይ ነገር አስረዋል። ምን ጉድ ነው?! ቆለኛው ግራ ገብቶታል። · * "ምንድን ነው የሆናችሁት?" አላቸው። – "ጌታ ሞቶ ነው" አሉት። * "ያ ባለፈው የተወለደው?" ሲል ጠየቀ። – "አዎ" አሉት። · ከዚያ ምን ቢል ጥሩ ነው:– "እኔኮ ቀድሞም ፌሽታ ስታበዙ እንደማያድግ አውቄያለሁ!!" … የታሪኩ ምንጭ አንድ የደሴ ክርስቲያን ነው። … መወለድ፣ ማደግ፣ መሞት ለፈጣሪ የማይመጥኑ የደካማ ፍጡሮች መታወቂያ ናቸው። እባካችሁ ያገሬ ሰዎች ቆም ብላችሁ አስቡ። "ፍፁም ሰው፣ ፍፁም አምላክ" እያሉ "ተጨፈኑ እናሙኛችሁ" ሲሉ እጅ አትስጡ። "ሁሉን ምርምሩ። መልካሙን ያዙ።" በአባቶች የውርስ ጋቢ ተጠቅልላችሁ፣ በይሉኝታ ጆሯችሁን ደፍናችሁ፣ በምስጢረ ሥላሴ ትብታብ ታስራችሁ እንጂ ህሊናችሁን ፋታ ሰጥታችሁ በእርጋታ ብታዳምጡት የሚነግራችሁ ሐቅ አለ። "ዝግ ብሎማ ያሰበ እንደሁ ይነግርሀል አንዳች እውነት" ይላል ገጣሚው። · ዳሰሳ ከማርቆስ ወንጌል ምዕ. 12 ቁ 29 እስከ 34። ---------- "ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አለው። #ከትእዛዛቱ_ሁሉ ፊተኛይቱ። እስራኤል ሆይ፥ ስማ፤ #ጌታ_አምላካችን #አንድ_ጌታ ነው፥" (የማርቆስ ወንጌል 12:29) · ማነው ይህን ያለው? እየሱስ እራሱ!! "ጌታ አምላካችን" ማለቱን አስምርበት። እየሱስ ፍጡር እንጂ ጌታ እንዳልሆነ ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ ጥቅስ ነው። ይሄ ቀዳሚ ትእዛዝ ግን በክርስቲያኖች ተገፍቷል። እንቀጥል። "አንተም በፍጹም ልብህ በፍጹምም ነፍስህ በፍጹምም አሳብህ በፍጹምም ኃይልህ ጌታ አምላክህን ውደድ የምትል ናት። ፊተኛይቱ ትእዛዝ ይህች ናት።" (የማርቆስ ወንጌል 12:30) · ልብ በል! በዚህ መልኩ "ጌታህን ውደድ" እያለ የሚያስተምረው እየሱስ እራሱ ነው። ይህም እሱ አስተማሪ እንጂ ጌታ እንዳልሆነ የሚያሳይ ነው። እንቀጥል። "ሁለተኛይቱም። ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ የምትል እርስዋን የምትመስል ይህች ናት። ከእነዚህ የምትበልጥ ሌላ ትእዛዝ የለችም። ጻፊውም። መልካም ነው፥ መምህር ሆይ፤ #አንድ_ነው። #ከእርሱም_በቀር_ሌላ_የለም ብለህ በእውነት ተናገርህ፤" (ማርቆስ 12:31–32) እያስተዋልክ ነው?! እውነት የምትፈልግ ከሆንክ "አምላክ አንድ ነው። ከርሱ በቀር ምንም የለም" ብለህ በልብህ ዝከር። በምላስህ አስተጋባ። በተግባር ኑር። ይሄ በኢስላም "ላ ኢላሀ ኢለላህ" ("ከአላህ በስተቀር እውነተኛ አምላክ የለም") ከሚለው ምስክርነት ጋር መሳ ነው። እንቀጥል። "በፍጹም ልብ በፍጹም አእምሮም በፍጹም ነፍስም በፍጹም ኃይልም እርሱን መውደድ፥ ባልንጀራንም እንደ ራስ መውደድ በሙሉ ከሚቃጠል መሥዋዕትና ከሌላው መሥዋዕት ሁሉ የሚበልጥ ነው አለው።" (ማርቆስ 12:33) ይህን ነው የምልህ። ስላሴ፣ ቅብጥርሴ የሚባለውን ወደ ኋላህ አሽቀንጥረህ ጣልና ለመፅሐፋዊ መልእክቱ በፍጹም ልብህ፣ በፍጹም አእምሮህ፣ በፍጹም ነፍስህ፣ በፍጹም ኃይልህ እደር። ሥላሴ ልብ ወለድ እንጂ እውነታ አይደለም። ሥላሴ ጤነኛ ጭንቅላት የማይፈታው እንቆቅልሽ እንጂ ምክንያታዊ አይደለም። "ያልገባህ መንፈስ ቅዱስ ስላላደረብህ ነው" እያሉ አይሸውዱህ። ይሄ ምእመኑ እንዳይመረምር የሚያስተኙበት የእንቅልፍ ክኒን ነው። በክኒኑ እራሳቸውን ያስተኙበት። አንተ ግን ንቃ። ይህን ስታደርግ፣ ወደ አእምሮህ ስትመለስ "ለመንግስተ ሰማያት" ትቀርባለህ። አብረን እናንብብ። "ኢየሱስም በአእምሮ እንደ መለሰ አይቶ። አንተ ከእግዚአብሔር መንግሥት የራቅህ አይደለህም አለው። ከዚህም በኋላ ማንም ሊጠይቀው አልደፈረም።" (ማርቆስ 12:34) copy IbnuMunewor
1047Loading...
