cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Dave ( ባለ በገና)🍎🍇🎸🪗

I looked, and rose up,Nehemiah 4:14 ☞በዚህ ቴሌግራም ቻናል የተለያዩ መሰናዶች ይቀርባሉ! ➩ #አዳዲስ_መዝሙሮች ➩ #ቆየት_ያሉ_ዝማሬዎች #መንፈሳዊ ስነ ፅሁፎች ➩ #Live_WORSHIP_እና_studio_live_worship ➩ #ቅዱሱ የእግዚአብሔር ቃል እና የተለያዩ ትምሕርት ነክ ዝግጅቶች ይቀርባሉ። ለሃሣብ እና አስተያየት ደግሞ @Dave_one_Bot አለላችሁ።

Show more
Advertising posts
1 127
Subscribers
No data24 hours
-177 days
+55130 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
Media files
1810Loading...
02
ብላቴናዉ ዘማሪ አላዛር ስንታየሁ original song hanna tekle 5 minutes 57 seconds, 5.6 MB, sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ @Heavenly_Grace_1 @Heavenly_Grace_1         👇JOIN OUR GROUP👇 @Dave_group_chat                 △Join us △ Title: ብላቴናዉ ዘማሪ አላዛር ስንታየሁ original song hanna tekle
1010Loading...
03
ሰላሜ ሆነሃል ዘማሪት ህሊና ዳዊት 🕐-7:46Min || 💾-7.6MB sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ @Heavenly_Grace_1 @Heavenly_Grace_1         👇JOIN OUR GROUP👇 @Dave_group_chat                 △Join us △ Title: ሰላሜ ሆነሃል || ህሊና ዳዊት
2261Loading...
04
የአስደናቂዋ ሴት ማስታወሻ እዉነተኛ ታሪክ! በDave ባለ በገና የተሰናዳ. ክፍል 26. ሁሉም በተቀመጡበት ሳሉ አንድ አባት ተነስተው ‹‹እስኪ ሁላችን ስለአንድርያና ለትንሽ ጊዜ እንፀልይ›› አሉ፡፡ ሁሉም ድምፅ አውጥተው መፀለይ ጀመሩ፡፡ አንድርያናም በሰማችው ነገር እየተደነቀች በእንባ ባህር ትዋኛለች፡፡ ‹‹ጌታ ሆይ አንድርያናን በነፍሳችን ቀይራት፣ እኛ ሞተን እስዋ ትዳንልን፣ ነፍስዋን በነፍሳችን ተካ›› በማለት ይፀልያሉ፡፡ መላው እስረኛው የአንድርያናን ክፋትና ኃይለኝነት እያሰበ ያለቅሳል። ፡ አንድርያና አንጀቷ ተንሰፈሰፈእንባዋ እንደ ጎርፍ ይፈሳል። ብድግ አለች ነገር ግን ማልቀስዋ በዝቶ መናገር አቃታት፡፡ እርስዋም እዚህ ሳይቤሪያ ከገባች አስራአምስት ዓመት