en
Feedback
ሪሳለቱል ሂጃብمعرفة الحجاب☀️

ሪሳለቱል ሂጃብمعرفة الحجاب☀️

Open in Telegram

ስለ ሂጃብ እና መስፈርቶቹ ማወቅ ያለብን አስተማሪ ትምህርቶች የምንለቅበት ቻናል ነው ሀሳብ እና አስተያየት ካላቹ 👇 @Risaletulhijab_bot ኒቃቤን ስወዳት Join and Share 👇 @Risaletulhijab

Show more
8 239
Subscribers
-724 hours
-497 days
-14830 days
Posts Archive
Repost from Faiz Digital Store
📚ኪታብ በነፃ መማር የሚፈልግ ብቻ 🎊 በዚሁ ቴሌግራም በኦንላይን ያለ ክፍያ ማስተማር ተጀመረ 🌛 ቦታ ሳይሞላ ፍጠኑ
📚ኪታብ በነፃ መማር የሚፈልግ ብቻ 🎊 በዚሁ ቴሌግራም በኦንላይን ያለ ክፍያ ማስተማር ተጀመረ 🌛 ቦታ ሳይሞላ ፍጠኑ

Repost from Faiz Digital Store
ፈጥኖ የመለስ ምርጥ ቻናል ይሸለማል ሙስሊሞች ናቺሁ ?

ማንም ሰው አላህ የጻፈለትን ሪዝቅ ሙሉ በሙሉ ሳይጨርስ አይሞትም፣ አንተ ሰበቡን አድርግ እንጂ ሰጪው አላህ መሆኑን አትዘንጋ። ጉዳይህን በሙሉ ለእሱ ስጥ፤ እሱ ልመናህን ሰሚ፣ ፍላጎትህንም አዋቂ ነውና። ​ልብህን ከጭንቀት አሳርፋት፤ ወፎችን የሚያበላው ጌታ አንተንም አይጥልህም🙌 ✍🏽بنت أبي

Repost from N/a
🎈ለሙስሊሞች ስንት በዓል አላቸው Free promoter🔒@Smile_waverbot

Repost from Faiz Digital Store
➲➢ ኢስላማዊ የቴሌግራም ቻነሎች መግዛት ይፈልጋሉ ? አስቾካይ 1 ቻናል ብቻ ነዉ ያለን 🏷 3.6k subscribers 👆በርካሽ መግዛት የፈለግ ብቻ ያናግረኝ

Repost from Faiz Digital Store
ጥያቄ 🫴 ከአሱር ሶላት ቡሀላ ሱናህ ሶላት አለ ዋይስ የለም ❓ ❗️ፈጥኖ የመልስ ምርጥ ቻናል ይሸለማል

🌙 የሌሊት መልእክት ውድ እህቶቼና ወንድሞቼ፣ ይህ የሌሊት ጊዜ ከአላህ ጋር በዱዓ፣ በእስቲግፋር እና በዚክር የምንቀርብበት ውድ ጊዜ ነው። ሰዎች በእንቅልፍ ሳሉ፣ አንድ ሁለት ረከዓ ቆመን ለራሳችን፣ ለወላጆቻችን፣ ለቤተሰባችን እና ለመላው የሙስሊም ኡማ ዱዓ እናድርግ። አላህ የልባችንን ጭንቀት ያስወግድ፣ ኃጢአታችንን ይማር፣ በሃላል ሪዝቅ ይለግሰን፣ በኢማንም ያጽናን። اللهم اغفر لنا وارحمنا وثبت قلوبنا على دينك، واجعلنا من عبادك الصالحين. آمين.
@tezkiretu_bint_baba

Repost from N/a
አሰላሙ አለይኩም 🖤 ለሙስሊም ወንድም እና እህቶቼ አንድ ጠቃሚ ቻናል ይዤላቹ ቀርቤያለው 💯 ሙስሊም የሆነ እንዳያልፈው ተቀላቀሉ 📌 📣https://t.me/+J6Wix6gNmXo4OGU0 📣https://t.me/+J6Wix6gNmXo4OGU0