18
ሦስት ነገሮችን ጠብቅ! 👉ሀገር - እናት- ዓይን ለሦስት ነገሮች ተዘጋጅ! 👉ለኃላፊነት - ለእውቀት - ለትዳር ሦስት ነገሮችን አክብር! 👉ቃልኪዳን - ጓደኛ - ትዳር ሦስት ነገሮችን ተቆጣጠር! 👉ምላስህን - ቁጣህን - ስሜትህን ሦስት ነገሮችን አድንቅ! 👉ውበት - ሕይወት - ተፈጥሮን ሦስት ነገር ጥላ! 👉ሀሜት - ቅናት - ተንኮል ሦስት ነገሮች ያስፈልጉሃል! 👉እምነት - ተስፋ - ፍቅር Copy
1055Loading...
19
ሱጁድ ላይ ልንረሳቸው የማይገቡ ዱአዎች ኢብን ባዝ (አሏህ ይዘንላቸውና) እንዲህ ይላሉ :- እነዚህን ሶስት ዱአዎች ሱጁድ ላይ እንዳትተው "الهم إني أسألك حسن الخاتمة" 1 "አላህ ሆይ መጨረሻዬን እንድታሳምርልኝእጠይቅሀለሁ " " الهم ارزقني توبة انصوحة قبل الموت" 2 አላህ ሆይ ከመሞቴ በፊት እውነተኛና ትክክለኛ ተውበትን ወፍቀኝ "الهم يا مقلب القلوب ثبت قلبي على دينك 3  "አላህ ሆይ ልቦችን ገለባባጭ የሆንከው ልቤን በዲንህ ላይ አፅናልኝ "
1536Loading...
20
ያስቸገረኝ ጥቃቅኑ አሸዋ ነበር! ተወልዶ ካደገበት ሃገሩ በተፈጠሩ ማሕበራዊ ቀውሶች ምክንያት ወደሌላ ሃገር በስደት ለመሄድ የቆረጠ አንድ ሰው ረጅም፣ አድካሚና አስፈሪ የሆነን በረሃ ለቀናት በእግሩ በመሄድ ካቋረጠ በኋላ እጅግ ደክሞና ዝሎ ነበር፡፡ በመጨረሻም በደረሰበት አንዲት ከተማ ውስጥ በተሰጠው እርዳታ ትንሽ አገገመ፡፡ የዚህን ሰው ጉዞ የሰማና ለሕብረተሰቡ ለማቅረብ የፈለገ አንድ ጋዜጠኛ አገኘውና አንድን ጥያቄ ጠየቀው፡፡ “ተጉዘህ የመጣኸው በረሃ ብዙ ሰው የማይደፍረው በረሃ ነው፡፡ ለመሆኑ በመንገድህ ላይ በጣም የጎዳህና ያስቸገረህ ውኃ ጥም ነበር? ምግብ ማጣት ነበር? አውሬ ነበር? ሽፍቶች ነበሩ? ወይስ . . . ? የዚህ ስደተኛ መልስ ለጋዜጤኛው ያልተጠበቀ ነበር፡፡ በዚህ አደገኛ በረሃ አቋርጬ ስመጣ በጣም ያስቸገሩኝ የጠቀስካቸው ትልልቅ ነገሮች አልነበሩም፡፡ ጉዞየን በጣም አድካሚና አስቸጋሪ ያደረገብኝ በእርምጃዬ ወቅት ጫማዬ ውስጥ እየገባ የሚቆረቁረኝና አላራምድ ያለኝ ጥቃቅኑ አሸዋ ነበር፡፡ የሕይወት ጉዞም እንዲሁ ነው! አብዛኛውን ጊዜ የሚያስቸግረን፣ የሚቆረቁረን፣ አላራምድ የሚለንና ከዓላማችን የሚጎትተን ችግር ትልልቁ አይደለም፡፡ በየቀኑ የሚያጋጥሙን ጥቃቅን “አሸዋዎች” ናቸው፡፡ ትንንሽ አመለካከት ያላቸው ሰዎች ባህሪይ፣ ትንንሽና አናሳ ወሬን የሚያወሩ ሰዎች ሁኔታ፣ ትንንሽና ስሜትን የሚነካኩ የየቀን ገጠመኞች . . . ጉዟችንን አዳጋችና አድካሚ ያደርጉታል፡፡ “በትንንሽ” ሰዎችና ሁኔታዎች ሳትበገሩ ትልቁ የሕይወት ስእልና ዓላማችሁ ላይ በማተኮር ወደፊት መገስገስን ያወቃችሁበት ጊዜ ዋናውን የሕይወት ድል የተጎናጸፋችሁበት ጊዜ ነው፡፡ በርቱ! copy share
1130Loading...
