🇸🇦"" " አህመድ ወረባቦ"" أبو جحيفة الأثري""🇸🇦
Open in Telegram
⭕👉 የዚህ ቻናል አላማ ሰዎችን ወደ ቀደምቶች አካሄድ ጥቆማ ማድረግ ነው መረጃቻን ቁርአንና ሀድስ በቀደምቶች አረዳድ ሲሆን በዚህ ቻናል ውስጥ የሚተላለፉት 🌴 ፈትዋዎች 📚📚📚 🌴 የተለያዩ ዳዕዋዎች 🌴 የተለያዩ ቂርአቶች 🌴 ወረቃማ ምክሮችና ሌሎችም https://t.me/abujuhyfa 👇👇👇👇👇 @AbujuhaifaBot
Show more3 853
Subscribers
+324 hours
+57 days
+9130 days
Posts Archive
🔻🔻የምሽት ግብዣ 🔻🔻
💫 ይህንን ውብ የሆነ ቲላዋ በማዳመጥ ልባችንን እናድስ፣
💫በህይወታችን ውስጥ ስንትና ስንት ፈተናዎች ሊያጋጥሙን ይችላሉ፤ ነገር ግን እንደ ነቢዩ ያዕቆብ (ዐ.ሰ) "ብሶቴንና ሀዘኔን የምናገኘው ወደ አላህ ብቻ ነው" ማለት መቻል ትልቅ ብርታት ነው።
ችግሮች ሲበዙ ሰብር (ትዕግስት) ማድረግ፣ መጨረሻውም መልካም እንደሚያምር መተማመን የሙእሚን መገለጫ ነው።
ከጭንቀትና ከሐዘን መውጫው ብቸኛው መንገድ ወደ አላህ መመለስና ሰብር ማድረግ ብቻና ብቻነው።
ምርጥ ቲላዋ በኡስታዛችን አቡ ጀዕፈር
الله ይጠብቀው
https://t.me/AbujeferHarbu
https://t.me/AbujeferHarbu
🔻👌 ወንድሜ አቡዩስራ ዛሬ ለዚያራ እኔ ጋ መጥቶ ደስ ብሎኛል።ናፍቆኝ ነበር አገኘሁት الحمد لله
🔻👌 ሰለፍዮች መዘያዬር የአላህን ውዴታ እንደሚያመጣ ጠንቅቀው ስለሚያውቁ የአላህን ውዴታ ለማግኘት ያሉበት ቦታ እሩቅም ቢሆን ወንድሞቻቸውን ይዘይራሉ።የሰለፍዮችኮ ይለያል።።።።።።
روى الإمام مسلم عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ، عَنِ النَّبِيِّ صلى الله عليه وسلم: أَنَّ رَجُلًا زَارَ أَخًا لَهُ فِي قَرْيَةٍ أُخْرَى، فَأَرْصَدَ اللهُ لَهُ عَلَى مَدْرَجَتِهِ مَلَكًا، فَلَمَّا أَتَى عَلَيْهِ قَالَ: أَيْنَ تُرِيدُ؟ قَالَ: أُرِيدُ أَخًا لِي فِي هَذِهِ الْقَرْيَةِ قَالَ: هَلْ لَكَ عَلَيْهِ مِنْ نِعْمَةٍ تَرُبُّهَا؟ قَالَ: لَا، غَيْرَ أَنِّي أَحْبَبْتُهُ فِي اللهِ عز وجل قَالَ: فَإِنِّي رَسُولُ اللهِ إِلَيْكَ بِأَنَّ اللهَ قَدْ أَحَبَّكَ كَمَا أَحْبَبْتَهُ فِيهِ .
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
https://t.me/abujuhyfa
https://t.me/abujuhyfa
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
ሳምታዊ የዳዕዋ ፕሮግራማችን
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
ወንድማች አቡ ሀቲም ከማል ገብቷል
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ውድ ወንድምና እህቶች እንደት ናችሁ ዛሬም እንደተለመደው ከተለያዩ ኡስታዛችንና ከውዱ ሸይኻችን ጋ ፏፏፏፏፏ ብለን ጣፋጭ የሆኑ ምክሮችን የምንሠማበት ቀን ነው
ጁሙአ ምሽትን በውዷ መድረሳችን ጦሳ ከወድ ኡስታዞቻችንና ወንድም እህቶቻችንጋ የደመቀ ምሽትን እናመሻለን በተጨማሪ በአንዳድ ምክንያቶች ተቋርጥ የነበረው በውዱ ኡስታዛችን ይቅርብ የነበረው ጥያቄና መልስ በአላህ ፍቃድ ዛሬ ይቀጥላል ጥያቄና መልሱ ላይ ለሚሳተፋ ወንድሞቻችን ሽልማት ይኖረናል ፕሮግራሙ የሚጀመረው ከምሽቱ በኢትዮ 3:00
ከኛ የሚጠበቀው ሰአቱ እስከሚደርስ በየሶሻል ሚድያወች ሸር ማድረግና በሰአት መገኘት ነው
ሸር ሽር ሽር
ይችን የሱና ቻናል ያልተቀላቀላችሁ
ٰ • ○ ° 🌹🌹🌹• ○ °•
• ○ 🌹🌹🌹🌹 • ○ ° 👈አበባውን
• ○ °🌹🌹🌹🌹🌹 በመንካት• ○ °
• 🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ብቻ ምርጥ
○ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹 የሱና 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡 ° :.
🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ያገኛሉ📡 ከዛም ጆይን ይበሉ
• 🌹🌹🌹🌹🌹 ° :
• ○ 🌿🌹🌹🌿
• ○ ° 🌿🌿 • 🌿 • ○ ° 🌿🌿
• ○ ° 🌿 • ○ ° 🌿🌿🌿
• ○ ° 🌿 🌿🌿🌿🌿
○ ° 🌿 🌿🌿🌿🌿🌿
• ○ ° 🌿 🌿🌿
• ○ ° 🌿 🌿🌿
• ○ ° 🌿 🌿° :. * • ○
°• ○ ° 🌿° :. * • ○
🌿° . °☆ .
° . 🌿. * ● ¸
🌿 በቀላሉ ይቀላቀላሉ!
☆ . * ● ¸ .
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
👂አድስ አድስ አድስ👂
#በኡስታዝ አቡ #ዓምሪላህ
👌هذا رَّدُّ عَلَى مَنْ يَرْمِي أَهْلَ السُّنَّةِ وَالسَّلَفِيِّينَ بِالتَّكْفِيرِ بِغَيْرِ حَقٍّ.
#ለጀምዕዮችና_ለሃጁርዮች ጥሩ የሆነች #ግርፊያ
👉ይህ የቁርዓን አንቀፅ ስለምንድነው የሚያወራው?
ተረዱ
ተገንዙ
الله تعالى:
﴿وَإِنْ أَحَدٌ مِنَ الْمُشْرِكِينَ اسْتَجَارَكَ فَأَجِرْهُ حَتَّىٰ يَسْمَعَ كَلَامَ اللَّهِ ثُمَّ أَبْلِغْهُ مَأْمَنَهُ ۚ ذَٰلِكَ بِأَنَّهُمْ قَوْمٌ لَا يَعْلَمُونَ﴾
[التَّوْبَة: ٦]
👉ይህ ደግሞ ስለምን ይሆን?
ለዩ
قول الله تعالى:
﴿وَمَا كُنَّا مُعَذِّبِينَ حَتَّىٰ نَبْعَثَ رَسُولًا﴾
[الإِسْرَاء: ١٥]
👉ይህስ👇?
قول الله تعالى:
﴿وَمَنْ يُشَاقِقِ الرَّسُولَ مِنْ بَعْدِ مَا تَبَيَّنَ لَهُ الْهُدَىٰ وَيَتَّبِعْ غَيْرَ سَبِيلِ الْمُؤْمِنِينَ نُوَلِّهِ مَا تَوَلَّىٰ وَنُصْلِهِ جَهَنَّمَ ۖ وَسَاءَتْ مَصِيرًا﴾
[النِّسَاء: ١١٥]
ርዝመት 00:32:20 ብቻ
#በኡስታዝ አቡ #አምሪላህ ከላላ
حفظه الله تعالى
👌 👉 https://t.me/Al_menjeniq_R
ዛሬ ጁሙዓ ነው ሶለዋት እናብዛ
እንዳው ስንዳከም እንዳያልፍ በዋዛ
እንጠቀምበት አንሁን ፈዛዛ።
👌👌👌👌👌👌👌👌👌
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم وبارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم وبارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم وبارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم وبارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم وبارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ሶለዋት እናብዛ ጁሙዓ ነው
🔻
🔻
🔻👌 በኸድር ከሚሴ አባባል ምድር ላይ ሙብተዲዕ የለም እንበል ወይስ ጀምእይ መሆን ሙብተዲዕ ለማለት ያግዳል❓ እረ ወደዬት ነው ጀምእዮች ❗❗❗
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🔺የእሁድ ማታ ጥያቄና መልስ
5⃣7⃣🔺
🔴👉በ2010 አግብቼ ነበርከዛ ታመምኩ አላሳክምም አለኝቤተሰቦቼ አሳከሙኝ ከዛ ፍታኝ አልኩት ብር አምጭና አለኝ ብርየለኝም ነበር ከሰስኩት ከዛ በደሽማግሌ መለሱን ሽማግሎቹ 2000 ትስጥህ ፍታ አሉት ፈታኝ በማግስቱ ቃሉን አፈረሰ ምላድርግ❓
⭕️👉 አንድት እህት ከ8አመት በፊት 2000ብር ሰታ እዲፈታት ሆናነበር ግን እሱቤት እሻጣዋውስጥ 2000ነበረ ብትሔድ የለም ከዛ ወሰዶነው በዛው ይቆጠራል ብለው ተውት ከብዙ አመታት በሗላ መንሀጂ ገባት ከዛ እሱ ባይወስደውስ ብላ ሹብሀ ገባት ከዛ ደውላ ብርህን ልስጥህ ስትለው ረጃቱ አላት እደት ይታያል❓
