ሪሳለቱል ሂጃብمعرفة الحجاب☀️
Open in Telegram
ስለ ሂጃብ እና መስፈርቶቹ ማወቅ ያለብን አስተማሪ ትምህርቶች የምንለቅበት ቻናል ነው ሀሳብ እና አስተያየት ካላቹ 👇 @Risaletulhijab_bot ኒቃቤን ስወዳት Join and Share 👇 @Risaletulhijab
Show more8 239
Subscribers
-724 hours
-497 days
-14830 days
Posts Archive
ኢላሂ!
~ ባንተ ታውቀን ባንተ ከሚያምፁት አታድርገን፣ለሰው ጠቁመን ተቃራኒውን ከሚጓዙ አታድርገን፣ በአፍ ቀርበውህ በተግባር ከሚርቁህ አታድርገን፣ በምላስ ከሚያመልኩህ በልቦና ከሚሸሹህ አታድርገን፣አለባበሣችንን እንዳሳመርክ ዉስጣችንን አሳምርልን!
እውቀትዎን ይፈትሹ! 🕌
"እውቀት ብርሃን ነው!" ዲንዎን እየተዝናኑ የሚማሩበትና እውቀትዎን የሚለኩበት ብቸኛ ቦታ!
❓ አስተማሪ ጥያቄዎች
✅ አስተማማኝ መልሶች
🏆 አሳታፊ ውድድሮች
አሁኑኑ ይቀላቀሉን፤ እውቀትዎን ያሳድጉ! 👇
"ስማ ሁሌ እኔነኝ የምመጣው አንድ ቀን ግን አንተም ትመጣለሀ....ያ ቀን የምር ሁሌም ይናፍቀኛል....አንተስ አይናፍቅህም ሁሌ በቃ እኔ እለፈልፋለው እርሶ ዝምታ ነው መልሶት ለማንኛውም ይሁንልህ..
🧕አይመን የት ሄድክ አለች ፊትለፊቱ ቁጭ ብላ የምታወራው የቀይ ዳማ ቆንጂዬዋ ዩምና 🧔ኧረ አለው አለ እንደማፍር ብሎ የያዘውን ሲጋራ ወደ አፉ እየማገ በቃ ልሂድ ብዙ ቆየው
'ደግሞ ለዛሬ እስካሁን ያጬስከው ይበቃሀል አይቶ ዝም አላት ዝምታው ሲበዛባት ሄድኩኝ በቃ ብላው ሄደች
""""""“""""""""""""""""""
ቤት ስትደርስ
Free promoter👉 @smile_waverbot
Repost from N/a
📞 በቴሌግራም ገብተህ ከታች ያለውን ፅሁፍ ጠቅ አድርግ።
┏━━━━━━━━━━━━━━┓
🔔የስኬት መንገድ 😏
┗━━━━━━━━━━━━━━┛
┏━━━━━━━━━━━━━━┓
🔔 የህይወት ስኬት 💡
┗━━━━━━━━━━━━━━┛
┏━━━━━━━━━━━━━━┓
🔔 ጥያቄዎች እና መልሶች 💫
┗━━━━━━━━━━━━━━┛
┏━━━━━━━━━━━━━━┓
🔔 ቆንጆ ታሪክ 💫
┗━━━━━━━━━━━━━━┛
┏━━━━━━━━━━━━━━┓
🔔 ወቅታዊ ዜና 🇵🇸
┗━━━━━━━━━━━━━━┛
┏━━━━━━━━━━━━━━┓
😀 ኢስላማዊ ሀይማኖት🤲
┗━━━━━━━━━━━━━━┛
┏━━━━━━━━━━━━━━┓
😀 የሙስሊሞች ታሪክ🌛
┗━━━━━━━━━━━━━━┛
┏━━━━━━━━━━━━━━┓
😀 የሰሃቦች ታሪክ 💫
┗━━━━━━━━━━━━━━┛
┏━━━━━━━━━━━━━━┓
😀 የነብዩ (ሶ.ዐ.ወ) ታሪክ😀
