ሪሳለቱል ሂጃብمعرفة الحجاب☀️
Open in Telegram
ስለ ሂጃብ እና መስፈርቶቹ ማወቅ ያለብን አስተማሪ ትምህርቶች የምንለቅበት ቻናል ነው ሀሳብ እና አስተያየት ካላቹ 👇 @Risaletulhijab_bot ኒቃቤን ስወዳት Join and Share 👇 @Risaletulhijab
Show more8 239
Subscribers
-724 hours
-497 days
-14830 days
Posts Archive
ምድር የሰማያት ያለማት ፈጣሪ
አዛኝ ለባሮቹ ሀጥያትን ማሃሪ🥹
ሀያል አሸናፊ ከጉድለት የጠራ
ያሻውን በቃሉ ኩን ብሎ ሚሰራ
ሀጃዎቻችንን በሙሉ ኩን በለን ይሁንልን 🤲
በዱአቹ አስታውሱኝ ሁቦቼዬ😊
🌼 (ከቁርአን ጋር መኖር)
ከቁርአን ጋር አብሮ የኖረ ሰው ብቻ የሚቀምሰው ልዩ የሆነ የልብ መረጋጋት እና ዘላቂ ሰላም አለ!
🌱 የጀነት ሰዎች በጀነት ውስጥ:
«ሀዘንን ከእኛ ላይ ያራቀልን አላህ ምስጋና ይገባው» (ፋጢር: 34)
ማለታቸው እኮ በዱንያ ሳሉ ከቁርአን ጋር የነበራቸውን ጥብቅ ቁርኝት ያሳያል። የዚሁኑ አንቀጽ (አያህ) መጀመሪያ ላይ አላህ እንዲህ ይላል፦
(እነዚያ የአላህን መጽሐፍ የሚያነቡ፣ ሶላትንም ደንቡን ጠብቀው የሰገዱ፣ ከሰጠናቸውም ሲሳይ በምስጢርም ሆነ በግልጽ የለገሱ…)
እኛንም ከቁርአን ሰዎች ያድርገን! 🤲
Repost from N/a
💫በአይነቱ ለየት ያለ አዲስ ሁሉንም በአንድ ላይ የያዘ ኢስላማዊ ቻናል ይፈልጋሉ⁉️እንግዲያውስ ብዙዎች የመሰከሩለትን ኢስላሚክ ቻናል እነሆ ይዘንላቹ ቀርበናል ⭐️🌛
Free promoter @smile_waverbot
Repost from Faiz Digital Store
ተሳተፉ ቀላል ጥያቄ ነው! •┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•➲➢ ቁርአን የማን ቃል ነዉ ?? 🏷 እስላማዊ ትላልቅ ቻናል ለመግዛት ያናግሩን በርካሽ ዋጋ @Abu_Nueym
“ሕይወት ሁልጊዜ የምንፈልገውን አትሰጠንም፤ ነገር ግን የሚያስፈልገንን ትምህርት ትሰጠናለች።”
@tezkiretu_bint_baba
"ስማ ሁሌ እኔነኝ የምመጣው አንድ ቀን ግን አንተም ትመጣለሀ....ያ ቀን የምር ሁሌም ይናፍቀኛል....አንተስ አይናፍቅህም ሁሌ በቃ እኔ እለፈልፋለው እርሶ ዝምታ ነው መልሶት ለማንኛውም ይሁንልህ..
🧕አይመን የት ሄድክ አለች ፊትለፊቱ ቁጭ ብላ የምታወራው የቀይ ዳማ ቆንጂዬዋ ዩምና 🧔ኧረ አለው አለ እንደማፍር ብሎ የያዘውን ሲጋራ ወደ አፉ እየማገ በቃ ልሂድ ብዙ ቆየው
'ደግሞ ለዛሬ እስካሁን ያጬስከው ይበቃሀል አይቶ ዝም አላት ዝምታው ሲበዛባት ሄድኩኝ በቃ ብላው ሄደች
""""""“""""""""""""""""""
ቤት ስትደርስ
Free promoter👉 @smile_waverbot
Repost from Faiz Digital Store
🚨 ለቻነል ባለቤቶች በሙሉ 🚨
➲➢ ቻናላቺሁን ባጭር ግዜ ዉስጥ ማሳደግ የምትፈልጉ ብቻ አናግሩኝ
🏷 1k+ subscribers
🏷 2k+ subscribers
🏷 4k+ subscribers
🏷 6k+ subscribers
🏷 10k+ subscribers
መሆን አለበት 🔈
https://t.me/addlist/ft3gR9Wn-UwxYzE0
ከ1000 ጀምሮ እንቀበላለን ℹ️
ፍጠኑ ስራ ጀምረናል
📥 @Abu_Nueym
ስለ ዕድሜያችን በምን ላይ እንዳጠፋነው ስንጠየቅ…?!