21
~ ~ ከባዱ አደጋ ~ ~ ◍ ሸይኽ ፈውዛን እንድህ አሉ፦ 【አሁን በኡማው ላይ ከባዱ አደጋ ፣ የነዛ አላዋቂ መሃይም የሆኑ ሰዎች ጥሪ ነው ፣ ሰዎችን በአላዋቂነት ፣ በጥመት ጥሪ ያደርጋሉ።】 📚ኢዓነቱል ሙስተፊድ (1/337)            •┈┈•●◉❒ ✒ ❒◉●•┈┈• ◍ ሙሀመድ አማን አል ጃሚ እንድህ ይላሉ፦ 《 ቢዚህ ዘመን መቀላቀል ፣ መደባለቅ ፣ ተልቢስ ማድረግና ፣ ማጥመም ስለበዛ ፣ መማር ዒልምን መፈለግ በያንዳንዱ ሰው ላይ ግዴታ ነው።》 📚 ሸርሁል ዋሲጢያ (276) --
1180Loading...
22
ለጥንቃቄ‼️ ቴሌግራማቹን ከአጭበርባሪዎች ይጠብቁ📵 ቴሌግራም ላይ ከማንኛውም ሰው በ cutt.ly ወይም bit.ly የሚጀምር ማንኛውም ሊንክ ተልኮላችሁ ስታገኙ እንዳትከፍቱት ምክንያቱም ሰሞኑን የመጣ ቫይረስ አለ ሙሉ ለሙሉ የተፃፃፋችሁትን እና Join ያደረጋችሁትን ቻናሎች ሁሉ ያጠፋውና እንደ አዲስ ነው አካውንት ክፈቱ የሚላቹ ይሔ ትልቅ ጥንቃቄ የሚያስፈልገው ነገር ነው ። 👉እንደዚህ ዓይነት ሊንኮች በምታውቋቸው ሰዎች ስም ጭምር ሊላክላችሁ ይችላል ነገር ግን በጭራሽ እንዳትከፍቱ። 👉በተጨማሪም ከሀከሮች አካውንታችሁን ለማዳን በምታስታውሱት Password Two-Step Verification On አድርጉ! Copy
1481Loading...
23
ብንሞት ምን የማይቋረጥ መልካም ስራ አለን? ~ ነብዩ ﷺ እንዲህ ይላሉ:– "የሰው ልጅ ሲሞት ስራው ይቋረጣል። ከሶስት ሲቀር። ① ቀጣይነት ያለው ሶደቃ፣ ② ወይም ሰዎች የሚጠቀሙበት እውቀት፣ ③ ወይ ደግሞ ዱዓ የሚያደርግለት ጥሩ ልጅ።" [ሙስሊም] የቱ ጋር አለህ? የቱ ጋር አለሽ? ① ከቻልን አጅሩ የማይቋረጥ ህዝብ የሚጠቅም ሶደቃ ጥለን እንለፍ። ② ወይ ደግሞ እውቀትን በማሰራጨት ላይ ድርሻ ይኑረን። (ይህም በሁለት መልኩ ሊሆን ይችላል። ተምሮ በማስተማር። ያወቁትን በማካፈል። ወይም የዑለማዎችን እውቀት በማሰራጨት።) ③ ወይ ደግሞ ልጆቻችንን በጥሩ ሁኔታ ኮትኩተን እናሳድግ። ከሁሉም አለመኖር ግን አሳዛኝ ብክነት ነው። ከነገ በፊት ዛሬ እንመልከት። ከነዚህ መስኮች ውስጥ የቱ ላይ አለን? = Copy ibnu munewor
991Loading...
