en
Feedback
ሪሳለቱል ሂጃብمعرفة الحجاب☀️

ሪሳለቱል ሂጃብمعرفة الحجاب☀️

Open in Telegram

ስለ ሂጃብ እና መስፈርቶቹ ማወቅ ያለብን አስተማሪ ትምህርቶች የምንለቅበት ቻናል ነው ሀሳብ እና አስተያየት ካላቹ 👇 @Risaletulhijab_bot ኒቃቤን ስወዳት Join and Share 👇 @Risaletulhijab

Show more
8 230
Subscribers
-424 hours
-487 days
-14130 days
Posts Archive
እንኳን ወደ ሐላል ገበያ በደህና መጡ!  ~ በዚህ ቻናል ላይ አዳዲስና በጥሩ ሁኔታ ላይ ያሉ ያገለገሉ፦ 🏠 የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን 🛠 የሥራ መሣሪያዎችን እና 📦 ልዩ ልዩ ንብረቶችን ያለ ምንም ደላላ፣ በቀጥታ ከሻጩ ጋር በመገናኘት በታማኝነት የሚገበያዩበት አስተማማኝ መድረክ ነው! 🛒 ገዢ ከሆኑ፦ ምርጥ ዕቃዎችን በቅናሽ ዋጋ ሳይቀደሙ ለማግኘት ቻናሉን በንቃት ይከታተሉ! 💰 ሻጭ ከሆኑ፦ የሚሸጡትን ዕቃ ፎቶ፣ ሙሉ መረጃና ዋጋ በ @ContactHalalGebeya በኩል ይላኩልን፣ ያለምንም ደላላ እራስዎ ይሸጣሉ! = ቻናሉን ለመቀላቀል፦ t.me/HalalGebeyaOfficial t.me/HalalGebeyaOfficial

ማግባት አስባችሁ ያልተሳካላችሁ ወንድሞች አላህዬ ይክሳችሁዋል ኢንሻ አላህ❤😌 👳 🧕🧕🧕🧕

በውብ ጫማዎች ውስጥ ስንት የተቀደዱና የቆሸሹ ካልሲዎች ተደብቀው እንደሚኖሩ ሁሉ፣ በእኛም የውጭ ገጽታ ውስጥ ብዙ ጉድለቶች አሉ። አላህ በራህመቱ ይሸፍነን።

ዩኑስ አለይሂ ሰላምን ከአሳ ነባሪ ሆድ ያወጣህ ጌታ ሆይ እኛንም  ሃጃችንን አውጣልን🤲

ያ አላህ! የልቧን ስብራት የምታውቅላት አንተ ብቻ ነህና በእዝነትህ ጠግናት። የትላንት ትዝታና የሰዎች ፍርድ የከበዳትን እህቴን፣ በትዝታ ፋንታ በሰኪና፤ በሀዘን ፋንታ በደስታ ተካላት። ያ ጀባር! ስ
ያ አላህ! የልቧን ስብራት የምታውቅላት አንተ ብቻ ነህና በእዝነትህ ጠግናት። የትላንት ትዝታና የሰዎች ፍርድ የከበዳትን እህቴን፣ በትዝታ ፋንታ በሰኪና፤ በሀዘን ፋንታ በደስታ ተካላት። ያ ጀባር! ስብራቷን የሚጠግንላት፣ ለትላንት ሕመሟ ካሳ የሚሆናት፣ በአካሏ ሳይሆን በነፍሷ ንፅህና የሚወዳት ጨዋ የትዳር አጋርን ስጣት። ካልጠበቀችው አቅጣጫ ደስታን አዝንብላት።

ወላሂ የተወረወረብን ቃል እኮ  አይደለም ያሳመመን..... ከማን እንደተወረወረብን ስናይ ነው።💔

Repost from Huda Wave
ፈጥኖ ማን ይመልስ! ጥያቄ፦ ሙዚቃ መዝፈንም ይሁን ማዳመጥ ሐራም ነዉ። ↗️ ቻናል ለማሳደግ 🕊ቻናል ለመቀላቀል  

ማን ይሆን ደራሹ ላክሱም ወድሞቼ ዋ ኢስላማህ ሲሉ ዝም አልኩኝ ሠምቼ ዝም አልን አደል በቃ ጮኸን ለሳምታት አክሱም ላለዉ ለሙስሊሙ ኡመት መስጅድ ተከልክለዉ ጮህን ለሣምታት ሂጃብም ታገዱ ጮህን ለሳምታት ታዳ ምን ያደርጋል ወኒ አልባ ነዉ ጩኸት አወ ዛሬ ደግሞ አዛንም ታገደ አወ ዛሬ ደግሞ ሰዉ መግደል ተፈቅዶ ሶላትግን ታገደ አክሱም ላይ ብዙ አለ ምኑን ልገራችሁ ሶላት አግዳችሁ መጠጥ ፈቅዳችሁ ምን መባረክ አለ ይባስ እረክሳችሁ ዋ ኢስላማህ ሲሉ ሠምተን በጆሯችን ፎሎዉ መሠብሰቢያ ሶስት ቀናትን ጮህን አሁንም አልቆመም አክሱም ላይ ጭቆና እስከመቸ ድረስ መሥገድ በልመና ፈጣሪን ለማምለክ ፍጡርን መለመን እስከመቸ ድረስ ከመሥጅድ ታቅበን ዋ  ኢስላማህ አሉ የኢትዩፂያ እህቶች ወንዱ ግን ዝም አለ እህቴም አዘነች በካፊሮች ሴራ ትምህርቷንም ተወች ሂጃብና ኒቃብ ዉበቴ ነዉ አለች አክሱም ላይ አባቴ ዋ ኢሥላማህ ይላል አክሱም ላይ ወንድሜ ዋ ኢስላማህ ይላል ሰሚ የለዉ መላሽ ድምጻቸዉ ታፍኗል ሠሚ የለዉ መላሽ ድምጻቸዉ ታፍኗል

🔖  ዛሬ ምሽት 3:00 እንዳያመልጥዎ! ሳምንታዊ የጥያቄና መልስ ውድድር ዛሬ ምሽት 3:00 ላይ ይቀጥላል። ✅ ይሳተፉ፣ ይማሩ፣ እውቀትዎን ይፈትሹ! ለመቀላቀል እና ለመሳተፍ ከታች ይጫኑ  👇 👉 t.me/FKR_ESKE_JENET

🌺ነቢያችን የእኔ ስም ተነሥቶ{ﷺ} ሰለዋት የማያወርድ ሰው__ብለዋል‼️

﴿إِنَّ اللهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا﴾ «اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ»

🔆ቁርአን ከቃኢዳ ጀምሮ እንዲሁም አጫጭር 👉ኪታቦች መቅራት የምትፈልጉ ☑️በቴሌግራም ቀጥታ (live) እና ☑️በኢሞ በቀጥታ (live) በተጅዊድ ከፈተና  ጋር መቅራት የምትፈልጉ በዚህ አናግሩን 👇👇      👉@Umu_asiya65          👆በዚህ ኑ