┗━━━━━━━━━━━━━━┛
┏━━━━━━━━━━━━━━┓
😀 ሀዲስ እና ቁርኣን 🔖
┗━━━━━━━━━━━━━━┛
███▓▒►ይቀላቀሉ ►▒▓███
███▓▒►ይቀላቀሉ ►▒▓███
███▓▒►ይቀላቀሉ ►▒▓███
███▓▒►ይቀላቀሉ ►▒▓███
███▓▒►ይቀላቀሉ ►▒▓███
Free promoter 😁 @smile_waverbot
ባል ሁኖ ጓደኛ
የሆነ አባት ወንድም
ቀልብሽ ከቀልቡ ላይ ኮኮቡ እሚገጥም
ፅዳሉ ያማረ
ላዩም ኑር ውስጡም ኑር
ከርዝቁም የሰፋ እጁን የማይቋጥር
አመለ ሸጋውን የድን አርበኛ
እንባሽን አብሶ ላይን የሚጠብቅ የሳቅ ዘበኛ
ስትጠሪው ግዜ ለበይክ እመቤቴ
አንቺም የምትይው ሞገሴ ኩራቴ
እሱን ስታገኚ የደስታን ጥፍጥና የምሽምችበት
ኡማው እሚመሩ ጀግና ልጆችን የምታፈሪበት
እጆቹን ይዘሽ በሀላል ጎደና የምትሻገሪበት
እስከ ሂወት ፍፃሜ ቀድርሽ ከቀድሩ የተከተበበት
ከአንቺ ሌላ እንስት
እንኳንስ በልቡ አይኑላይ በድገት የማታርፍ ተስቷት
አንቺ ብቻ ማሩ ሰፍራው የማትሻር ንግስት
ረድቶ ሚረዳሽ ሁሉን ሁን ስትይው መረሀባ እሚልሽ
ጌታዬዋ ለአንቺ አመለ ሸጋውን የብረት መዝጊውን
አላህ ይወፍቅሽ🥰
Repost from N/a
የነብዩላህ ሹአይብ አለይሂ ሰላም ታሪክ ማንበብ ትፈልጋላቹ? አዎ ከሆነ join በሉ
🤲 ወላሂ እውነተኛ ማስታወቂያ ነው ኑ ❣️
Repost from N/a
🌿 አላህ (ሱ.ወ) ከሁሉም ነገር አስቀድሞ የፈጠረው ነገር ምንድነው?
ተሳተፉ ቀላል ጥያቄ ነው!
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
© Free promoter ⚡️@smile_Waverbot
Repost from Faiz Digital Store
🚨አዲስ ቻሌንጅ ለቻነል ባለቤቶች በሙሉ 🚨
➲➢ ቻናላቺሁን ባጭር ግዜ ዉስጥ ማሳደግ የምትፈልጉ ብቻ አናግሩኝ
🏷 1k+ subscribers
🏷 2k+ subscribers
🏷 4k+ subscribers
🏷 6k+ subscribers
🏷 10k+ subscribers
ከ1000 ጀምሮ እንቀበላለን ℹ️
ቻናል በነፃ ለመሳደግ ያናግሩን ፍጠኑ
Repost from N/a
🧕ለሴቶች ብቻ ነው ሴቶችዬ ኑ ኑ 👀
👨🦳 ወንዶች በፍፁም 😀እንዳትነኩት ‼️
≼👇👇👇≽
📣https://t.me/+6702HvUaWX8xOTJk
📣https://t.me/+6702HvUaWX8xOTJk
Repost from N/a
የነብዩላህ ሹአይብ አለይሂ ሰላም ታሪክ ማንበብ ትፈልጋላቹ? አዎ ከሆነ join በሉ
🤲 ወላሂ እውነተኛ ማስታወቂያ ነው ኑ ❣️
Repost from N/a
🌿የማታ እና የቀን መላእክት የሚሰበሰቡበት ሰላት የትኛው ነው?