24
የትኛው ይበልጥ ይደንቅችዋል ? የረሱልን ደም ድፋ ተብሎ ደሙን ጭልጥ አርጎ የጠጣውን ሶሀባ ፍቅር? 🥺 ወይስ ሀቢቡና ለቀናት ሲለዩት ያማረ ገፅታው እና ሰውነቱ ከስቶ የጠበቃቸው ሶሀባ ፍቅር ? 😍 ነው ወይስ ሀቢቢ ከሞቱ በኋላ በህልማቸው አይቷቸው ከመጣ በኋላ አዛን ማውጣት ያቃተው ናፍቆት? 🥺🥰 አሊያም ደሞ እንደሞቱ ሲያረዱት ህልፈታቸውን በጉልበት ላለማመን ሰይፍ እመዛለሁ ያሉት ጥልቅ ፍቅር? በጦር አውድማ ከቤተሰቧ ህልፈት ባሻገር የነቢ መኖር ያስደሰታትስ ቢሆን ታሪኳ የወርቅ ብእር እንጂ ሌላ አያሻውም እንደው በመለክ እንጂ ሰው አይፅፈውም የተባለላት? ❤️ በአዛኙ ነብይ ላይ ሰላዋት እናውርድ ♥️♥️ አላሁመሰሊ ወሰሊም ዓላ ሃቢቢና ሙሐመድ ♥️ Copy
1162Loading...
25
ሞትክ ማለት እዛው በስብሰህ ቀረህ ማለት አይደለም!ይሄ የካፊር አስተሳሰብ ነው! ሞትክ ማለት ከስራህ ጋር ተገኘህ ማለት ነው!! እዚህ ዱንያ ላይ የሰራሃው ስራ ነው አኼራ ላይ ያንተን ማንነት የሚወስነው❗️❗️   ምን ላይ ነህ!? ማን ላይ ነሽ!? ራሳችንን እንፈትሽ! ሙስሊም ስለሆን ብቻ ጀነት የለም ወይም ስማችን የሚስሊም ስለሆነ ብቻ ጀነት አንደምገባ የምናስብ አለን እውነታው ግን እንደዛ አይደለም! ጀነት ማንም ሩጦ ሂዶ የሚገባበት የዱንያ ቤት አይደለም። እንዘጋጅ እንሽቀዳደም! ከወንጀል እንራቅ ወደ አላህ እንመለስ!   የሙሂ ማስታወሻዎች  
1101Loading...
26
አላህ ረመዷናችንን ይቀበለን
910Loading...
27
በፊትና ዘመን ለአንድ ወጣት ከሐጅ ይልቅ ማግባት ይበልጣል ይላሉ አል-ኢማም አል-ቡኻሪይ። በርግጥ አቅሙ ለቻለ ሐጅ ዋጂብ'ኮ ነው። ግን ፊትና ካለና ከትዳር ውጭ መቋቋም የማይችለው ፊትና ከሆነ ማግባቱ የበለጠ ይወጅበበታል። الزواج للشباب في زمن الفتن، أوجب مـن الحج! إذا كان الرجل يحتاج إلى الزواج ، ويشق عليه تأخيره فإنه يقدم الزواج على الحج . أما إذا كان لا يحتاج إلى الزواج فإنه يقدم الحج . قال ابن قدامة رحمه الله في "المغني" (5/12) : وَإِنْ احْتَاجَ إلَى النِّكَاحِ , وَخَافَ عَلَى نَفْسِهِ الْعَنَتَ ( أي المشقة ) , قَدَّمَ التَّزْوِيجَ , لأَنَّهُ وَاجِبٌ عَلَيْهِ , وَلا غِنَى بِهِ عَنْهُ , فَهُوَ كَنَفَقَتِهِ , وَإِنْ لَمْ يَخَفْ , قَدَّمَ الْحَجَّ ; لأَنَّ النِّكَاحَ تَطَوُّعٌ , فَلا يُقَدَّمُ عَلَى الْحَجَّ الْوَاجِبِ اهـ . وانظر أيضاً : "المجموع" (7/71) للنووي . وسئل الشيخ ابن عثيمن رحمه الله : هل يجوز تأجيل الحج إلى ما بعد الزواج للمستطيع ، وذلك لما يقابل الشباب في هذا الزمن من المغريات والفتن صغيرة كانت أم كبيرة ؟ فأجاب : لا شك أن الزواج مع الشهوة والإلحاح أولى من الحج لأن الإنسان إذا كانت لديه شهوة ملحة فإن تزوجه حينئذٍ من ضروريات حياته ، فهو مثل الأكل والشرب ، ولهذا يجوز لمن احتاج إلى الزواج وليس عنده مال أن يدفع إليه من الزكاة ما يُزوج به ، كما يعطى الفقير ما يقتات به وما يلبسه ويستر به عورته من الزكاة . وعلى هذا فنقول : إنه إذا كان محتاجاً إلى النكاح فإنه يقدم النكاح على الحج لأن الله سبحانه وتعالى اشترط في وجوب الحج الاستطاعة فقال : ( وَلِلَّهِ عَلَى النَّاسِ حِجُّ الْبَيْتِ مَنْ اسْتَطَاعَ إِلَيْهِ سَبِيلا ) آل عمران / 97 . أما من كان شاباً ولا يهمه أن يتزوج هذا العام أو الذي بعده فإنه يقدم الحج لأنه ليس في ضرورة إلى تقديم النكاح اهـ فتاوى منار الإسلام (2/375) .