መልሳችን፦ "በቁርኣን ገጾች መካከል" የሚል እንዲሆንልን እንመኛለን።
ጌታዬ ሆይ! ከቁርኣን እውነተኛ ባለቤቶች አድርገን።🤲
Repost from N/a
ለወንዶች ብቻ ነው ወንዶችዬ ኑ ኑ 👀
ሴቶች በፍፁም❌ እንዳትነኩት ‼️
≼ 👇👇👇 ≽
📣https://t.me/+T6trGHeIBDBjYzA0
📣https://t.me/+T6trGHeIBDBjYzA0
Repost from N/a
አሰላሙ አለይኩም 🖤
ለሙስሊም ወንድም እና እህቶቼ አንድ ጠቃሚ ቻናል ይዤላቹ ቀርቤያለው 💯
ሙስሊም የሆነ እንዳያልፈው ተቀላቀሉ 📌
😀https://t.me/+6702HvUaWX8xOTJk
😀https://t.me/+6702HvUaWX8xOTJk
Repost from Faiz Digital Store
👉እስላማዊ Content ያላቺሁ የቻናል ባለቤቶች ቻናላቺሁን በነፃ ላሳድግላቺሁ ነዉ የቀረው ትንሽ ሰው ነዉ መግባት የምትፈልጉ ቶሎ አናግሩኝ
🚀
𝙉𝙪𝙧 ᴾʳᵒᵐᵒᵗⁱᵒⁿ🚀 👉 1k+ subscribers 👉 10k+ subscribers 👉 15k+ subscribers 👉 20k+ subscribers 👉 50k+ subscribers 👉 100k+ subscribers "🙅♂️ ከ1000 በታች ያላቹ እንዳትመጡ 👆 በቀን አንዴ ብቻ ስለሚለቀቅ ቻናላቺሁ ምንም አይጎዳም
Repost from N/a
🌿ከሚከተሉት መካከል የአላህ ቃል (ንግግር) የሆነዉ የቱ ነዉ ??
ተሳተፉ ቀላል ጥያቄ ነው!
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
© Free promoter ⚡️@smile_Waverbot
🪴 Quiz 🌿
➩ ፈጣሪያችን ክብሩ ከፍ ያለው ጌታ አላህ በየለሊቱ የለሊቱ አንድ ሶስተኛ ⅓ ሲቀር ወደ ቅርቢቱ ሠማይ ይወርዳል ።
Free promoter :- @Suna_waver
🔆ቁርአን ከቃኢዳ ጀምሮ መቅራት የምትፈልጉ
☑️በቴሌግራም ቀጥታ (live) እና
☑️በኢሞ በቀጥታ (live) በተጅዊድ ከፈተና ጋር መቅራት የምትፈልጉ
በዚህ አናግሩን 👇👇
👉@Umu_asiya65
👆በዚህ ኑ
ከምንም በላይ ለሰው ከባድ ተስፋ አትስጡ ..ቃል ያድናል..ቃል ይሰብራል.. ላትኖሩ አለሁ አትበሉ ግዴታ አይደለም አታስመስሉ✍️
Repost from Faiz Digital Store
⛄️ለክረምት የሚነበቡ ምርጥ ኢስላሚክ ታሪክ ትፈልጋላችሁ⁉️
➦ ታሪክ
➦ ቁርአን
➦ ሐዲስ
➦ አጫጭር ምክሮች
👇🏽ከስር ያለዉን ነክተው መቀላቀል ብቻ ፍጠኑ እንዳያመልጣቺሁ 👇🏽
