Eth-cryptopia
Открыть в Telegram
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
Больше4 983
Подписчики
+124 часа
-127 дней
+830 день
Архив постов
4 982
Repost from Zoo Family
ZOO TOKENOMICS
Frens, it’s time to share details about our tokenomics!
For Miners
60% of the total supply will be distributed to our community — players who participated in the mining phase.
For Future Growth
The remaining 40% will go toward further development, marketing, listings, liquidity, community incentives, market makers, team rewards, and more.
More details on distribution will be revealed in upcoming announcements.
Stay tuned!
🚩🚩🚩
4 982
✔️እዚ ፖስት ላይ ሁላቹም ሀሳባቹን አጋሩን እስኪ የምር የ Not Team ችግር ነው ወይስ እኛ ጋር ነው እና ደግሞ ያለምንም መጨማመር ያገኛቹትን እና Invest ያደረጋቹትን አስቀምጡልን🙌🏽እውነታውን ማስቀመጥ እና መጋፈጥ ስላለብን ነው።
@EthCryptopia
4 982
🏴NotPixel Vs Community
✔️NotPixel በተመለከተ አብዛኛው ሰዎች ላይ ቅሬት እየተመለከትኩኝ ነው የሚገርመው ከትላልቅ Influencer ጀምሮ በጣም ብዙ ሰዎች twitter ላይ በተለያዩ ግዜያት በብዙ ምክንያቶች ተቋሟቸውን ሲያሰሙ አይተናል ነገሩ ግን የሚያስቅ ነው። ሁሉም በሚባል ደረጃ የተሰጠው ቶከን invest ካደረግነው ሰአትም ገንዘብም በላይ ነው እኔ በበኩሌ 0.35 ላይ የመሸጥ እድሉ ነበረኝ መያዝም መሸጥም የ እኔ ውሳኔ እንጂ የማንም አልነበረም ከተሰጠን ቶከን አንጻር በዛ ዋጋ ብሸጥ ያወጣሁትን እጥፍ እተካው ነበር አብዛኛው ሰው ጋር ያለው እውነታም ይሄ ነው።ሁላችንንም የገደለን Over Expect ማድረግ ነበር ይሄ ደግሞ የ ቲሙ ችግር ሳይሆን የራሳችን ነው።
✔️ዋጋው ልም በዚ መጠን ሞተ ብለን ካየነው በጣም ከጥቂት ፐርሰንት በስተቀር ሁሉም ቶከን የተያዘው በ Community ብቻ ሲሆን ሲሸጥም የነበረው ቶከን ይዞ የነበረው ኮምዩኒቲ እንጂ ቲሙ አይደለም ለ እሱ ማሳያ ደግሞ ለ ቲሙ አሎኬት የተደረገው ቶከን ሙሉ በሙሉ ሎክ መደረጉ ነው ። አሁንም ቢሆን የ NOT Team ገንዘብ ወደ ማርኬቱ ማስገባት ያልፈለገበት ትልቁ ምክንያት ይሄ ይመስላል እነሱ ቢገዙ በደቂቃ ውስጥ ሽጦ የሚወጣውም ሰው በዛው መጠን ስለሆን ያላቸውን ገንዘብ ቀጥታ ወደዚ ቶከን አያውሉትም በቅርቡ እንዳሳወቁትም የ 10M$ $PX እስከ Q4 ድረስ እንደሚገዙ እና Total Supply በግማሽ እስኪወርድ ማለትም 250M የነበረው 125M እስኪደርስ ድረስ Burning Event እንደሚኖር አሳውቀዋል።አብዛኛው ሰው በዚ ደስተኛ አይመስልም ምክንያቱም ግዜ ይፈጃል ሰዉ ደሞ ዛሬውኑ ጨምሮ ዛሬውኑ ያለውን በትርፍ ሽጦ መውጣት ነው ሃሳቡ። አሁንም ቢሆን ሃሳባቹ ይሄ ከሆነ ከመጀመርያውም Holder መሆን የለባቹም Not list ከተደረገ በኋላ በኋላ በምን ያህል ፐርሰንት ወርዶ ተመልሶ ATH እንደነካ የሚረሳ አይደለም አሁንም ያለበትን ደሞ ማየት ነው።
✔️እዚ ጋር ማየት ያለባቹ ትልቁን ነገር ችግሩ ምን ላይ እንደሆነ ነው ዋናው ችግር TON Ecosystem ነው አብዛኛው investor ፍላጎት አትቷል ይሄ ዋነኛው የ ፔቭል መታሰር ሲሆን ሌሎቹም ምክንያቶች ይኖራሉ። ይሄ ነገር ባለበት ቲሙ ገንዘቡን ቢያስገባ አሁን ሌሎቹ ያሉበት ደረጃ ላይ ማለትም የዋጋ መውረድ መምጣቱ የማይቀር ነው ሰለዚ አሁን እየሄዱበት ያለው አካሄድ ትክክለኛ እንደሆነ ይሰማኛል።የ ኖት ቲም $PX Token የ Community Token ነው ብለው ካሳወቁ በኋላ አሁንም ድረስ ስራቸውን እየሰሩ ነው ስለዚ መተበቅ የሚችል መተበቅ ነው ካልሆነ ውሳኔው የ እናንተ ነው።
✔️መርሳት የሌለባቹ ነገር NOT Telegram ላይ Airdrop ከሰጡ ትልቁ ፕሮጀክት እንደነበር ነው $PX Token ደሞ የራሱ የ ኖት Team Token ነው። እናንተ እንደ NOT ይሰጠናል ብላቹ ጠብቃቹ ስላልሰጠን እነሱ ስህተት ናቸው ማለት አይደለም!
@EthCryptopia
4 982
Repost from PAWS Community
NO MORE QUESTS PROMISE 👁
Farming season is almost over, and no more quests will be available soon.
(Maybe the last one only…)
Final check is waiting on PAWS Web - mandatory for the drop!
#PAWS HIGHER 🐾
4 982
Repost from Ethio ቴክ'ˢ
ንፅፅር 🔰
የሁለቱንም ንፅፅር ከሰማችሁ በኃላ ያለውን ልዩነትና አንድነት ከሴኪውሪቲ (የግል) አንፃር ሀሳብ አስተያየት አንሸራሽሩ::
#Share @ethio_techs
4 982
$PX እንዳሳወቁት ከሆነ:
እናንተን ያቃጠልናቹ አልበቃ ስላለን ግማሽ Supply (125M) እስኪቀር ድረስ በየጊዜው BURN 🔥 እያረግነው እንሄዳለን ብለዋል@EthCryptopia
Уже доступно! Исследование Telegram 2025 — ключевые инсайты года 
