en
Feedback
Eth-cryptopia

Eth-cryptopia

Open in Telegram

✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia

Show more
4 954
Subscribers
-424 hours
+137 days
-1130 days
Posts Archive
photo content

🐶 DOGS Update ✅Dogs Distribution started on BYBIT 🔥 ✅ Distribute ማድረግ ከጀመሩ ሁላቹም ጋር ይገባል ታገሱ።

🔔Durove ✅ጉዳዩ Political ነው።ቀረቡበት የተባለው ክሶች በአጠቃላይ ለMedia ሽፋን የተሰጡ እንጂ ትክክለኛው እሱ አይደለም ጉዳዩ የሰዎችን መረጃ አሳልፎ ከመስጠት እና ካለመስጠት ጋር የ
🔔Durove ✅ጉዳዩ Political ነው።ቀረቡበት የተባለው ክሶች በአጠቃላይ ለMedia ሽፋን የተሰጡ እንጂ ትክክለኛው እሱ አይደለም ጉዳዩ የሰዎችን መረጃ አሳልፎ ከመስጠት እና ካለመስጠት ጋር የተያያዘ ነው።Pavel Durove ከዚ በፊት Vk የተባላ Social Media ብእሱ ስር የነበረ ቢሆንም ከ Russia Government ጋር  ባለመስማማት ሙሉ በሙሉ የVk Ownership ተነጥቆ ከ Rissia በዛ በአት ወጥቷል ከአመታት በኋላ ነው Telegram መቀመጫውን Dubai ላይ አድርጎ የተመሰረተው።ከ Russia ጋር ፀብ ውስጥ የገባው የሰዎችን መረጃ አሳልፎ አልሰጥም በማለቱም ነበር። ✅አሁን ላይም ይሄ ነገር የተደገመ ይመስላል።Durove Dubai ላይ በሙቀት ምክንያት ስራውን ማከናወን እንዳልቻለ Even ስልኩም ሙቀት ከጥቅም ውጪ እንዳደረገበት( https://t.me/durov/282 ) እና ወደ ሌሎች ሀገራት(France)ከ ሙሉ ቲም ጋር እንደሚሄድ አሳውቀው ነበር።አሁን ላይ Telegram Team ቀድመው France ገብተው የነበረ ቢሆንም Pavel France Airport ሲደርስ በቁጥጥር ስር አውለውታል። ✅France Government በሚያቀርቡለት  የማይስማማ ከሆነ እስከ 20 አመት የሚደርስ እስር እና ሙሉ በሙሉ እስከዛሬ ያለውን የሚያጣ ይሆናል። ✅Pavel 2 አማራጭ ነው የሚሰጠው ✅የሰውን መረጃ አሳልፎ በመስጠት የራሱን ነፃነት ማግኘት ወይንም ✅እስር እና ሙሉ በሙሉ ያለውን ማጣት ✅France ለ Russia አጎብድዳ እንዳይመስላቹ ጉዳዩ ከ USA ጋር ነው ግንኙነቱ።USA 900M በላይ ተጠቃሚዎች ያሉትን High Potential ያለው Social Media በእጇ ያላስገባችው Telegramን አሁን በእጅ አዙር ወደራሷ ለማምጣት ያደረገቺው ነገር ነው።USA Telegram Russia መረጃዎችን ለማግኘት Run የምታደርገው Social Media እንደሆነ ታስባለች TikTok እና  China እንደምታገናኘው ማለት ነው።በቅርቡ TikTok ላይ የተጣሉት ማእቀቦች እገዳ ምናምን Telegram ላይም ልናየው እንችላለን። ✅TON/NOT መቀነስ የመጣው በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ይሄ ዜና ስለሚነካው ነው።TON Blockchain በ Telegram ላይ የተመሰረተ እና Telegram CEO ቀጥተኛ ድጋፍ ያለ በመሆኑ የተወሰነ Affect የሚያደርገው ይሆናል። ✅ሌላው የመቀነስ ምክንያት እንዚን Coin/Token የያዙ ሰዎች እንደዚ አይነት ዜናዎች Market ምን ያህል Effect እንደሚያሳድሩ ስለማያውቁ  Panic የማድረግ እና የያዙትን ወደ Stable Coin መቀየር መሸጥ ይጀምራሉ Sell Ammount በበዛ ቁጥር ደግሞ የዋጋ መውረድ ይከሰታል። ✅ይሄ ዜና ከ TON Blockchain ውጪ ያሉ Blockchain ላይ ምንም ያህል Effect አያሳድርም።ምን አልባት ጉዳዩን ወደ Nuclear ካልወሰዱት በቀር።Russia ልቀቁት የሚል አይነት ነገር ጀምረዋል እየተባል ነው👀። ✅ለማንኛውም ለራሳችን Privacy ስንል እንጂ Telegram ላይ Airdrop እየተሰራ ስለሆነ አይደለም ስለ Durove Free መሆን ማሰብ ያለብን😊 ✅የሚገርመው Durove France Citizen እንደሆነ የሆነ ግዜ ላይ አሳውቆ ነበር።ፈረንሳይ የተለያየ መረጃ በ Telegram በኩል ለማግኘት ሞክራ አልተሳካላትም😅 ✅ከዚ ጉዳይ ጋር ይያያዝ አይያያዝ ባላውቅም ከወር በፊት የ Pavel Personal Account Delete እንዳደረገም ሲወራ ነበር። ✅ Incase Pavel ጥፋተኛ ቢባል Telegram Messenger ሆነ TON የሚቆም ነገር አይደለም ቀጣይነት የማኖረው ነው ለዚህም Telegram Team Backup Plan አላቸው ሁሉንም በቅርቡ የምናየው ነው። #FREEDUROV @EthCryptopia @EthCryptopia