ሆኗታል፡፡ አንድርያናም ‹‹ለጌታ በሆነ እንደ እናንተ ስሰቃይ እኔም በአንድ ቦታ የወጣቶች መረጃ ቢሮ አባል ነበርኩ፡፡›› በማለት ንግግርዋን ጀመረች በእምነት መከራ የከፈለችውን ትነግራቸው ጀመር የቀኝ ጡቷ መቆረጥ የደረቷ ስድስት አጥንት ተሰብሮ እንደ እንጨት ተገትሮ ከጡቷ ስር የሚወጣውን እያሳየች፤ በጀርባዋ ያለ የተቦደሰ ስጋ በታፋዋና በጉልበቷ አከባቢ ያለው የቁስል እባጭ ለማሳየት እየሞከረች ሳለች በዚያች ቅፅበት ያለችበትን አካባቢ እስከምትረሳ ፈፅሞ ተለዋወጠባት፡፡ በሳይቤሪያ ስላሳለፉት ታላቅ መከራ እየተነጋገሩ ሳለ አዲስነገር ተከሰተ በደቂቃዎች መሃል ማንነቷ ተለውጦ ያገኘችው አንድርያና የስጋ አይኗ ተለውጦ በመንፈስ ውስጥ ገባች፡፡ ሰማያዊ ቀለም የለበሰው ሰማይ (ሕዋ) መግለፅ በማይቻል ልዩ ቀለም ተውቦና ከዳር እስከ ዳር ከሰሜን እስከ ደቡብ ከምዕራብ እስከ ምስራቅ ተዘርግቶ ወለል ብሎ አየች፡፡ በዚህ ልዩና ህብረ ቀለሙ መግለፅ በማይቻል ጠፈር (ጋላክሲ) በማለዳ ፀሃይ በሰፊ ባህር ላይ ብርሃን ሲያርፍበት የሚያብረቀርቅ ብልጭ ድርግም የሚል ነገር እንደሚታየው ብልጭታ የሚመስል ነገርን ታያለች ያ ሲያብረቀርቅ ያየችው አረፋ መሰል ብርሃን ቀስ በቀስ እየሰፋ እየቀረበና እየተጠጋ መምጣት ጀመረ፡፡ በተገለጠው ራዕይ ውስጥ ቁጥር ስፍር የሌላቸው አዕላፋት መላዕክት ፀጉራቸው የተጠቀለለ ከአንገታቸው እምብዛም ያልወረደ ስስና የሚያብረቀርቅ ልብስ የለበሱ ዙሪያቸው የልዩ ብርሃን የተከበቡ ዓይኖቻቸው ነጫጭና ሽፋሽፍቶቻቸው ችፍግ ብሎ የበቀሉ ውብ መላዕክት ሲያሸበሽቡ ሲዘምሩ ተመለከተች፡፡ ክንፎቻቸው አንዱ የሌላውን ሳይነካ በስርዓት ተሰልፈው ይሰግዳሉ ሳያቋርጡ ያዜማሉ፡፡ አንድርያና በምታየው ራዕይ ውስጥ ሆና መናገር አቅቷት ዝም ብትልም ዓይኖቿ እንባን ማፍሰሳቸውን አላቆሙም ነበር፡፡ አጠገቧ የነበሩ በሳይቤሪያ እስር ቤት መከራ የደረሰባቸው ቅዱሳን በሰማችው ታሪክ አዝና የምታለቅስ መስሏቸው አንዳንዱ በእንባ ያግዛታል ገሚሱ ዝም ብሎ ይመለከታታል ወደ ሳይቤሪያ እንዴት ልትመጣ እንደቻለች ታሪኳን ለመስማት እየጓጉ፡፡ በዚህ ሁሉ መሃል በነዚያ እልፍ ጊዜ እልፍ ሺህ ጊዜ ሺህ በሆኑ መላዕክት መሃል ዘለግ ያለ ውበቱ ልዩ የሆነ ከዓይኑ የእሳት ነፀብራቅ የሚያቃጥል ንዳድ ይፈልቃል፣ በወገቡ ዙሪያ የወርቅ መታጠቂያን አጥልቋል፣ ከእግሩ ስር የሚፈልቀው የወርቅ እንቁ ፈሳሽ ወንዝ ይመስላል፤ ሲፈስ ትመለከተዋለች ወርዶ ወርዶ የት እንደሄደ ባታይም እሳት ሆኖ በእሳት መካከል ሲቀመጥ ታየዋለች፡፡ በዚህ መሃል ከዓይኑ በዙሪያው ከከበበው የብርሃን ነፀብራቅ ጨረር ወደ እያንዳንዳቸው እንደዘንግ እየተወረወረ ሲመጣ ትመለከታለች፡፡ ይህ የተገለጠው የጌቶቹ ጌታ የነገስታት ንጉስ የዓለማት ገዢና ፈጣሪ ተቆጣጣሪ ጌታ ኢየሱስ ያለመከልከል በእነዚያ ከአእላፋት መላዕክት መሃል ሲመላለስ ዙሪያውን በከበበው ሰማያዊ ዝማሬ እየታጀበ ከወዲህ ወዲያ ሲራመድ ታያለች፡፡ ውብ አይኖቹ በሳይቤሪያ ያሉትን ቅዱሳን እንደሚመለከቱ ያስተዋለችው አንድርያና በዚህ መሃል ነበር ልዑል ዓምላክ ጌታዋ ከእይታዋ የተሰወረባት፡፡ ብዙ ፈለገችው በዓይኗ ልታገኘው አልቻለችም፡፡ ‹ኦ ጌታዬ ምንኛ መልካም ነው! ውብ ነው! በእይታዬ መሃል ከነፍሴ ሰላምና ደስታ እረፍትና እፎይታ የተነሳ ያለኹበትን የመከራ ስፍራ አስረሳኝ፡፡ ስለ አንተ የተጎዳሁልህ መከራና ስቃይ የተቀበልኩልህ ጌታዬ ሆይ ወዴት ነህ?›› ብላ ድምፅዋን ጮክ አድርጋ ተጣራች፡፡ ያን ጊዜ ነበር አብረዋት የነበሩት ራዕይ እያየች እንደሆነ የተረዱት፡፡ እናም ‹‹ተዉዋት ዝም በልዋት ታሪኳን በኋላ ትነግረናለች አኹን ራዕይ እያየች ነው›› መባባል ጀመሩ በዚህ መሃል ከመላዕክት አንዱ በደረጃ እንደሚወርድ ዓይነት እየተራመደ ወደ አንድርያና በመምጣት አጠገቧ ቆሞ ‹‹ማንን ትፈልጊያለሽ?›› ብሎ ጠየቃት፡፡ ዓይኗን ከሰቀለችበት ሳትነቅል ‹‹ጌታዬ ሆይ ስለርሱ የተጎዳሁለትን ነፍሴ የወደደችውን የውስጤ ጥማት የሆነውን ኢየሱስ ወዴት ሄደብኝ? እሱን ብቻ ነው የምፈልገው!አለች ጮክ ብላ፡፡ እንባዋ ግድቡ እንደፈረሰበት ወንዝ በጉንጮቿ እየፈሰሰ በልቅሶ መለሰችለት፡፡ ክፍል 27 ይቀጥላል. ቻናላችንን ለመቀላቀል https://t.me/Heavenly_Grace_1 በምለዉ ልንክ በኩል ገብተው ጆይን ይበሉ። ለሃሳብ እና አስተያየት ደግሞ፣ @Dave_one_Bot የምለዉን ይጠቀሙ። ሼርም እንዳይረሳ!
2841Loading...
05
አንለያይም ዘማሪት በረከት መገርሳ|Live Worship ⌚️9:00 ደቂቃ | 💾 8.4 MB sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ @Heavenly_Grace_1 @Heavenly_Grace_1         👇JOIN OUR GROUP👇 @Dave_group_chat                 △Join us △ Title: አንለያይም ዘማሪት በረከት መገርሳ|Live Worship
3650Loading...
06
እንግዲህ እነዚህን የሚያህሉ ምስክሮች እንደ ደመና በዙሪያችን ካሉልን፥ እኛ ደግሞ ሸክምን ሁሉ ቶሎም የሚከበንን ኃጢአት አስወግደን፥ የእምነታችንንም ራስና ፈጻሚውን ኢየሱስን ተመልክተን፥ በፊታችን ያለውን ሩጫ በትዕግሥት እንሩጥ፤ እርሱ ነውርን ንቆ በፊቱም ስላለው ደስታ በመስቀል ታግሦ በእግዚአብሔር ዙፋን ቀኝ ተቀምጦአልና። ወደ ዕብራውያን 12:2
3620Loading...