✍      ተረት የሚመስለው የታቢዒዩ እውነተኛ ታሪክ.....    የታሪኩ አስተላላፊ ዐብዱላህ ቢን ሙሐመድ እንዲህ ይተርከዋል፦     የድንበር ጥበቃ ስራ ላይ ሳለሁ ከዕለታት በአንዱ ቀን በግብፅ ድንበር በኩል ተራችን ሆነና ወደዝያ ሄድኩኝ። ወደ ባህር ዳርቻው ስደርስ ሜዳው ላይ አንዲት የድንኳን ጎጆ አየሁኝ። ጎጆዋ ውስጥ እጆቹና እግሮቹ የተቆረጡ፤ ማየትም መስማትም የሚቸግረው፤ ከአካሉ ምላሱን ብቻ ያልተያዘ  አንድ ሰው አለባት። ሰውየው ያቺ ድንኳን ውስጥ ብቻውን ተቀምጦ.......   " አላህ ሆይ! ከፈጠርካቸው በርካታ ፍጥረታት አስበልጠህ ላጎናፀፍከኝ በርካታ ፀጋህዎችህን ማወደስ የሚችል ምስጋና እንዳመሰግንህ ወፍቀኝ!!"  ሲል ሰማሁት። በውስጤ "ይህ ሰው ስለየትኛው ፀጋው እንደሚያመሰግንማ መጠየቅ አለብኝ" ብዬ ቀርቤው ሰላምታ አቀረብኩለት።   " አላህ ሆይ! ከፈጠርካቸው በርካታ ፍጥረታት አስበልጠህ ላጎናፀፍከኝ በርካታ ፀጋህዎችህን ማወደስ የሚችል ምስጋና እንዳመሰግንህ ወፍቀኝ"  "ስትል ሰምቼሃለሁ: ስለ የትኛው የተዋለለህ ውለታ ነው እንዲህ አብዝተህ የምታመሰግነው?? ከሌሎቹ አስበልጦ የሰጠህ ፀጋስ ምንድን ነው??" አልኩት።   "ጌታዬ ለእኔ ያደረገልኝን አትመለከትምን? ወላሂ! ከሰማይ እሳት ልኮ ብታቃጥለኝ፤ ተራራ ደርምሶብኝ ብታወድመኝ፤ ባህርን አዞ ብታሰምጠኝ፤ መሬትን አዞ ብትውጠኝ እንኳ ጌታዬ ለዋለልኝ ለዚች ምላሴ ውለታ ከምስጋና ሌላ ምጨምርለት አይኖረኝም!!"  አለኝ።    "እንደው ከመጣህ አይቀር ግን: እንደምታየኝ በዚህ ሁኔታ ውስጥ ነው ያለሁት፤ ለራሴ ምንም መጥቀምም ይሁን መጉዳት አልችልም። አንድ ሰላት ሲደርስ ውዱእ የሚያስደርገኝ፤ ሲርበኝ የሚያበላኝ፤ ሲጠማኝ የሚያጠጣኝ ልጄ አብሮኝ ነበር። ወጥቶ ሳይመለስ ከቀረ ሦሥት ቀናት ሆነውታል። እስኪ እሱን አፈላልገህ አምጣልኝ" አለኝ።   በአላህ ይሁንብኝ! አንድም ሰው አንድን ሰው ለመርዳት ተንቀሳቅሶ አጅር አያገኝም: የአንተ ዓይነቱ ለመርዳት የሚንቀሳቀስ ሰው የተሻለ አጅር ቢያገኝ እንጂ!! ብዬው ፍለጋ ሄድኩኝ።     ከእሱ ወጥቼ ብዙም ሳልጓዝ ያ... የጠቀሰልኝን ልጅ ቋጥኞች መሃል ወድቆ: ስጋው አውሬዎች ተቆራምተውት አገኘሁት።    አሁን በምን ዓይነት ሁኔታ ወደ ሰውየው ተመልሼ ይህንን መርዶ እንዴት እንደምነግረው ግራ ገባኝ። በሀሳብ ተውጬ በመመለስ ላይ ሳለሁ.... የነብዩላህ አዩብ ታሪክ እያወሳሁ ሰውየውን ማሳበር እንዳለብኝ ታወሰኝ   ስደርስ ሰላምታዬን አቀረብኩለት። ሰላምታውን መለሰልኝ። "ባልደረባዬ አይደለህምን?" አለኝ። "ነኝ" አልኩት። "እና ጉዳዬ ከምን ደረሰ?" አለኝ።   "አላህ ዘንድ ከአንተና ከነብዩ አዩብ ማን የተከበረ ይመስልሃል?" አልኩት"በእርግጥም ነብዩ አዩብ ነው" አለኝ።   "አላህ ምን እንዳደረገው ታውቃለህን? በልጆቹ: በቤተሰቦቹ: በንብረቱ ሁሉ እንደፈተነው ታውቃለህን?" አልኩት። "አዎን አውቃለሁ" አለኝ። "ታድያ ጌታው እንዴት ነው ያገኘው" አልኩት "ታጋሽና አመስጋኝ ሆኖ አግኝቶታል" አለኝ።     "በዚህም አላበቃለትም: ከዘመዶቹ ከወዳጆቹ ሁሉ ነጥሎ ብቸኛ እስከሚያደርገው ድረስ" አልኩት። "በእርግጥም አው" አለኝ። "እና ጌታው እንዴት ነበር ያገኘው?" አልኩት። "ታጋሽ እና አመስጋኝ ሆኖ አግኝቶታል!! አላህ ይዘንልህ ጉዳዩን አሳጥረህ ንገረኝ" አለኝ   "እንግዲያውስ... ያ እንድፈልግልህ የላከኝ ልጅህ ቋጥኞች መሃል ወድቆ ስጋውን አውሬዎች ተቆራምተውት አግኝቼዋለሁ። አላህ ምንዳህን ያተልቅልህ ሰብሩም ይወፍቅህ!!"  