🔴👉ባሌ ሶስት ጊዜ ፈታኝ በፊት አይሰግድም ከዛረጃቱ አለኝ እደት ይታያል❓
🔴👉ከነሷራ ጎረቤቶቻችን የበአል ከስጋውጭ ምግብ ቢያመጡልን መመገብ እችላለንን ❓
🔴👉 የዩኒቨርስቲ ተማሪ መሆን ብቻ ከመንሀጂ ያስወጣልን❓
🔴👉 ዩኒቨርስቲ የገባሁሉ ኢህዋን ጀምዕይ ነውን❓
🔴👉 ባከፍር ባከፍር የዩኒበርስቲ ተማሪን አከፍር ነበር ብለሀልን❓
🔴👉አዚሮች ኩፍር ላይናቸው ያልከው የማክፈር ነውን❓
⭕️👉ሶላት ወስጥ እያለ ቢያስነጥሰው አልሃምዱሊላህ ማለት ይችላልን❓
ሌላም ብዙ ጥያቄወችን ይዟል በውስጡ
🕰ليلة الإثنين الموافق (٢٧/صفر/١٤٤٨هـ)🕰
👉በተወዳጁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብዲላህ
📱ቁጥር 5⃣7⃣
➤-------------➤
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
➤------------------➤
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
👌 👌
👇 👇
👌 የአቅሷ ፍሬዎች ደስ ብሎናል👌
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
👌_ህፃን የህያ ሐሰን ባማረና በማራኪ አቀራሩ አቅርቦልናል ። የነገ ተስፋዎቻችን የአቅሷ ፍሬዎች ምልክቶቻችን አይከኖቻችን ናቸው ። የኛ ውዶች እኛና ጥንካሪያችን በናንተ ነው የሚነበበው ። ስለዚህ በርቱልን ጠንክሩልን ። የህያዋ الله ይጠብቅህ ለኡማ የምትጠቀም ዓሊም ያድርግህ اللهم بارك فيه በሉ ብያለሁ ።
👌የህያ...የዛሒዱ ወንድማችን የሐሰን ደንገለጋ ልጅ ነው ። ሱረቱ ዩሱፍን ተፍሲር ሳቀራ የነብዩሏህ የዕቁብንና የዩሱፍን ቀረቤታ ትስስር መዋደድ ስገልፅ ሳስተምር የህያንና አባቱን ሐሰን ደንገለጋን እፊቴ አያቸው ነበር ። የህያም በጣም ህፃን ነበር ግን እንቅስቃሴው ሁሉ እንደህፃን አልነበረም ። አባትና ልጅ ይናበባል ይዋደዳል ልጅ አባቱን በአደብ ይከተላል የየህያ በጣም ይገርመኝም ይለይብኝም ነበር ....። ድሮ ሳቀራ የሁለቱን ለየት ያለ ትስስር ስላየሁና ተፅኖ ስላሳደረብኝ አሁን ሱረቱ ዩሱፍን ስቀራ ግርጥ ይሉብኛል ።
====
👌_በታላቁና በዛሒዱ ወንድማችን በኡስታዝ አቡ ረያን የሚመራው የአቅሷ የተህፊዝ ትግል እንደቀጠለ ይገኛል ። ኡስታዝ አቡ ረያን የሰለፍዮችን ህፃናት ልጆች ገና አፍ መፍታት ሲጀምሩ ሲንገዳገዱ ጀምሮ ሰብስቦ ሲያስተምር የቆዬ የአይናችን ማረፊያ ኦክሲጅናችን ነው ። ያንን ሁሉ ህፃን እንደ ባህሪያቸው ይዞ ከእኛ እውነተኛዎቹ አባቶች በበለጠ ለፍቶ ታግሎ ታግሶ በሸሪዓ ኮትኩቶ በአደብ አንፆ እያሳደገልን ይገኛል ።
👌_ የኡስታዝ አቡረያን ይለይብኛል ። ሰው ለተወሰኑ ልጆች አባት መሆን ይችላል የሚከብደውና የሚገርመው ለዛ ሁሉ ህፃን ይህን ያክል አመት አባት ሆኖ ታግሶ ልጆችን ማነፁ ይደንቀኛል ። እኛኮ የምናስተምረው ስትቆጣው ታው ስትለው የሚተው ትላልቅ ፂማም ነው እሱ ግን አሁን አስጥለካቸው መልሰው እዛው የምታገኛቸውን ልጆች ነው ። የሚገርም ሸክም ተሸክሞልናል ።
👌እንዳውም ብዙዎቹ እናቶች በጣም ትንሹን ለመያዝና ለመጠበቅ ትላልቆቹ ሰላም ስለሚነሷት ቁርአን ቤት ሲሔድ እህህ ተንፈስ ትላለች ። እንዳውም አንዳንድ ህፃናቶች ብዙ ገርፏቸው ሳይሆን አደብ ስላስተማራቸው እናቶች ለአቡ ረያን እናገራለሁ ናውረድ ስትለው እናቱ እሽ ብሎ ከተንጠላጠለበት ይወርዳል ።
----
👌_የናንተን አላውቅም እኔ ግን ተአምር ይሆንብኛል ። ከህፃናቶቹጋ ስለተግባቡ ይወዱታል ይወዳቸዋልም ። በግቢው ውስጥ ጓሮው እንደገጠር ዛውያ መድቦ እዛው እያሳደረ ያቀራቸዋል ያስተምራቸዋል ። ይሔንን ሁሉ የሚያደርገው ድንን ለማገዝ ቡሎ እንጅ ድንቡሎ ደመወዝ ተከፍሎትም አይደለም በቃ መፈክሩ ...
