en
Feedback
Eth-cryptopia

Eth-cryptopia

Open in Telegram

✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia

Show more
4 983
Subscribers
+124 hours
-127 days
+830 days
Posts Archive
Repost from Zoo Family
ZOO TOKENOMICS Frens, it’s time to share details about our tokenomics! For Miners 60% of the total supply will be distributed
ZOO TOKENOMICS Frens, it’s time to share details about our tokenomics! For Miners 60% of the total supply will be distributed to our community — players who participated in the mining phase. For Future Growth The remaining 40% will go toward further development, marketing, listings, liquidity, community incentives, market makers, team rewards, and more. More details on distribution will be revealed in upcoming announcements. Stay tuned! 🚩🚩🚩

🪙MAJOR X DWFLABS
🪙MAJOR X DWFLABS

photo content

✔️እዚ ፖስት ላይ ሁላቹም ሀሳባቹን አጋሩን እስኪ የምር የ Not Team ችግር ነው ወይስ እኛ ጋር ነው እና ደግሞ ያለምንም መጨማመር ያገኛቹትን እና Invest ያደረጋቹትን አስቀምጡልን🙌🏽እውነታውን ማስቀመጥ እና መጋፈጥ ስላለብን ነው። @EthCryptopia

photo content

photo content

✔️የትኛውም CEX ከዋጋ ከመውረድ እንደማያድናቹ ማሳያ ነው ይሄ
✔️የትኛውም CEX ከዋጋ ከመውረድ እንደማያድናቹ ማሳያ ነው ይሄ

🏴NotPixel Vs Community ✔️NotPixel በተመለከተ አብዛኛው ሰዎች ላይ ቅሬት እየተመለከትኩኝ ነው የሚገርመው ከትላልቅ Influencer ጀምሮ በጣም ብዙ ሰዎች twitter ላይ በተለያዩ ግዜያት በብዙ ምክንያቶች ተቋሟቸውን ሲያሰሙ አይተናል ነገሩ ግን የሚያስቅ ነው። ሁሉም በሚባል ደረጃ የተሰጠው ቶከን invest ካደረግነው ሰአትም ገንዘብም በላይ ነው እኔ በበኩሌ 0.35 ላይ የመሸጥ እድሉ ነበረኝ መያዝም መሸጥም የ እኔ ውሳኔ እንጂ የማንም አልነበረም ከተሰጠን ቶከን አንጻር በዛ ዋጋ ብሸጥ ያወጣሁትን እጥፍ እተካው ነበር አብዛኛው ሰው ጋር ያለው እውነታም ይሄ ነው።ሁላችንንም የገደለን Over Expect ማድረግ ነበር ይሄ ደግሞ የ ቲሙ ችግር ሳይሆን የራሳችን ነው። ✔️ዋጋው ልም በዚ መጠን ሞተ ብለን ካየነው በጣም ከጥቂት ፐርሰንት በስተቀር ሁሉም ቶከን የተያዘው በ Community ብቻ ሲሆን ሲሸጥም የነበረው ቶከን ይዞ የነበረው ኮምዩኒቲ እንጂ ቲሙ አይደለም ለ እሱ ማሳያ ደግሞ ለ ቲሙ አሎኬት የተደረገው ቶከን ሙሉ በሙሉ ሎክ መደረጉ ነው ። አሁንም ቢሆን የ NOT Team ገንዘብ ወደ ማርኬቱ ማስገባት ያልፈለገበት ትልቁ ምክንያት ይሄ ይመስላል እነሱ ቢገዙ በደቂቃ ውስጥ ሽጦ የሚወጣውም ሰው በዛው መጠን ስለሆን ያላቸውን ገንዘብ ቀጥታ ወደዚ ቶከን አያውሉትም በቅርቡ እንዳሳወቁትም የ 10M$ $PX እስከ Q4 ድረስ እንደሚገዙ እና Total Supply በግማሽ እስኪወርድ ማለትም 250M የነበረው 125M እስኪደርስ ድረስ Burning Event እንደሚኖር አሳውቀዋል።አብዛኛው ሰው በዚ ደስተኛ አይመስልም ምክንያቱም ግዜ ይፈጃል ሰዉ ደሞ ዛሬውኑ ጨምሮ ዛሬውኑ ያለውን በትርፍ ሽጦ መውጣት ነው ሃሳቡ። አሁንም ቢሆን ሃሳባቹ ይሄ ከሆነ ከመጀመርያውም Holder መሆን የለባቹም Not list ከተደረገ በኋላ በኋላ በምን ያህል ፐርሰንት ወርዶ ተመልሶ ATH እንደነካ የሚረሳ አይደለም አሁንም ያለበትን ደሞ ማየት ነው። ✔️እዚ ጋር ማየት ያለባቹ ትልቁን ነገር ችግሩ ምን ላይ እንደሆነ ነው ዋናው ችግር TON Ecosystem ነው አብዛኛው investor ፍላጎት አትቷል ይሄ ዋነኛው የ ፔቭል መታሰር ሲሆን ሌሎቹም ምክንያቶች ይኖራሉ። ይሄ ነገር ባለበት ቲሙ ገንዘቡን ቢያስገባ አሁን ሌሎቹ ያሉበት ደረጃ ላይ ማለትም የዋጋ መውረድ መምጣቱ የማይቀር ነው ሰለዚ አሁን እየሄዱበት ያለው አካሄድ ትክክለኛ እንደሆነ ይሰማኛል።የ ኖት ቲም $PX Token የ Community Token ነው ብለው ካሳወቁ በኋላ አሁንም ድረስ ስራቸውን እየሰሩ ነው ስለዚ መተበቅ የሚችል መተበቅ ነው ካልሆነ ውሳኔው የ እናንተ ነው። ✔️መርሳት የሌለባቹ ነገር NOT Telegram ላይ Airdrop ከሰጡ ትልቁ ፕሮጀክት እንደነበር ነው $PX Token ደሞ የራሱ የ ኖት Team Token ነው። እናንተ እንደ NOT ይሰጠናል ብላቹ ጠብቃቹ ስላልሰጠን እነሱ ስህተት ናቸው ማለት አይደለም! @EthCryptopia