ተሳተፉ ቀላል ጥያቄ ነው!
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
© Free promoter ⚡️@smile_Waverbot
Repost from Faiz Digital Store
🤩🤩 መልካም ዕድል የቻናል ባለቤቶች ቶሎ በሉ Wave መግባት የምትፈልጉ እስላማዊ ቻናል ብቻ
👉 1k+ subscribers
👉 10k+ subscribers
👉 15k+ subscribers
👉 20k+ subscribers
👉 50k+ subscribers
👉 100k+ subscribers
"⚠️ ከ1000 በታች ያላቹ እንዳትመጡ🚫
⚡️ የእስላማዊ ትላልቅ ቻናል መግዛት የምትፈልጉ አሁኑኑ አናግሩን 💵
👉 5k subscribers 3000 birr
👉6k subscribers 3500 birr
👉7k subscribers 4000 birr
👉8k subscribers 4500 birr
👉9k subscribers 5000 birr
👉10k subscribers 6000 birr
🫰መግዛት የሚፈልግ ብቻ ያናግረን 💰
Repost from ነበእ የቂርአት ሴንተር
ለዐረብ ሀገር ወንድምና እህቶች
~
① ከሁሉም በፊት ለዲናችሁ ቅድሚያ ስጡ። ከተውሒድ ጀምራችሁ ግንዛቤያችሁን በተለያዩ መንገዶች አስፉ። ለአላህ ምስጋና ይግባውና በዚህ በኩል ብዙ ወንድሞችና እህቶች ዘንድ ጥሩ ተነሳሽነት ይታያል።
② ለአሰሪዎቻችሁ ታማኞች ሁኑ። የሰው ሀላፊነት እስከተቀበላችሁ ድረስ አላህን ፈርታችሁ ሀላፊነታችሁን ባግባቡ ተወጡ። በሰዐትም፣ በስራም፣ በገንዘብም፣ በክብርም፣ በልጆችም የምትታመኑ ሁኑ። አማናን መወጣት ትልቅ ሃላፊነት ነው።
③ በተቻላችሁ ከአላስፈላጊ የወንድና የሴት ቅልቅል ተጠንቀቁ። በጋራ የኪራይ ቤቶች ሊፈፀሙ ከሚችሉ አደጋዎች እራሳችሁን ጠብቁ።
④ እርስ በርስ ተዛዘኑ። ስራ ለሌለው ስራ በመፈለግ፣ ለተቸገረው በብድር ወይም እራስን በማይጎዳ መዋጮ ተጋገዙ።
⑤ ከወንጀለኞች ራቁ። ዐረብ ሀገር በርካታ ኢትዮጵያውያን በወንጀል ስራ ላይ መሰማራታቸው የሚታወቅ ነው። በነሱ ሳቢያ ኢትዮጵያውያን ባጠቃላይ በተደጋጋሚ ስማቸው ይጠፋል። የሚገርመው ብዙ ለነዚህ ወንጀለኞች ሽፋን የሚሰጡ ኢትዮጵያውያን መኖራቸው ነው። በነሱ ጥፋት አብራችሁ እንዳትጎዱ ተጠንቀቁ። እንዲያውም ለሌላ የሚተርፍ የተረጋገጠ ወንጀል ካያችሁ ለሚመለከተው አካል ጠቁሙ። ይሄ ለዲናችሁም ለገፅታችሁም ዋጋ አለው።