💙Tapswap codes ✔️Simple earning on Binance Code: rekt ✔️Open Best Online Businesses Code: roadmap @EthCryptopia

$NOT AND $TON ☹️
+1
$NOT AND $TON ☹️

Repost from DOGS Community
#FREEDUROV

ይህ እስር የገጠመው ከ France🇫🇷 ፖሊሶች ጋር አልተባበርም በማለቱ ነው ፤ ይህንንም ተከትሎ እንደ Drug Trafficking ያሉ ከሶች ይጋረጡበታል፡፡ ለአሁኑ በእስር ያለ ሲሆን በቅርቡም ዳኛ ጋር የሜቀርብ ይሆናል፤ ፍርድቤትም ላይ በሚከተሉት ክሶች ሊቀርብ ይችላል፤ terrorism፣ fraud ፤ እናም ሌሎችም፡፡ መንግስታት Telegram End To End encrypted Message Feature ስላለው፤ ወንጀለኞችም ይህን App ለመጥፎ ነገር እንደሚጠቀሙበት ዘግበው ነበር ::

የ Telegram ባለቤት Pavel Durov በ FRANCE 🇫🇷 AIRPORT ውስጥ በፖሊሶች በቁጥጥር ስር ውሏል!
የ Telegram ባለቤት Pavel DurovFRANCE 🇫🇷 AIRPORT ውስጥ በፖሊሶች በቁጥጥር ስር ውሏል!

🐶 DOGS Update ✅Dogs Distribution started on Binance 🔥 ✅Delay እንዳይኖር ይመስላል ቀድመው Distribute እያደረጉ ያሉት። ✅ Distribute ማድረግ ከጀመሩ ሁላቹም ጋር ይገባል ታገሱ።

🐹HAMSTER - DAILY COMBO ✅TG Leaders — Special ✅HamsterStore launch — Special ✅Speaking on a TV show — Special @EthCryptopia @
🐹HAMSTER - DAILY COMBO ✅TG Leaders — Special ✅HamsterStore launch — Special ✅Speaking on a TV show — Special @EthCryptopia @EthCryptopia

🐹Hamster Kombat Morse code T — R • — • A • — I • • N — • @EthCryptopia @EthCryptopia
🐹Hamster Kombat Morse code T — R • — • A • — I • • N — • @EthCryptopia @EthCryptopia

BLUM 🤝 $DOGS 🦴 Blum በ ቦታቸው ላይ የ DOGS Giveaway እንደሚኖር ተናግረው ነበር 🦴 ለዚህም መስፈርቱ TASKS ውስጥ በመግባት ያሉትን 5 TASK ስሩ 🦴 ቦቱ ውስጥ ብዙ Ac
BLUM 🤝 $DOGS 🦴 Blum በ ቦታቸው ላይ የ DOGS Giveaway እንደሚኖር ተናግረው ነበር 🦴 ለዚህም መስፈርቱ TASKS ውስጥ በመግባት ያሉትን 5 TASK ስሩ 🦴 ቦቱ ውስጥ ብዙ Activity ያላቹና ረጅም ቀን check-ins ያላቹ ከፍተኛ እድል አላቹ @EthCryptopia @EthCryptopia

🐶 DOGS Update ✅Dogs Distribution started on OKX🔥 ✅Delay እንዳይኖር ይመስላል ቀድመው Distribute እያደረጉ ያሉት።

It’s been 100 days since Notcoin was listed!
It’s been 100 days since Notcoin was listed!