1072Loading...
28
ሶላት የተወ ሰው የሚኖረውን ብይን (ሑክም) በተመለከተ ከጥንት ጀምሮ በዑለማእ መካከል የሃሳብ ልዩነት አለ። 1፦ ከፊሎቹ ከኢስላም ይወጣል ሲሉ 2፦ ሌሎቹ ደግሞ ወንጀለኛ ቢሆንም ከኢስላም አይወጣም ብለዋል። በሁለቱም አቋሞች በኩል ታላላቅ ዑለማኦች አሉ። አቅሙ ያለው ሰው መረጃዎቹን ፈትሾና አበጥሮ ከሁለቱ አቋሞች ውስጥ ሚዛን የሚደፋውን መውሰድ ይጠበቅበታል። ከዚህ አልፎ ጉዳዩን በሌላኛው በኩል ያሉትን ዓሊሞች በቢድዐ ለመወንጀል ማዋል ግን ተገቢ አይደለም። ይሁን እንጂ አንዳንዶች "ሶላት የተወ ሰው ከኢስላም አይወጣም" የሚሉ ዓሊሞችን በኢርጃእ ሲወነጅሉ ይታያሉ። ይሄ የተሳሳተ አካሄድ ነው። =ibnu munewor
1141Loading...
29
Media files
1290Loading...
30
እስካሁን ከሀገር የሚያስወጣ በሽታ ያልታመምን ሶንቶቻችን ነን ‼️ ግን ማመስገን ከበደን ኧረ ከሀገር ይቅርና ደህና ህክምና የሚያስፈልገው በሽታ መች አሞን አ ል ሐ ም ዱ ሊ ላ ህ ማለት ተሳነን الحمد لله
1451Loading...
31
ህፃናት የወደፊት ህልማቸውን በነፃነት እንዳያልሙ የሚያደርገው አንጋፋው የኢትዮጵያ አየር መንገድ !    ከፌስቡክ መንደር ያገኘሁት! ትላንት የሆነ ቦታ በአጋጣሚ አንዲት ደስ የምትል የ10 ዓመት ልጅ ከእናቷ ጋር ሆና አጠገቤ ተቀምጠዋሉ። ሙስሊም ናቸው። ልጅቷ በጣም ቀልጣፋ ነች። አይን አይኔን ስታየኝ ወሬ ጀመርኩ። 'ትምህርት እንዴት ነው ?' ስላት ፣ በትምህርቷ ጎበዝ እንደሆነች'ና እስከአሁን አንደኛ ብቻ እየወጣች እንደሆነ ነገረቺኝ። እናቷ በፈገግታ የምናወራውን ትሰማለች። 'እና ስታድጊ ምን መሆን ነው የምትፈልጊው ?' ስላት ፣ ድንገት እናቷ ፊቷ ቅይርይር አለ። ልጅቷ ላይ ተኮሰታተረችባት። ግራ ገባኝ። ልጅቷም እያፈራረቀችን በፍርሃት ውስጥ ሆና እኔ'ና እናቷን ታየን ጀመር። 'ምነው ?' አልኳት ለህፃኗ ቀስ ብዬ። 'እናቴ እኔ መሆን የምፈልገውን ነገር አትደግፈኝም...' አለቺኝ ለንቦጯን እየጣለች። የልጅቷ አይን በእንባ ሲሞላ 'ችግር የለውም ንገሪው በቃ እኔኮ ለአንቺው ብዬ ነው...' አለች እናቷን የግዷን ፈገግ ለማለት እየሞከረች። 