إن أجري إلا على الله
ደመዎዜን ከጌታዬ እቀበላለሁ ነው ። አባት ሁሉ በትምህርት ቤት የሚከፈለውን ለህፃናት አቅሪ የሚከፈለውን በደንብ ተመልከት አጢን አስተውል ....!
👌የኔ ቢጤ አባት በደንብ አስበውማ በጣም የሚገርመኝ ልጅ ያዝማ ዳንድ ቦሩ ደርሼ መጣሁ ብላ እናቱ ብታስጠብቀን አይይይ ምንሻብኝ እያልን ቆንጥጠው ቆንጥጠው ሲልክ የነበረው ልጅህ እድሜው ጨምሮ አጥፊነቱም ጨምሮ ባለበት ሰዓት ነው ኡስታዝ አቡረያን የተቀበለህ ። እንደዛ የምትማረርበትንና ትግስትህን የተፈታተነውን ልጅህን ነው ኡስታዝ አቡ ረያን ታግሶ እየኮተኮተልን ያለው ። እስኪ ውለታን ዘንጊዎች አንሁን ። ያለምንም ማጋነን ውለታ ለሚገባው ኡስታዝ አቡ ረያን የትውልድ ሳንባ ነው ። ልዕለ _ኃያሉ ጌታችን ይውደድህ ይጠብቅህም ፊርደውስንም ይወፍቅህ ኡስታዝዋ እንወድካለን በርታልን ...
👌ወንድሞች ሲነግሩኝ አቅሷ ያለ ህፃን ብዛቱና ልክ ሲቀሩ አካባቢው በድምፃቸው ሲሞላ በቃ የደስታ እንባ ይተናነቀናል አለኝ ...
ወደ መስጅድ የሚመላለሱ ህፃናቶች ካሉ የወደፊት ትውልድ አለን በል ገንባ እንገባ እንተባበር ...ከህንፃው በላይ ትውልድን እንገንባ ...!
====
👌https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/16818
-----
👌https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/16818
✍️ أخوكم أبو الناموس الأثري
Repost from 🇸🇦قناة وفوائد أبي العباس أحمد🇸🇦 ሐርቡ
🔻🔻🔻🔻ጪንቀትና ሃሳብን ትጋዜን ማሰወገድ አንገብጋቢና አሳሳቢ ስለመሆኑ የተደረገ ጣፋጪና ገሳጪ የሆነ ሙሃضራነው ።🔻
👌🔺.الْهَمُّ وَالْحُزْنُ مِنْ مِحَنِ الدُّنْيَا الَّتِي تُصِيبُ الْإِنْسَانَ، وَخَيْرُ مَا يَدْفَعُهُمَا صِدْقُ التَّوَكُّلِ عَلَى اللَّهِ، وَالصَّبْرُ، وَالدُّعَاءُ، وَكَثْرَةُ ذِكْرِهِ، فَمَنْ وَثِقَ بِرَبِّهِ أَذْهَبَ اللَّهُ هَمَّهُ، وَفَرَّجَ كَرْبَهُ، وَمَلَأَ قَلْبَهُ طُمَأْنِينَةً وَسَكِينَةً.
🎤 በ ኡስታዝ አቡ ጀዕፈር ኸضِር አሏህ ይጠብቀዉና በከተማቺን ሐርቡ ያደረገው ጣፋጪ ምክር ነው።
أَلْقَى هَذِهِ الْكَلِمَةَ أَخُونَا الْفَاضِلُ أَستاذ أبو جعفر، حَفِظَهُ اللَّهُ تَعَالَى، فِي مَدِينَةِ حَرْبَوَا، بِمَدْرَسَةِ السُّنَّةِ، حَرَسَهَا اللَّهُ وَرَعَاهَا.
👌 ይህ ደዕዋ ማንኛዉም ሰዉ ሊያደምጠዉ የሚገባ በዉስጥ ብዙ ጠቃሚ ነገራቶች የተነገሩበት ሙሀضራ ነዉ
⏰ ርዝመት 37:38
🔺🔺🔺 የተለያዩ ደዕዋዎችን እና ጠቃሚ የሆኑ የቂረዓት ሪከርዶችን ለማገኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጫኑ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/abu_al_abas_al_atseriy
https://t.me/deawetu_selefiya_harbu
ሁላችሁም ሸር አድርጉኝ !!!