አልኩት።   "ከልጆቼ አንድም እሱን አምፆ በጀሀነም የሚቀጣ ያልፈጠረብኝ አላህ ሙሉ ምስጋና ይድረሰው!! ኢናሊላህ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን!!" አለ። በዝያው ቅፅበት ትንፋሹ ተናንቆት ሲቅ...ሲቅ  አለውና ላይመለስ አሸለበ!!    "ኢና ሊላህ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን" ካልኩኝ በኋላ የሰውየው ሁኔታ እኔም ላይ ከባድ ሙሲባ ሆነብኝ። ይህንን ሰው ትቼው ብሄድ ጀናዛው አውሬ ሊበላው ነው። አብሬው ብቆይ አልጠቅመው አልጎዳው፤ እንዲው ግራ ገብቶኝ በአንዲት ጨርቅ ሰውነቱን ሸፍኜለት ራስጌው ጋ ቁጭ ብዬ ማልቀስ ጀመርኩኝ።   በዚሁ መልኩ ተቀምጬ ሳለሁ ከየት እንደመጡ ሳላውቅ አራት ሰዎች ከበቡኝ። "ዐብደላህ ሆይ! ምን ሆነህ ነው?? ምን ገጥሞህ ነው??" አሉኝ። የሆነውን ሁሉ ዘረዘርኩላቸው። "እስኪ ፊቱን ክፈትልን ድንገት ካወቅነው" አሉኝ ከፈትኩላቸው።    ልክ ፊቱን ስከፍትላቸው.... ሁሉም ጀናዛው ላይ ተደፍተው ማልቀስ ጀመሩ። አንዱ ዓይኖቹ ይስማል፤ አንዱ እጁ ይስመዋል፤ "አላህ ዕርም ካደረጋቸው ነገሮች ተሰብራ የኖረች ዓይን: ሰዎች በተኙበት እየሰገደ ያደረ አካሉ....." እያሉ ይላቀሳሉ።   " እንደው አላህ ይዘንላችሁና ይህ ሰው ማን ነው??" አልኳቸው።   " ይህ እኮ.... የኢብኑ አባስ ባልደረባ : አላህንና መልእክተኛውን አብዝቶ ይወድ የነበረው; 👇            👉አቡ ቂላባ አል_ጁርሚ ነው!!"  አሉኝ።     አጥበን፤ እኛጋ በነበረ ልብስ ከፍነን፤ ሰግደንበት ቀበርነው። እነርሱም ወደ ሐጃቸው ሄዱ: እኔም ወደ ጥበቃዬ ሄድኩኝ። ምሽቱ በጨላለመ ጊዜ ለማረፍ ጋደም ባልኩበት ያንን ሰው በህልሜ አየሁት።    ከጀነት ጨፌዎች አንዱ ጨፌ ላይ ሆኖ፤ ከጀነት አልባሳት ለብሶ....... {سَلَٰمٌ عَلَيْكُم بِمَا صَبَرْتُمْ ۚ فَنِعْمَ عُقْبَى ٱلدَّارِ}   {"ሰላም በእናንተ ላይ ይሁን: (ይህ ምንዳ) በመታገሳችሁ ነው፡፡ የመጨረሻይቱም ሀገር ምንኛ ታምራለች" (ይሏቸዋል)፡፡} የሚለውን የቁርኣን አንቀጽ ሲቀራ ሰማሁት። "ያ.... ባልደረባዬ አይደለህምን?" አልኩት። "አዎ ራሱ ነኝ" አለኝ። "ይህንን እንዴት ሆነልህ?" አልኩት;......   "ለአንድ ባሪያ አላህ ዘንድ የተፃፈለት ደረጃ አለው። ያንን ደረጃ የሚገኘው ግን፦   በሙሲባ ሰዓት በሚደረግ ሰብር፤ በድሎት ሰዓት በሚደረግ ምስጋና እና በድብቅም ይሁን በግልፅ ለአላህ በሚኖር ፍራቻ ነው" አለኝ።   ታሪኩ በበርካታ የታሪክ መዛግብት ላይ በስፋት ተዘግቦ የሚገኝ ነው። የአቡ ቂላባ እዝያ ዳርቻ ላይ ተነጥሎ የመኖር ምክንያት በሌሎች ዘገባዎች ላይ እንደመጣው፦    አቡ ቂላባ በዘመኑ በስራ ከነበሩ ትላልቅ ዑለማዎች፤ ዙሃዶችና ዑባዶች ውስጥ ግንባር ቀደም ተጠቃሽ ነበር። ለየት ባለ መልኩ ስለ አሕካምና ስለ ሸሪዐ ህግ የበለጠ ዐዋቂ ነበር። ስለሆነም በዘመኑ የነበሩ መሪዎች በዳኝነት ሊሾሙት ሲፈልጉ እሱ ግን ሹመት ላይ ከመቀመጥ ይልቅ ተነጥሎ አላህን መገዛት መርጦ ወደ ሻም በድብቅ ተሰደደ። በመጨረሻም ባየነው መልኩ እዝያው ሞቶ እዝያው ተቀበረ። 🤲አላህ ማረፊያው የጀነት ጨፌ ያርግለት🤲 🤲ለእኛም ስራችን ቢያንስም ለእነርሱ ባለን ውዴታ ወደ እነርሱ አስጠግቶ በጀነት ያጎራብተን