'እኔ ሳድግ ፓይለት ወይም ሆስተስ መሆን ነው የምፈልገው...' አለች ህፃኗ ፍንድቅድቅ እያለች። ያልጠበኩት ነገር ስለነበር እኔም ወደ እናቷ እየዞርኩ 'አሪፍ ነገር እኮ ነው የተመኘችው። እኔኮ እንደማንኛውም ህፃን የማይሆን ነገር እየጠራች አስቸግራችሁ መስሎኝ ነበር...' ስላት ፣ 'እኔም ሆንን አባቷ እኮ የምትፈልገው ብትሆን ደስታችን ነበር። ግን ደግሞ ከአሁኑ ተስፋ አድርጋ አድጋ ወደፊት ፓይለትም ሆነ ሆስተስ ለመሆን በአየር መንገዱ ሂጃብሽን ካላወለቅሽ ፣ ሱሪ ወይም አጭር ቀሚስ ካለበስሽ አይሆንም ስትባል ምን ልትሆን ነው ብለን ስለምናስብ ነው ከአሁን የምንከለክላት....' አለቺኝ የንዴት ሳቅ እየሳቀች ! ከዚህ በፊት በብዙ ሙስሊም እህቶቻችን ይሄ ቅሬታ ሲነሳ ብሰማም እንደዚህ ግን ተረብሼ አላውቅም። ቁጭ ብዬ የአንዲት ጎበዝ ተማሪ ሙስሊም ህፃን መብቷ ሲነፈግ ፣ ምኞቷን ገና ከአሁኑ ስትነጠቅ ማየት ያናዳል። ያሳዝናል። ልብ ያደማል። ሴኩላር ነው በሚባል ሀገር ላይ ሙስሊም እህቶቻችንን በአለባበሳቸው ብቻ መቀጠር የማይችሉበት አየር መንገድ የሚያህል ትልቅ ተቋም መኖሩ ያሳፍራል። አውሮፕላን ውስጥ ለማስተናገድ በየቱ አስገዳጅ ምክንያት ነው ፀጉር መልቀቅ ግዴታ ሆኖ ሂጃብ ማድረግ ሊያስከለክል የቻለው ? ሱሪና አጭር ቀሚስ ተፈቅዶ ረዥምም ቀሚስ የተከለከለው ተሳፋሪው ላይ ምን እንዳይጎልበት ነው ? አየር መንገዱ እንደ ገላ ሻጭ በሆስተሶቹ ሰውነት'ና ፀጉር መራቆት ምንድን ነው የተለየ የሚያገኘው ጥቅም ? የሙስሊሙም ጭምር የህዝብ ተቋም የሆነው አየር መንገድ ውስጥ ተቀጥሮ ለመስራት እህቶቻችን መማር እንጂ ሰውነታቸውን አጋልጠው ማሳየት ግዴታ ሊሆንባቸው አይገባም ! በአሁን ሰዓት ሙስሊሙ ህብረተሰብም ሆነ እስላማዊ ተቋማቶች ከምንም በላይ ጊዜ ሳንሰጥ ልንታገለው የሚገባ አድሎዊ ተቋም ይሄንኑ አየር መንገድ ይመስለኛል። ይሄ ተቋም በማይረባ ቢሮክራሲው ትላንት የብዙ እህቶቻችንን ተስፋ መቀማቱ ሳያንሰው ዛሬም የልጆቻችንን ህልም ጭምር እየነጠቀ ነው። ይሄን የተቋሙ አግላይ የሆነ አካሄድ በጊዜ በቃ ልንለው ይገባል። እኛ ታግለን መብታችንን ባለማስከበራችን ልጆቻችን ስርአት ባለው ሃይማኖታዊ አለባበሳቸው ሊያፍሩ'ና ሊሸማቀቁ አይገባም ! ሂጃብ ፣ እንዲሁም ያላጠረ'ና ያልተወጠረ ቀሚስ ያደረገች ሙስሊም ሴት ፓይለትም ሆነ ሆስተስ የመሆን መብት አላት ! ትሆናለችም ! ©ሙስተጃብ ነኝ منقول
1490Loading...
32
ከማውራታችንን በፊት በደንብ እንስማ
991Loading...
🎈ፍቅር ነዉ ይሉኛል ነገ ዛሬ እያለ  ቀጠሮ እያበዛ ምክንያት  በመደርደር ወሬን እያንዛዛ በክብር አባቱን ለአባቷ  ልኮት ሊያመጣት ሳይጓጓ ወደራሡ ቤት ሳይዘጋጅበት የግሉ ሊያደርጋት ዉዴ ፍቅሬ እያለ በወሬ አጃጅሏት ▬ ▬▭ ታዳ እንዲህ አይነቱን ጧት ማታ ይዘምራል ካልሆነ ተዉት ስል ፍቅር ነዉ ይሉኛል ጉድኮ ነዉ!  በክብሬ በቤቴ ሆኜ ሳታጃጅል ወደ ቤተሰቤ ሰዉ ልከህ  የግልህ ልታደርገኝ  ፍቃደኛ ሳትሆን  ፍቅር ነዉ ብትለኝ  መች እሰማሃለሁ ሆ ይህ ምን የሚሉት ፍቅር ነዉ ባክህ! አታላይ ነህ እንጂ የሰዉ እድሜ ምትፈጅ ጠብቂኝ  የምትል  ገና ሳትዘጋጅ
Show all...
በርግጥም ምድር ከመስፋቷ ጋር ትጠብህ ይሆናል እንድሁም ሀዘነና ትካዜ ልብህን የሚበላ/የሚጎዳና በሰዎች ዘንድ ያለህ ጥርጣሬ የሚከስር/የሚያንስ ይመስልህ ይሆናል ምንም ይሁን ሀሳብህ, ይህ የህመም ስሜትህ  እንደሚወገድ እርግጠኛ ሁን إن شاء الله እንድሁም አንተ ሶብር በሚባለው ዘርፍ ላይ እስካለህ ድረስ ህመምህ እንደሚቋረጥ እርግጠኛ ሁን አሏህ እንድህ ይልሃል, እነሆ እሱ(አሏህ) ከታጋሾች ጋር ነው፣ እነሆ እሱ(አሏህም) ይወዳቸዋል፣ ምንዳቸውም/ክፍያቸው ከሱ ነው፣ እናም ከሱ(ከአሏህ) ዘንድ ደረጃቸው የላቀና ከፍ ያለ ነው ይልሃል‼ ታድያ ለጊዚያዊ ችግርና ሰቆቃ ብለህ ይህን የአሏህን ቃል ችላ ትላለህ‼???? ትዕግስትን ያዝ ታገስ አዎን ታገስ‼ በአላህ ፈቃድ ከትዕግስት በሇላ ያለ ጥርጥር ደስታና መልካም ነገር አለ‼ Copy Sbare
Show all...
እህቴ ሆይ 👀ለባልሽ  አጋዥ እንጂ አጥፊ አትሁኒበት።⁴ መልካም ባል ወደ ህይወትሽ ሲመጣ ህይወትን እንደ አዲሰመኖር ትጀምሪያለሽ መልክ ወዴ ትዳር ሊመራ ይችላል መጥፎ ፀባይ በ2ቀን ወዴ አባትሽ ቤት ይመልስሻል
Show all...
07:57
Video unavailableShow in Telegram
ሺዓ
Show all...
02:12
Video unavailableShow in Telegram
★ጌታዬ ያኔ ሲጠይቀኝ እያለ " ምነው ማታፍር አንተ እኔን ስታምፀኝ"★ ~~ አማሙ አህመድን ያስለቀሰ ልብ የሚነካ ግጥም ትርጉም #ኡስታዝ_ኢብኑ_ሙነወር →ጌታዬ ያኔ ሲጠይቀኝ →እያለ " ምነው ማታፍር አንተ እኔን ስታምፀኝ" →"ከፍጡሮቼ ሁሉ ወንጀልህን እየሸሸግክ →እኔ ጋር ግን መጣህ አመፅክን ተሸክመክ" →ወይኔ! ምን ይውጠኛል →ማንስ ይጠብቀኛል →ጊዜ ሄዶ አልፎ ጊዜ ሲተካ →ነፍሴ በምኞት ሲረካ →ዘነጋሁ የወዲያኛውን →ከሞት ከፈኔ የሚከተለውን →ዘላለም ለመኖር ቃል እንደተገባልኝ →ሞት የሚባል ነገር እንደማይመጣብኝ →ይሄው ጣእረ–ሞት መጣ →ማን ያተርፈኛል ከዚህ ጣጣ? →ዙርያየ ያሉን ቃኘሁኝ →የሚጠቅመኝ ግን አጣሁኝ →ምን እንዳስቀደምኩ ልጠየቅ ነኝ →ለዚህ ግዜየ የሚሆነኝ →ያኔ ምን ይሆን መልሴ →በእምነቴ ችላ ያልኩትን እራሴ →ወይኔ! ከቶ ምን ይብቃኝ →ሰምቼ አልነበርን የጌታዬ ቃል ሲጠራኝ? →በቃፍም፣በያሲን ያለውን →ምነው አልሰማሁ ተግሳፁን →ምነው አልሰማሁ ትንሳኤውን →የፍርዱን ቀንና መሰብሰቡን? →መለከል–መውት ሲፈልገኝ →አልሰማሁም ወይ ሲጠራኝ? →ጌታ ሆይ! እኔ ባሪያህ ተመለስኩኝ →ማን አለ ከለላ የሚሰጠኝ →ከምሕረተ ሰፊው ጌታ ሌላ →እኔን ወደ ሀቅ የሚመራ →በንሰሐ መጣሁ ይቅር በለኝ →መልካም ሚዛኔን አክብድልኝ →ሒሳቤን አርገው ቀና →ተስፋዬ አንተው ነህና ~~
Show all...