ለሰለፍዮች በሙሉ
============
" السلام عليكم ورحمة الله وبركاته "
" إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّا إِلَيْهِ رَاجِعُونَ "
" إِنَّ لِلَّهِ مَا أَخَذَ وَمَا أَعْطَى، وَكُلُّ شَيْءٍ عِنْدَهُ بآجل مُسَمًّى ""
--------------------------------------------
👌 👉 ወንድማችን " አደም ፈርኒቸር ወደ ማይቀረው አገር ሔደዋል " ሞተዋልና"
--------------------------------------------
👌 👉 በደሴ ና በአካባቢዋ የምትኖሩ ሠለፍዮች ሃይቅ ቢሻና ቆመገንጠያ #ገላና በሚባለው መቃብር ቦታ በመገኘት ሁላችሁም ወንድማችንን እንድንሸኘው !!
--------------------------------------------
#ማሳሰቢያ :- ደሴ ያላችሁ ሠለፍዮች ሁላችሁም ወንድማችንን ባማረና ሱናውን በጠበቀ መልኩ መሸኘት ግደታችን ስለሆነ አንድም ሠው ወደ ግል ስራው እንዳይሄድ !!
--------------------------------------------
👌 👉 አደራ አደራ አደራ ለግል ስራችሁ በመጓጓት ወንድማችሁን ከመሸኘት እንዳትዘናጉ !!
--------------------------------------------
👌 👉https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
السلام.وعليكم ورحمة الله وبركاته.
-----------------------------
👌 👉 #አስቸኳይ_መልዕክት :- በደሴ እና በአካባቢዋ ለምትገኙ ሰለፊዮች በሙሉ:- በድጋሜ ነገ ዕሁድ የ الله ቤት በጋራ ለመገንባትና ለማስዋብ ሁላችንንም ታላቅ የሆነ የኸይር ስራ እድል ይጠብቀናል።
----------------------------
🔥 👉 #በድጋሜ የነገውን እሁድ ሁላችንም #ለመስጅዳችን ልንሰጥ የግድ ይለናል !!
----------------------------
🔥👉 በመስጅደል አቅሷ ዙሪያ የደረሠው መከራና የደረሰው ችግር እንደት እንደሆነ ለእናንተ መግለፅ ለቀባራ ማርዳት ነው !! ይህንን አጋጣሚ እየፈለጉትና እየጓጉለት ነገር ግን በቦታው መገኘት ባለመቻላቸው የሚቆጩ ወንድሞችና እህቶች ስንቶች አሉ !!
🔥👉 አንተና እኔ ደግሞ الله ለዚህ ትልቅ ስራ ዕድሉን ካገኘን ጠፊ የሆነችዋን ዱንያ ማባረራችንን ለአንድ ቀን ችላ ብለን ለአኺራችን የሚጠቅመንን ብንሠራባት ከሁሉም በላይ የተሻለ ነው !!
------------------------------
🔥👉 ነገ በالله ፈቃድ ብዙ የሠው ጉልበት የሚፈለግበት ቀን ስለሆነ ማንኛውም ለመስጅደል አቅሷ ናፍቆት ያለውን ወንድም በሙሉ እገዛችሁን እንሻለን !!
--------------------------
✨ #ማሳሰቢያ፦ “የነገውን ማንኛውንም የግል ስራችሁን በጊዜያዊነት ወደ ጎን በመተው” ሁላችሁም በነቂስ በመገኘት መስጅዳችንን እንድንገነባ ጥሪ ተላልፏል።#አንድም ሰለፊ ወንድም# እንዳይቀር!! የበኩላችንን አሻራ የምናስቀምጥበት ሰዓት አሁን ነው። 👌👉 #መልዕክቱን ለሌሎች ወንድሞች ሼር በማድረግ #የኸይር ስራው ተካፋይ ያድርጉ !! ------------------ #የመስጅደል አቅሷ ግንባታ #አስተባባሪ ወንድሞቻችሁ ------------------ 👌👉 https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
Repost from 🇸🇦"ደአዋ ሰለፍያ ከጎሀ ሰማይ ስር" 🇸🇦
💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥
👌 የጁምዓ ኹጥባ ወረባቦ ጎሀ
የሰለፍዩች መስጅድ
💥مسجد القباء💥
💥 / خطبة الجمعة
مع ترجمة الأمهرية
💥💥ይደመጥ
💥💥 ይደመጥ
💥💥ይደመጥ
💥🎤 በኡስታዝ አቡ ሹሩቅ ኢማም ጎሀ (ሀፊዘሁላህ)
🎤 للأستاذ أبي شروق إمام غوها (حفظه الله)
💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥
💥 غايةُ الجنة
💥 እውነተኛዋ ደስታ እና እረፍት በጀነት ውስጥ መሆኑ፡
💥የጀነት ዋጋ ከፍተኛ መሆኑ፡
💥ዱንያን ለቀው ለአኼራ መትጋት፡
💥 የጀነት መንገድ በሰዎች ምኞት ወይም በውሸት ተስፋ ሳይሆን የሚገኘው፡
💥የጀነት ሕይወት ከማንኛውም የዱንያ ጸጋ በላይ መሆኑ፡
የመሳሰሉ ነጥቦች ተዳሰውበታል
