Eth-cryptopia
前往频道在 Telegram
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
显示更多4 954
订阅者
-424 小时
+137 天
-1130 天
帖子存档
4 954
ይህ እስር የገጠመው ከ France🇫🇷 ፖሊሶች ጋር አልተባበርም በማለቱ ነው ፤ ይህንንም ተከትሎ እንደ Drug Trafficking ያሉ ከሶች ይጋረጡበታል፡፡
ለአሁኑ በእስር ያለ ሲሆን በቅርቡም ዳኛ ጋር የሜቀርብ ይሆናል፤ ፍርድቤትም ላይ በሚከተሉት ክሶች ሊቀርብ ይችላል፤ terrorism፣ fraud ፤ እናም ሌሎችም፡፡
መንግስታት Telegram End To End encrypted Message Feature ስላለው፤ ወንጀለኞችም ይህን App ለመጥፎ ነገር እንደሚጠቀሙበት ዘግበው ነበር ::
4 954
🐶 DOGS Update
✅Dogs Distribution started on Binance 🔥
✅Delay እንዳይኖር ይመስላል ቀድመው Distribute እያደረጉ ያሉት።
✅ Distribute ማድረግ ከጀመሩ ሁላቹም ጋር ይገባል ታገሱ።
4 954
🐹HAMSTER - DAILY COMBO
✅TG Leaders — Special
✅HamsterStore launch — Special
✅Speaking on a TV show — Special
@EthCryptopia
@EthCryptopia
4 954
BLUM 🤝 $DOGS
🦴 Blum በ ቦታቸው ላይ የ DOGS Giveaway እንደሚኖር ተናግረው ነበር
🦴 ለዚህም መስፈርቱ TASKS ውስጥ በመግባት ያሉትን 5 TASK ስሩ
🦴 ቦቱ ውስጥ ብዙ Activity ያላቹና ረጅም ቀን check-ins ያላቹ ከፍተኛ እድል አላቹ
@EthCryptopia
@EthCryptopia
4 954
🐶 DOGS Update
✅Dogs Distribution started on OKX🔥
✅Delay እንዳይኖር ይመስላል ቀድመው Distribute እያደረጉ ያሉት።
4 954
+1
🔔 CEX.IO SEASON 2 አጨዋወት
ከዚህ ቀደም SEASON 1 ላይ Tap በማድረግና በየ 3/4 ሰአት ውስጥ በመግባት CEXP POINT Claim እያደረግን ነበር፤ በዚኛውም SEASON 2 ትንሽ ብቻ ነው መልኩን ቀይሮ የመጣው!
ከ SEASON 1 ወደ SEASON 2 ያለፋቹ ሰዎች OG MINER CARD ለናንተ ብቻ SPECIAL CARD ውስጥ አለ!🕹 Work ውስጥ ስትገቡ የምትመለከቱት ቢጫ Coin የሚጨምረው JOB የሚለውን Button Tap ስታደርጉ፣ ሰው Invite ስታደርጉና የተለያዩ Task ስጨርሱ ነው! 🕹ይህም ቢጫ Coin የሚያገለግላቹ Mine ውስጥ ስትገቡ ያሉትን የተለያዩ Cards ለመግዛት ይጠቅማችኋል፡፡ 🕹 Card መግዛት 2 ዋነኛ ጥቅም አለው: 1️⃣ SEASON 1 ላይ የነበራቹን CEXP በደንብ ይጨምርላችኋል 2️⃣ Card ስትገዙ አብሮ CRYPTO የሚል Coin Mine ታደርጋላቹ፤ ይህ Crypto የ BitCoin ዋጋን የያዘ ሲሆን ብዙ Card ስትገዙ በዛውም ብዙ CRYPTO/HR ትሰበስባላቹ፣ ከዛም የሰበሰባቹትን CRYPTO፣ CONVERT የሚለው ውስጥ በመግባት አሁን ላይ ባለው የ Bitcoin ዋጋ ወደ COIN convert ታደርጉታላቹ!
ብዙ COIN አላቹ ማለት ብዙ Cards ገዛቹ ማለት ነው ይህ ደሞ ብዙ CEXP እንድትሰበስቡ ያስችላችኋል!🕹ሌላው ደሞ LEVEL ነው፤ ይህም ብዙ CRYPTO(BITCOIN) ወደ COIN Convert ስታደርጉ አብሮ ያድግላችኋል፡፡
The higher your level, the better the rewardsSeason 2'ን ለመጀመር ፡ 👉🏼 CEXIO_TAP_BOT @EthCryptopia @EthCryptopia
4 954
🎩🔤 Empire Daily Combo Investment Funds
1. Game Development. 2. Real Estate in Nigeria. 3. Unicorn Breeding.✅Blum ከ X Empire ጋር Partnership መፍጠራቸውን አስመልክቶ Special Card አለ ተጠቀሙት በፈለጋቹት ካርድ መተካት ትችላላቹ ❓To use it navigate to: City → Stock Exchange 🎩X Empire Riddle ✅Answer -
Arbitration
🎩X Empire Rebus
✅Answer - Metrics
✅Video Code https://t.me/EthCryptopia/2619
✅መጀመር የምትፈልጉ Link ➡️ https://t.me/empirebot/game?startapp=hero406432024
🙂Normal User 5k coin
⭐️Telegram Premium 30k coin
@EthCryptopia
@EthCryptopia4 954
$DOGS Aug 26 ላይ እንደ Tonkeeper ባሉት Wallet Claim ላማደርግ የተዘጋጃቹ፤ ካሁኑ ከ DOGS ምስል ከፍ ባለው Option ዋሌታቹን Connect አድርጉና ጠብቁ
ይህመ በቀኑ ዕለት Smooth የሆነ Transaction እንዲኖራቹ ያግዛችኋል።
4 954
H🐶 Lost Dogs - 19 days left
የትላንትናው አሸናፊ WISDOM ነበር!
የዛሬዎቹ ካርዶች፡
FEND OF IN BATTLE
STAY LOW
RESCUE SECRETLY
🚨 መምረጥ ያለባቹ Card Average Card ነው፤ ማለትም ብዙም ወይም ትንሽ ሳይሆን መሃከለኛ Vote ያገኛል የምትሉትን Card ነው፡፡
ለመጀመር ፡
👉🏼 Lost_dogs_bot
@EthCryptopia
4 954
🔔SWAN CHAIN Daily Combo
🗓 August 24-2024
✅Connect Your EVM Wallet
✅እነዚን Task ስሯቸው https://t.me/EthCryptopia/2064
@EthCryptopia
@EthCryptopia