🔆ቁርአን ከቃኢዳ ጀምሮ መቅራት የምትፈልጉ ☑️በቴሌግራም ቀጥታ (live) እና ☑️በኢሞ በቀጥታ (live) በተጅዊድ ከፈተና ጋር መቅራት የምትፈልጉ በዚህ አናግሩን 👇👇      👉@Umu_asiya65          👆በዚህ ኑ

Repost from N/a
የነብዩላህ ሹአይብ አለይሂ ሰላም ታሪክ ማንበብ ትፈልጋላቹ? አዎ ከሆነ join በሉ 🤲 ወላሂ እውነተኛ ማስታወቂያ ነው ኑ ❣️
የነብዩላህ ሹአይብ አለይሂ ሰላም ታሪክ ማንበብ ትፈልጋላቹ? አዎ ከሆነ join በሉ
🤲 ወላሂ እውነተኛ ማስታወቂያ ነው ኑ ❣️

Repost from Faiz Digital Store
🚨አዲስ ቻሌንጅ ለቻነል ባለቤቶች በሙሉ 🚨 ➲➢ ቻናላቺሁን ባጭር ግዜ ዉስጥ ማሳደግ የምትፈልጉ ብቻ አናግሩኝ 🏷  1k+ subscribers  🏷  2k+ subscribers  🏷  4k+ subscribers  🏷  6k+ subscribers  🏷  10k+ subscribers  ከ1000 ጀምሮ እንቀበላለን ℹ️ ቻናል በነፃ ለመሳደግ ያናግሩን ፍጠኑ

Repost from N/a
ጥያቄ ❸
ያለ አባት እና እናት የተፈጠሩት ነብይ ማናቸው Free promoter @smile_waverbot

Repost from Faiz Digital Store
ፈጥኖ የመለስ ምርጥ ቻናል ይሸለማል ሙስሊሞች ነን

Repost from N/a
ጥያቄ ❸
ያለ አባት እና እናት የተፈጠሩት ነብይ ማናቸው Free promoter @smile_waverbot

Repost from Faiz Digital Store
📚ኪታብ በነፃ ልናስተምራችሁ ነው🎊 በዚሁ ቴሌግራም በኦንላይን ያለ ክፍያ ማስተማር ተጀመረ 🌛 ቦታ ሳይሞላ ፍጠኑ
📚ኪታብ በነፃ ልናስተምራችሁ ነው🎊 በዚሁ ቴሌግራም በኦንላይን ያለ ክፍያ ማስተማር ተጀመረ 🌛 ቦታ ሳይሞላ ፍጠኑ

Repost from N/a
🧕ለሴቶች ብቻ ነው ሴቶችዬ ኑ ኑ👀‼️ 😑ወንዶች በፍፁም 🚫 እንዳትነኩት‼️        ≼👇👇👇📣https://t.me/+J6Wix6gNmXo4OGU0 📣https://t.me/+J6Wix6gNmXo4OGU0

Repost from N/a
ረሱላችን (ሰ.ዐ.ወ) ወደ አኼራ ከመሄዳቸው በፊት አደራ ያሏቸው ነገሮች ውስጥ የትኛው ነው ......⁉️
Free promoter @smile_waverbot

በአጠቃላይ በቁርዓን ዉስጥ ስንት ሱራዎች አሉ ❔