https://t.me/dewaselefiyaGOHA
https://t.me/Abusurkyemamegoha
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
ሳምንታዊ የጁሙአ ፕሮግራማችን
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
ወንድማችን አቡ ሀቲም ከማል አቀስታ ገብቷል
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
ኡስታዝ አቡ ጁሀይፋ አህመድ ወረባቦ ከተወሰነ ጊዜ መለያዩት በኋላ ዚያራ እያደረግልን ነው
በመስጅደል አቅሷ { ደሴ }
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ውድ ወንድምና እህቶች እንደት ናችሁ ዛሬም እንደተለመደው ከተለያዩ ኡስታዛችንና ከውዱ ሸይኻችን ጋ ፏፏፏፏፏ ብለን ጣፋጭ የሆኑ ምክሮችን የምንሠማበት ቀን ነው
ጁሙአ ምሽትን በውዷ መድረሳችን ጦሳ ከወድ ኡስታዞቻችንና ወንድም እህቶቻችንጋ የደመቀ ምሽትን እናመሻለን በተጨማሪ በአንዳድ ምክንያቶች ተቋርጥ የነበረው በውዱ ኡስታዛችን ይቅርብ የነበረው ጥያቄና መልስ በአላህ ፍቃድ ዛሬ ይቀጥላል ጥያቄና መልሱ ላይ ለሚሳተፋ ወንድሞቻችን ሽልማት ይኖረናል ፕሮግራሙ የሚጀመረው ከምሽቱ በኢትዮ 3:00
ከኛ የሚጠበቀው ሰአቱ እስከሚደርስ በየሶሻል ሚድያወች ሸር ማድረግና በሰአት መገኘት ነው
ሸር ሽር ሽር
ይችን የሱና ቻናል ያልተቀላቀላችሁ
ٰ • ○ ° 🌹🌹🌹• ○ °•
• ○ 🌹🌹🌹🌹 • ○ ° 👈አበባውን
• ○ °🌹🌹🌹🌹🌹 በመንካት• ○ °
• 🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ብቻ ምርጥ
○ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹 የሱና 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡 ° :.
🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ያገኛሉ📡 ከዛም ጆይን ይበሉ
• 🌹🌹🌹🌹🌹 ° :
• ○ 🌿🌹🌹🌿
• ○ ° 🌿🌿 • 🌿 • ○ ° 🌿🌿
• ○ ° 🌿 • ○ ° 🌿🌿🌿
• ○ ° 🌿 🌿🌿🌿🌿
○ ° 🌿 🌿🌿🌿🌿🌿
• ○ ° 🌿 🌿🌿
• ○ ° 🌿 🌿🌿
• ○ ° 🌿 🌿° :. * • ○
°• ○ ° 🌿° :. * • ○
🌿° . °☆ .
° . 🌿. * ● ¸
🌿 በቀላሉ ይቀላቀላሉ!
☆ . * ● ¸ .
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
Repost from 📚 أبــــو صـــالــح الأثري،አቡ ሷሊህ ገነቴ🇸🇦
📣 [إِعْلاَنٌ هَامٌّ وَمُبَارَكٌ بإذن الله عَبْرَ تِلِيجْرَام] 📣
(((((((((حول العذر بالجهل )))))))))
﴿ قُلْ هَلْ يَسْتَوِي الَّذِينَ يَعْلَمُونَ وَالَّذِينَ لَا يَعْلَمُونَ ﴾
✨ بِسْمِ اللهِ الرَّحْمَنِ الرَّحِيمِ ✨
الحَمْدُ للهِ الَّذِي أَقَامَ الحُجَّةَ عَلَى العِبَادِ بِالْبَيِّنَاتِ وَالهُدَى، وَأَشْرَقَ فِي قُلُوبِ أَهْلِ الإِيمَانِ أَنْوَارَ التَّوْحِيدِ وَالتَّقْوَى، وَالصَّلَاةُ وَالسَّلَامُ عَلَى المَبْعُوثِ رَحْمَةً لِلْعَالَمِينَ، نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِهِ وَصَحْبِهِ أَجْمَعِينَ.. أَمَّا بَعْدُ:
فَإِنَّ طَلَبَ العِلْمِ مِنْ أَعْظَمِ القُرُبَاتِ، وَأَجَلِّ الطَّاعَاتِ الَّتِي تُقَرِّبُ العَبْدَ إِلَى رَبِّهِ، وَإِنَّ مَسَائِلَ العِلْمِ وَالدِّينِ تُبْنَى عَلَى العَدْلِ وَالرَّحْمَةِ. وَإِنَّ مِنْ أَعْظَمِ القَوَاعِدِ الَّتِي تَحْمِي الفِكْرَ مِنَ الغُلُوِّ وَالجَفَاءِ هِيَ فَهْمُ "حَقِيقَةِ العُذْرِ بِالجَهْلِ" وَفْقَ مَنْهَجِ السَّلَفِ الصَّالِحِ؛ لِيَعْرِفَ طالب الحق كَيْفَ يَجْمَعُ بَيْنَ تَعْظِيمِ الشَّرِيعَةِ وَرَحْمَةِ الخَلْقِ.