07
እግዚአብሔር አለ| ዘማሪ ቢኒያም መላኩ|Live Worship watch ️11:30 ደቂቃ | floppy disk 10.7 MB sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ @Heavenly_Grace_1 @Heavenly_Grace_1                 △Join us △ Title: እግዚአብሔር አለ| ዘማሪ ቢኒያም መላኩ|Live Worship
3930Loading...
08
በመገኘትህ!! EBENEZER TAGESSE New Song Duration, 12 minutes and 31seconds, sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ @Heavenly_Grace_1 @Heavenly_Grace_1                 △Join us △ Title:በመገኘትህ!! EBENEZER TAGESSE New Song
3790Loading...
09
የአስደናቂዋ ሴት ማስታወሻ እዉነተኛ ታሪክ! በDave ባለ በገና የተሰናዳ. ክፍል 25. በዓለም የመጨረሻው ቦታ ሰሜናዊ ንፍቀ ክበብ፣ እልም ያለ በርሃ ሰው የማይኖርበት የበረዶ ስፍራ፣ ሳይቤሪያ ነው። ፡ ማንም በዚህ የግዞት ስፍራ ቢጣል ሮጦ ወይም ተጉዞ የትም አይደርስም፡፡ ሰፊ የበረዶ በረሃ ቀዝቃዛና አስቸጋሪ ቦታ ነው፡፡ በሳይቤሪያ በሌላው ዓለም እንደሚታየው አስራ ሁለት ሰዓት ፀሃይ አስራ ሁለት ሰዓት ጨለማ የሚባል ነገር የለም፡፡ ለስድስት ወር ጨለማ ሲሆን ለስድስት ወር ደግሞ ብርሃን አለ፡፡ ብርሃን ማለት የሚያቃጥል ጃንጥላ የሚያዘረጋ የፀሃይ ብርሃን ሳይሆን ለወጉ ያህል የሚታይ ብርሃን እንጂ፡፡ እነ አንድርያና በዚህ ስፍራ ነበር ለአስራዎቹ አመታት የሚሰቃዩት፡፡ ሳይበሪያ የምድር ሲዖል፡፡ መርዝ ጠጥተው ሆድቃቸውን ዘርግፎ እንዲገደሉ በታሰበበት ቀን ያልጠበቁት ነገር የገጠማቸው እስረኞች በሆነው እየተደነቁና እየተገረሙ እርስበእርስ መተያየት ሆነ ስራቸው፡፡ የሚተዋወቀውም ሆነ የማይተዋወቀው ሁሉ በግልፅ መተያየት ጀመረ፡፡ አንዱ የራሱን ቁስል ጉዳትና አካለሰንካላነት ረስቶ በሌላው ወገኑ ላይ በሚያየው ጉዳት ማልቀስና ማዘን ጀመረ፡፡ ምን ያህል እንደተጎዱ እንኳን ለማወቅ እድል የማይሰጥ እስርቤት መታጎር እጅግ አስከፊ ነው፡፡ በሳይቤሪያ የሆነውም ይህ ነው፡፡ ሁሉም የመርዶ ያህል እያለቀሰ መሬት እየደበደበ አንተንም እንዲህ አደረጉህ? አንቺንም እንዲህ አደረጉሽ? ጌታ ይመስገን!!