photo content

Repost from PAWS Community
NO MORE QUESTS PROMISE 👁 Farming season is almost over, and no more quests will be available soon. (Maybe the last one only…
NO MORE QUESTS PROMISE 👁 Farming season is almost over, and no more quests will be available soon. (Maybe the last one only…) Final check is waiting on PAWS Web - mandatory for the drop! #PAWS HIGHER 🐾

✔️ Today's $HRUM quote of the day answer Answer: William James @EthCryptopia

Repost from Ethio ቴክ'ˢ
+1
ንፅፅር 🔰 የሁለቱንም ንፅፅር ከሰማችሁ በኃላ ያለውን ልዩነትና አንድነት ከሴኪውሪቲ (የግል) አንፃር ሀሳብ አስተያየት አንሸራሽሩ:: #Share @ethio_techs

photo content

✔️Harpie Dashboard under Maintainance
✔️Harpie Dashboard under Maintainance

photo content

Something Coming... @EthCryptopia
Something Coming... @EthCryptopia

#Memhash ✔️ Complete Verification task @EthCryptopia
#Memhash ✔️ Complete Verification task @EthCryptopia

😂Kanyewest
😂Kanyewest

$PX እንዳሳወቁት ከሆነ: እናንተን ያቃጠልናቹ አልበቃ ስላለን ግማሽ Supply (125M) እስኪቀር ድረስ በየጊዜው BURN 🔥 እያረግነው እንሄዳለን ብለዋል @EthCryptopia
$PX እንዳሳወቁት ከሆነ:
እናንተን ያቃጠልናቹ አልበቃ ስላለን ግማሽ Supply (125M) እስኪቀር ድረስ በየጊዜው BURN 🔥 እያረግነው እንሄዳለን ብለዋል
@EthCryptopia

✔️ Today's $HRUM quote of the day answer Answer: Walt Disney @EthCryptopia