📲 وَيَسُرُّنَا عَبْرَ قَنَاتِنَا فِي التِلِيجْرَامِ أَنْ نُقَدِّمَ لَكُمْ هَذَا الطَّرْحَ العِلْمِيَّ المُمَيَّزَ، على ضوء علماءنا،من السلف إلى اليوم
🌸 أَخِي الكَرِيم.. أُخْتِي الكَرِيمَة.. إنّ نُورَ العِلْمِ يُبَدِّدُ ظُلُمَاتِ الجَهْلِ، وَالسَّعْيَ فِي فَهْمِ دِينِ اللهِ بِبَصِيرَةٍ وهُوَ طَرِيقُ الفَلَاحِ فِي الدُّنْيَا وَالآخِرَةِ. فَاحْرِصُوا عَلَى حُضُورِ هَذِهِ المَجَالِسِ المُبَارَكَةِ، وَكُونُوا مَفَاتِيحَ لِلْخَيْرِ مَغَالِيقَ لِلشَّرِّ بِنَشْرِ هَذَا العِلْمِ لِمَنْ تُحِبُّونَ، فَـ "دَالٌّ عَلَى الخَيْرِ كَفَاعِلِهِ".
🎙️ قبل أن نتعرف على "العذر بالجهل".. لابد أن نفهم هذه المحاور الرئيسية،الثمانية:
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🔷 الاعتبار الشرعي: كيف أقرّت الشريعة الإسلامية مبدأ العذر بالجهل ورحمة المكلفين؟
٢🔷 التحرير الاصطلاحي: ماذا يقصد العلماء بدقة عند إطلاق مصطلح "العذر بالجهل"؟
٣🔷 الفصل الحاسـم: ما هو المعيار الدقيق في التفرقة بين حقيقة المؤمن والكافر؟
٤🔷 تصنيف الأحوال: الفرق بين الجاهل المعاند، الجاهل المعرض، والجاهل الذي يعذره الشرع.
٥🔷 مواطن العذر: أين يُقبل عذر الجاهل شرعاً؟ وما هي حدود هذا العذر؟
٦🔷 مراتب الأحكام: التمييز الدقيق بين:
🔹 الأسـمـاء والـصـفـات الظاهرة.
🔹 الأحـكـام الـدنـيـويـة والـعـقـابـيـة.
🔹 أحـكـام الـمـعـامـلات والـعـلاقـات.
🔹 الأحـكـام الأخـرويـة والـمـصـيـر.
٧ 🔷 مستويات المسائل: الفرق بين المسائل الظاهرة الجلية والمسائل الخفية الدقيقة.
٨ 🔷 حقيقة الإجماع: ما هو القول المتفق عليه بين العلماء ومحل الإجماع في هذه المسألة؟
🌹أيها الأحبة الكرام،
إنّ العلم لا يثبت في القلوب إلا بالتبيين، ولا تنجلي الشبهات إلا بالدليل والبرهان. ومن هذا المنظر، نضع بين أيديكم هذه السلسلة النافعة التي نسعى من خلالها — بإذن الله وتوفيقه — إلى بسط وتوضيح هذه المسائل الثمانية؛ توضيحاً يجلي غوامضها، ويثبت أصولها، ويكشف ما يحيط بها من لبس.
نسأل الله تعالى أن يجعل هذا الجهد خالصاً لوجهه الكريم، وأن يفتح به آذاناً صُمّاً وقلوباً غُلفاً، وأن يجعلنا وإياكم هداةً مهتدين.
🔺إنّ نشر العلم النافع والموعظة الحسنة من خير ما تُصرف فيه الأوقات، وأثر الكلمة الطيبة يمتدّ ليرسم خيراً لا نعلم مداه.
ندعوكم جميعاً إلى استماع هذه الصوتيات، وتّأمل ما فيها من معانٍ، ومشاركتها مع أهليكم وأصحابكم؛ فالدال على الخير كفاعله، وربّ كلمة يبلغها أحدكم فتكون سبباً في حياة قلب أو هداية روح.