⑥ ቤተሰቦቻችሁን አትርሱ። ወላጅ ወላጅ ስለሆነ ብቻ ከባድ ሐቅ እንዳለው እሙን ነው። ከዚያም ባለፈ ስንት ፍዳቸውን አይተው አሳድገዋል። ዐረብ ሀገር ትሄዱ ዘንድ የተቸገሩላችሁም ብዙ ናቸው። እነዚህን ታሳቢ በማድረግ ወላጆቻችሁን አትርሱ። በዚያ ላይ አንዳንዶቻችሁ ወደ ወላጆቻችሁ ልጅ የላካችሁ ትኖራላችሁ። በዚህን ጊዜ ሐቁ ድርብርብ ነውና ኣኺራችሁን እንዳታጨልሙ ተጠንቀቁ።
⑦ እራሳችሁን አትርሱ። የወጣችሁት እንጀራ ፍለጋ ነው። ከፋም ደላ የሰው ሀገር የሰው ነው። ህልማችሁ ቋጥሮ ወደ ሀገር ለመመለስ እንጂ በልቶ ለመውዛት፣ ለብሶ ለመድመቅ አይደለም። ለዚህ ደግሞ ብልጥ መሆን ያስፈልጋል። መስራቱን ቻሉበት። መያዙንም ቻሉበት። ወጭ ቀንሱ። ለቤተሰብ ስትልኩም አቅማችሁንም፣ ኑሯቸውንም፣ ሁኔታቸውንም እያገናዘባችሁ ይሁን። ለጎረምሳ ጫት መቃሚያና መንሸራሸሪያ አትላኩ። በዚህ ወንድሞቻችሁን ታበላሻላችሁ እንጂ አትጠቅሟቸውም። ገንዘባችሁንም አጥታችሁ ወንጀለኛም ትሆናላችሁ። ባጭሩ የምትሰሩትን ገንዘብ ቁም ነገር ላይ ለማዋል ተጣጣሩ። ባዶ እጃችሁን ላለመግባት በተቻላችሁ ተጠንቀቁ። ችግር መጥፎ ነው። ቤተሰብ እንኳን እንዲገፋችሁ ያደርጋል። አገራችን ለባዶ እጅ ቀርቶ ለያዘም እየከበደ ነው።
⑧ እቅድ ይኑራችሁ። ለቆይታችሁ ገደብ አስቀምጡለት። በግምት አትኑሩ። ሁለት አመት ሰራርቼ አገሬ እገባለሁ ብለው ሃያ አመት የኖሩ አሉ። ከአላማ ካልተወጣ ክፋት አልነበረውም። እየባከኑ ሲሆን ግን ያሳዝናል። "ምን ይዤ ልግባ?" እያሉ እየተብከነከኑ መኖር ይጎዳል። ስለዚህ ገደብ ያለው እቅድ ይኑራችሁ። ለእቅዳችሁም በትጋት አስቡ፣ በትጋት ስሩ። መገናኘታችሁ እቅዳችሁን የሚያሰናክል፣ ለትርጉም የለሽ ወጭ የሚዳርግ ከሆነ ተራራቁ።
⑨ ሴቶች ሆይ! መንገደኛ አታግቡ። እስኪ አሁን ሂንዲ፣ ፓኪስታኒ፣ ባንጋሊ ማግባት ምን ይባላል? እንዲህ አይነቱ ትዳር ዘላቂ የመሆን እድሉ እጅግ የጠበበ ነው። ልጅ ከመጣም ከነ ጭራሹ አባቱ ጋር አይኖርም። ስለዚህ ለራስም ለልጅም ፈተና ነው።
(10) ለኸይር ስራ እጃችሁን ስትዘረጉ ጥንቁቅ ሁኑ። ኸይር አትስሩ አይባልም። ግን በትክክል ለታለመለት ግብ የሚደርስ መሆኑን ቢያንስ ሚዛን የሚደፋ ግምት ያዙ።
(11) ለትዳር ክብር ይኑራችሁ። ትዳርን መስፈርት በማያሟላ በተጨመላለቀ መልኩ ሳይሆን በሥርዓት ፈፅሙ። አትበዳደሉ። ኣኺራችሁን በማይጎዳ መልኩ በስርኣት ኑሩ። ለጋብቻ የተጋነነ ወጭ አታውጡ። ከሰሞንኛ ሆይሆይታ ይልቅ ለዘላቂው ትዳራችሁ ቅድሚያ ስጡ። መለያየት ግድ ካለም ባግባቡ ይሁን።
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/yehak_mnged
https://t.me/yehak_mnged