፡፡ ስንት አመት ታሰርክ? አንተስ? አንቺስ? በሚል ጥያቄ ጨዋታው ደርቶ ለቅሶና ሳቅ ተቀላቅሎ አዲስ ትኩስ ሬሳ የወጣበት ቤት መሰለ፡፡ ‹‹እኔ እገሌ ነኝ እኔ ደግሞ እገሊት እባላለሁ፡፡ ጀኔራል እገሌ፣ መከላከያ ሚኒስትርና የባህር ኃይል ልዩ ኮማንዶ አዛዥ እገሌ ነኝ፤ የኮሚኒስት ተማሪዎች አባል ነኝ፤ እኔ ደግሞ ለአምስትደቂቃ የሰማሁትን ኢየሱስ አማኝ ነህ ተብዬ ተያዝኩ ያንጊዜ ሲይዙኝ አማኝ እንዳልሆንኩ ለማስረዳት ብዙ ጣርኩኝ ይሁን እንጂ የሚሰማኝ አጥቼ ታፍሼ ወደዚህ ገባሁ፡፡ እዚህ ከገባሁ በኋላ ግን ጣፋጩን ኢየሱስን አገኘሁት፡፡›› ይላል፡፡ በዚህ መሃል ነበር ሌሊት ዘጠኝ ሰዓት አከባቢአስደንጋጭ ትረካ የተሰማው፡፡ እንዴት ወደ ሳይቤሪያ እንደመጣ አንድ ፀጉሩ የተጨፈረረ የቀኝ ዓይኑ በግርፋት የፈሰሰ ወገቡ በኃይለኛ ምት ተሰብሮ መቀመጥ ያልቻለ ሰው እየሳቀ ከፊቱ የደስታ ፈገግታ የድል ስሜት እየታየበት ተንበርክኮ መናገር ጀመረ፡፡ ያሳለፈው የእስር ዘመኑ እንዴት እንደተያዘ ከመያዙ በፊት ከነበረው ህይወት ይልቅ ተይዞ ወደዚህ የምድር ሲኦል ሳይቤሪያ ስለ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በተቀበለው መከራ ደስተኛ እንደሆነ ይመሰክራል፡፡ እርሱ ሲመሰክር እስረኞቹ በሙሉ እንባ በእንባ ሆነው ያደምጡታል፡፡ የኮሚኒዝምን ክብረ በዓል ለማክበር ከሰልፍ ተመልሰን ወደ መሰብሰቢያ አዳራሽ ስንገባ እህታችን እንበላትና አንድርያና ያ የተለመደው ኃይለኛ አነጋገርዋን ስትናገር አምላኬን ስትሳለቅበት ሰምቼ ማለፍ አቃተኝ፡፡ ሃሳባውያን አላችሁ? ከሌንን ወዲያ መሪ ከኮሚኒስት ወዲያ ፓርቲ በዓለም ላይ የለም ስትል ጊዜ ጌታዬ ከሁሉ በላይ መሆኑን መግለፅ እንዳለብኝ ልቤ መሰከረልኝ! ለመጣልኝ ሀሳብ እምቢ ማለት ስላልቻልኩ ወጥቼ ራሴን ገለጥኩ፡፡ ሌሎችም እንደዛው፡፡ ያን ጊዜ አንድርያና ጀርባዬንና ወገቤን በዚያ ጫማዋ ስትረግጠኝ እንደምንም ብዬ ‹‹እንወድሻለን›› ብያት እኛ እያለቀስን እስዋ እየሳቀች ተለያየን እዚህ ቦታ ከመጣሁ እነሆ አስራ ስድስት ዓመት አልፎኝ አስራ ሰባተኛዬን ልይዝ ነው፡፡ ጌታ ይመስገን፡፡›› አለ ሌላውም መናገር ጀመረ ‹‹አጠቃላይ ስብሰባ መሃል ሳለን ለብዙ ጊዜ ያስቸገረን ጉዳይ በድንገት ተሳካልኝና ሳላስበው በዚያ በቆምኩበት ስፍራ ‹ሃሌ ሉያ! ጌታ ይመስገን› ብዬ ተናገርኩ፡፡ ጉባዔው ለብዙ ጊዜ የተቸገረበትን የክዋክብት የብርሃን ዓመትና በጨረቃ ላይ ያለው ጉም ነገር ምንነት በምርምር በማግኘቴ ልዩ ነገር ሊሸልመኝ መንግስት ተዘጋጅቶ ሳለ ‹ሃሌሉያ በማለቴ ተደናግጠው ታላቁ ሰው የማይገባውን ነገር አመነ ተብዬ ሽልማቴ ቀርቶ ሳይቤሪያ ገባሁ፡፡ እዚህ ከመጣ ሃያ ዓመት ሞላኝ፡፡›› አለ ሁሉም በሳይበሪያ ያሉት ቅዱሳን በሚሰሙት ነገር እንባቸው በጉንጫቸው መሃል ይፈሳል፡፡ ይሁን እንጂ የሌሎቹ ለቅሶ ሌላ ነው የአንድርያና ለቅሶ ግን ሌላ ነበር፡፡ ** ሌላዋ ተነሳች እኔ በትምህርት ቤታችን የተማሪዎች ህብረት ሰብሳቢ ነበርኩ የሁለት ዓመት ቦይ ፍሬንዴ ለካ እኔ ሳላውቅ ጌታን ያመልክ ነበር፡፡ የመጨረሻ ስድስት ወራት ሁሉ ጠባዩ ፈፅሞ ተለወጠብኝ፡፡ መዝናናት መውጣት ሁሉ አቆመ፡፡ አንድ ቀን ስለኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ስለመሞቱ ታሪክ ሲነግረኝ በጣም ሳቅሁኝ፡፡ ያንን ታሪክ ስሰማ ከመገረሜ የተነሳ ስለ ሰው ኃጢአት ሲል ራሱን ለስቃይ ለስቅላት አሳልፎ የሚሰጥ እሱ ሞኝ መሆን አለበት ብዬ አሾፍኩኝ፡፡ ምናለ የአንተ ኢየሱስ ህይወት ያህል ነገር ለማይረባ ዓላማና ተከታይ ለማያገኝበት ፓርቲ ራሱን በከንቱ አሳልፎ ከሚሰጥ ቢቀርበት? ያሳዝናል አልኩት፡፡ ቢያንስ ዘመድ አዝማድ የለውም? መክሮ የሚያስተወው? ብዬ አስባለሁ፡፡ እሱ ግን ተስፋ ሳይቆርጥ ለኔ መመስከሩን ቀጠለ፡፡ በመጨረሻም እሱ ጠፋብኝ ምናልባት በወጣበት ተይዞ አልያም ተገድሎ ይሆናል ብዬ አስባለሁ፡፡ እሱ ይጥፋ እንጂ ያ የተናገረኝ ቃል ግን ሁል ጊዜ በልቤ ያቃጭላል፡፡ ሞቱ ስቅላቱ ኮ ስላንቺ ሀጢአት ብሎ ነው ያለኝ ቃል እረፍት ነሳኝ ፡ እኔን ሳያውቀኝ ስለኔ ሀጢአት ሲል የሚሞት ማነው? በሚል ጥያቄ ስላለስ ቀናት አለፉብኝ፡፡ በመጨረሻም ጌታን ባገኘሁ በዓመቴ በአንድርያና ልዩ ትዕዛዝ ወደ ዚህ ወደ ጌታ ቤት የህይወት ማጣሪያ ወንፊት ስንዴና እንክርዳድ መለያ ሳይቤሪያ መጣሁ፡፡ ዛሬ አስራ ስድስት ዓመት ከአራት ወር ሆኖኛል፡፡ጌታ ይመስገን፡፡ አንድርያና ባለችበት ቦታ ጌታ ይባርካት ስለእርስዋ መፀለይን አናቋርጥም ወገኖቼ ሳዖልን የለወጠ እሱዋንም ይለውጣታል፡፡ ደግሞም ውደድዋት፡፡›› በማለት ስትጨርስ ሌሎችም ቀጠሉ በታሪካቸው መጨረሻ ላይ ንግግራቸውን የሚቋጩት ‹‹አንድርያና ልካኝ አንድርያና ይዛኝ .... አንድርያና ገርፋኝ፡፡›› በማለት ነበር፡፡ ክፍል 26 ይቀጥላል. ቻናላችንን ለመቀላቀል https://t.me/Heavenly_Grace_1 በምለዉ ልንክ በኩል ገብተው ጆይን ይበሉ። ለሃሳብ እና አስተያየት ደግሞ፣ @Dave_one_Bot የምለዉን ይጠቀሙ። ሼርም እንዳይረሳ!