🎙بأخيكم الصغير الفقير إلى عفو ربه أبي صالح الأثري الغنتي وفقه الله لكل خير. نسأل الله أن يجعل هذا العمل خالصاً لوجهه الكريم، وأن ينفعني والمسلمين. https://t.me/Abu_sualih_genete https://t.me/Abu_sualih_genete https://t.me/Abu_sualih_genete
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔻🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔻🔻
⭕️ለاللهብሎ መዋደድ ⭕️
📱👈قال الله سبحانه وتعالى في محكم كتابه الكريم: (وَمَنْ يُطِعِ اللَّهَ وَالرَّسُولَ فَأُولَئِكَ مَعَ الَّذِينَ أَنْعَمَ اللَّهُ عَلَيْهِمْ مِنَ النَّبِيِّينَ وَالصِّدِّيقِينَ وَالشُّهَدَاءِ وَالصَّالِحِينَ وَحَسُنَ أُولَئِكَ رَفِيقًا) (النساء/ 69)
⭕️ለዛየራ ወደደሴ በመጣበት በመስጂደ ነጃሺ ደሴ
⭕️መስጂደነጃሺ ደሴ
---🔴 ለالله ብሎ መዋድ በሚል ርዕስ ገላጭና መካሪ የሆነ ሙሀዶራ
👈بأستاذنا أبي العباس أحمد / حفظه الله تعالى.❗️
------
📲 በዉዱኡስታዛችን አቡል አባስ አህመድ አቀስታ
حفظه الله تعالى
👌 ርዝመት 🕰22:21🕰
📱አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🔴ይህ የሰለፍዮች ልሳን የሆነውን ጦሳማዶን ይጠቀሙ
⭕️https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
-----
🎙በ Tele gram 〰 Channel
⭕️https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
الحمد لله على نعمة الله
🔻👌 የዛሬው የጁሙዓው ሌሊት ደስታዬ ይለያል ምንድን ነው በሉኛ❗ዛሬ የሀርቡ ውድ ወንድሞቼና ኡስታዞች ሊዘይሩኝ ደሴ ከች ብለውልኛል ውይ የናፈቁትን ሰው ማግኘት ምንኛ ያስደስታል።።።
1⃣ ኡስታዝ አቡልአባስ አህመድ
2⃣ ኡስታዝ አቡጃዕፈር ኸضር
3⃣ ወንድሜ ሰዒድ ሀርቡ
4⃣ ወንድሜ አቡ ያሲር ዶክተር እድሪስ
5⃣ ወንድሜ አቡ ረስላን
6⃣ ወንድሜ ኢብራሂም እናም ሌሎች ወንድሞቼ እና ኡስታዝ አቡ አብዲል ፈታህ እና ወንድሜ አቡማሂ አብደል ከሪም ለዘያራ መጥተው ድምቅ አድርገውኛል።ጀዛኩሙሏሁ ኸይራ
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
🔻👌 ናፍቆትም ከባድ ነው የናፈቁትንም ማግኘት ከባድ ነው ብቻ الحمد لله الحمد لله
🔻🔻🔻🔻🔻🔻
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🔺-------------🔻-------------🔺
➤......🔺አስደሳች ዜና🔺......➤
السلام عليكن ورحمةالله وبركاته
🔻.................➢...............🔻
🔺እንደተለመደው ነገ ጁሙዓ ታላቅ የደእዋና የፈትዋ ፕሮግራም በውዷ የእህቶቻችን መድረሳ ሲድረቱል ሙንተሀ ሲሆን ከናንተ የሚጠበቀው በሰአታችሁ መገኘት ብቻና ብቻ ነው ::
🔺...............🔺...............🔺
👉================👈
🔺ፕሮግራሙ የሚጀመርበት ማለትም ነገ ጁሙዓ ከቀኑ በኢትዮጵያ 8:00 የሚካሄድ ይሆናል ኢንሻ الله
🔺:::::::::::::::::::::🔺..............🔺
➢የደዕዋችን ተጋባዥ ኡስታዞች➢
🔻;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;🔻...............🔻
🔺ውዱ ወንድማችን ኡስታዝ አቡ ኡሳማ ገራዶ... እና
🔺ውዱ ወንድማችን ኡስታዝ አቡ ኑዓይም ሀያት ሰፈር ...የደእዋችን ተጋባዥ ይሆናሉ .....
🔺በታላቁ ዉዱ አስተማሪያችን ሸይኽ አቡ ኒብራስ አጠር ካለ ምክር ጋራ የጥያቄና መልስ ፕሮግራምም የሚካሄድ ይሆናል::
🔻...............➢.............🔻
➢---------------------------➢
🔺ልብ ያለሽ ልብ በይ ጆሮ ያለሽ ስሚ
ተደግፈሽ የቆምሽ ነገር አለምላሚ
አቂዳሽ ላይ በርቺ ግዜን ተጠቀሚ
እንዶሮ አትሁኝ ነገር አትለቃቅሚ
🔺አሳምረሽ ሞጥይ አሳምረሽ ቅሪ፣
ተራመጅ ወደፊት ወደሀቅ ተጣሪ፣
ከሀቅ ጎን ቁሚ አትሁኒ ጋሪ፣
ከወረኞች ጋራ ነገር አታባሪ፣
በዒልም በሂጃብ ግቢ ተሰተሪ‼️
🔺=========👉=========🔺
👌قال علي بن أبي طالب رضي الله عنه "فساد الأخلاق بمعاشرة السفهاء.....👉
🔺https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/11817