📚አርባ ሀዲሶች (ከኢማም ነወዊ)  🌺•✿🌸✿•🌺 الحديث الخامس      #5⃣ኛው_ሐዲሥ حرمة الإبتداع في الدين በዲን አዲስ ነገር ማምጣት የተከለከለ እንደሆነ። 🔺•✿🌼✿•🔺 عَنْ أُمِّ الْمُؤْمِنِينَ أُمِّ عَبْدِ اللَّهِ عَائِشَةَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهَا، قَالَتْ: قَالَ: رَسُولُ اللَّهِ ﷺ "مَنْ أَحْدَثَ فِي أَمْرِنَا هَذَا مَا لَيْسَ مِنْهُ فَهُوَ رَدٌّ". رَوَاهُ الْبُخَارِيُّ  وَمُسْلِمٌ. وَفِي رِوَايَةٍ لِمُسْلِمٍ:"مَنْ عَمِلَ عَمَلًا لَيْسَ عَلَيْهِ أَمْرُنَا فَهُوَ رَدٌّ" . 📕ከአማኞች እናት የዐብደላህ እናት ዓኢሻህ ረዲየላሁ ዐንሃ ተይዞ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል አሉ፦ "በዚህ ጉዳያችን (ኢስላማችን) ውስጥ ከሱ ያልሆነን አዲስ ነገር ያመጣ እሱ ተመላሽ ነው።" ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል። [2697] [1718]   📜 በሌላ የሙስሊም ዘገባ ውስጥ ደግሞ "የእኛ ትእዛዝ የሌለበትን (አምልኮታዊ) ስራ የሰራ እሱ ተመላሽ (ውድቅ) ነው።"              #ሐዲሡ_ያለው_የላቀ_ደረጃ፦      ይሄ ሐዲሥ ጠቅላይ መልእክት ካዘሉ የነብዩ ﷺ ሐዲሦች ውስጥ አንዱ ነው። ሐዲሡ ውጫዊ ዒባዳዎች የሚመዘኑበት እራሱን የቻለ ሚዛን ነው። በዚህ ሚዛን መሰረት የነብዩ ﷺ ትእዛዝ የሌለበት #ዒባዳ ተቀባይነት የለውም። እያንዳንዱ ዒባዳ ተቀባይነት ይኖረው ዘንድ ኒያ እና ሙታበዐ ያስፈልገዋል። ኒያ አላህን ብቻ በማሰብ መፈፀም ሲሆን ማስረጃው በቁጥር አንድ ሐዲሥ ላይ አልፏል። የሙታበዐ ማለትም ነብዩ ﷺ ባስተማሩት መልኩ አምልኮትን የመፈፀም ማስረጃው የዚህኛው ሐዲሥ መልእክት ነው። #ከሐዲሡ_የሚወሰዱ_ቁም_ነገሮች፦ 📕 ✅ማስረጃ የሌለው አምልኮ (ቢድዐ) ውድቅ        እንደሆነ፣ ✅ወደ አላህ ልንቃረብበት የምንሻው ዒባዳ ሁሉ       ከነብዩ ﷺ አስተምህሮት የግድ መነሻ ሊኖረው       እንደሚገባ፣ ✅መልካም ስራ ሁሉ በታዘዘው መልኩ ካልተፈፀመ       ዋጋ እንደሌለው፣ ✅ኢስላም የተሟላ ሃይማኖት በመሆኑ የማንንም      ጭማሬ እንደማይሻ ከሐዲሡ እንማራለን። #የነወውይ አርባ ሐዲሥ ከኢብኑ ረጀብ ጭማሪ ጋር
Show all...
አላህን ፈርታቹ በማታውቁት ነገር ላይ ዝምታን ምረጡ 👆👆
Show all...
ዝቅ ብሎ የነበረ አካል ነው ከፍፍ አለ ሲባል ምናውቀው ዝቅ ሳይባል ከፍታ ተራ ሙገታ
Show all...
😁 1

👍 1