🔔 CEX.IO SEASON 2 አጨዋወት ከዚህ ቀደም SEASON 1 ላይ Tap በማድረግና በየ 3/4 ሰአት ውስጥ በመግባት CEXP POINT Claim እያደረግን ነበር፤ በዚኛውም SEASON 2 ትንሽ
+1
🔔 CEX.IO SEASON 2 አጨዋወት ከዚህ ቀደም SEASON 1 ላይ Tap በማድረግና በየ 3/4 ሰአት ውስጥ በመግባት CEXP POINT Claim እያደረግን ነበር፤ በዚኛውም SEASON 2 ትንሽ ብቻ ነው መልኩን ቀይሮ የመጣው!
ከ SEASON 1 ወደ SEASON 2 ያለፋቹ ሰዎች OG MINER CARD ለናንተ ብቻ SPECIAL CARD ውስጥ አለ!
🕹 Work ውስጥ ስትገቡ የምትመለከቱት ቢጫ Coin የሚጨምረው JOB የሚለውን Button Tap ስታደርጉ፣ ሰው Invite ስታደርጉና የተለያዩ Task ስጨርሱ ነው! 🕹ይህም ቢጫ Coin የሚያገለግላቹ Mine ውስጥ ስትገቡ ያሉትን የተለያዩ Cards ለመግዛት ይጠቅማችኋል፡፡ 🕹 Card መግዛት 2 ዋነኛ ጥቅም አለው: 1️⃣ SEASON 1 ላይ የነበራቹን CEXP በደንብ ይጨምርላችኋል 2️⃣ Card ስትገዙ አብሮ CRYPTO የሚል Coin Mine ታደርጋላቹ፤ ይህ Crypto የ BitCoin ዋጋን የያዘ ሲሆን ብዙ Card ስትገዙ በዛውም ብዙ CRYPTO/HR ትሰበስባላቹ፣ ከዛም የሰበሰባቹትን CRYPTOCONVERT የሚለው ውስጥ በመግባት አሁን ላይ ባለው የ Bitcoin ዋጋ ወደ COIN convert ታደርጉታላቹ!
ብዙ COIN አላቹ ማለት ብዙ Cards ገዛቹ ማለት ነው ይህ ደሞ ብዙ CEXP እንድትሰበስቡ ያስችላችኋል!
🕹ሌላው ደሞ LEVEL ነው፤ ይህም ብዙ CRYPTO(BITCOIN) ወደ COIN Convert ስታደርጉ አብሮ ያድግላችኋል፡፡
The higher your level, the better the rewards
Season 2'ን ለመጀመር👉🏼 CEXIO_TAP_BOT @EthCryptopia @EthCryptopia

🧟‍♂️ MEMEFI - TASK CODES
+4
🧟‍♂️ MEMEFI - TASK CODES

✅Pixel Verse daily @EthCryptopia
✅Pixel Verse daily @EthCryptopia

🎩X empire Rebus of the Day : Recruitment

🎩🔤 Empire Daily Combo Investment Funds 1. Game Development. 2. Real Estate in Nigeria. 3. Unicorn Breeding. ✅Blum ከ X Empir
🎩🔤 Empire Daily Combo Investment Funds
1. Game Development. 2. Real Estate in Nigeria. 3. Unicorn Breeding.
✅Blum ከ X Empire ጋር Partnership መፍጠራቸውን አስመልክቶ Special Card አለ ተጠቀሙት በፈለጋቹት ካርድ መተካት ትችላላቹ ❓To use it navigate to: City → Stock Exchange 🎩X Empire Riddle ✅Answer - Arbitration 🎩X Empire Rebus ✅Answer - Metrics ✅Video Code https://t.me/EthCryptopia/2619 ✅መጀመር የምትፈልጉ Link ➡️ https://t.me/empirebot/game?startapp=hero406432024 🙂Normal User 5k coin ⭐️Telegram Premium 30k coin @EthCryptopia @EthCryptopia