3680Loading...
10
Media files
3721Loading...
11
Share your grace and vision with your family through @Dave_one_Bot!
3820Loading...
12
📌ራሴን ስመለከት እንዴት ልድን እንደምችል አይታየኝም ክርስቶስን ስመለከት እንዴት ልጠፋ እንደምችል አይታየኝም፡፡ ማርቲን ሉተር Join and follow👇👇👇👇👇👇 @Heavenly_Grace_1
3730Loading...
13
Media files
3910Loading...
14
ሕይወት ኢየሱስ ነው ✨ " ሕይወትም ተገለጠ አይተንማል እንመሰክርማለን፥ ከአብ ዘንድ የነበረውንም ለእኛም የተገለጠውን የዘላለምን ሕይወት እናወራላችኋለን፤" (1ኛ የዮሐንስ መልእክት 1:2) በሞት ተሸንፎ ለወደቀው አለም፣የተገለጠው ሕይወት የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ⚡ኢየሱስ ሕይወት ብቻ ሳይሆን የዘላለም ሕይወት ሕይወት ነው።(1ኛ ዮሐንስ 5:20) ⚡በጥንታዊው ሰው አዳምና በአጋሩ በሄዋን አለመታዘዝ ምክንያት፣ሕይወት የውሃ ሽታ ሆኖ፣የገነት ደጃፎች ተዘግተው፣የስኦል መግቢያ በር ተከፍቶ፣ከአበል ግድያ እስከ ክርስቶስ መስዋእትነት ድረስ እጅግ ብዙ ነፍሳትን ውጧል ሞት በሀጥያት ምክንያት የመጣብን የበደላችን ዋጋ ስለሆነ፣ከህይወት ተለይተን ኖረናል። ⚡የዲያብሎስን ስራ እንድያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ እንዳለው (1ዮሐንስ 3:18) ጌታችን የመጣው የተተበትበውን የሞት መረብ በጣጥሶ ነፃነት ልሰጠን ነው። ⚡ ወንድሞቼ ያለ ምንም ጥርጥር አንድ ነገር ላስረግጣችው ኢየሱስ ክርስቶስ ለእኛ ሕይወታችን ነው፣ያውም ደግሞ የዘላለም ሕይወት። ⚡የዘላለም ሕይወት ማለት፣ እግዚአብሔር ያዘጋጀልን በኢየሱስ ክርስቶስ መምጣት የወረስናት(የምንወርሳት)ዮሐንስ በራዕይ ከሰምይ ስትወርድ ያያት፣አድስ ሰማይና አይስ ምድር ናት።በዚህች ዘላለማዊ እና ሰሜያዊ አገራችን፣ጩኽት፣ስቃይ፣ህመም፣ሃዘን ወዘተ አያገኙንም። 👉 " እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ቃሌን የሚሰማ የላከኝንም የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፥ ከሞትም ወደ ሕይወት ተሻገረ እንጂ ወደ ፍርድ አይመጣም።" (የዮሐንስ ወንጌል 5:24) 👉ዮሐንስ 10 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁷ በጎቼ ድምፄን ይሰማሉ እኔም አውቃቸዋለሁ ይከተሉኝማል፤ ²⁸ እኔም የዘላለም ሕይወትን እሰጣቸዋለሁ፥ ለዘላለምም አይጠፉም፥ ከእጄም ማንም አይነጥቃቸውም። 👉 follow @tiwuldnenaterf
3951Loading...
15
Media files
3660Loading...
16
Media files
4041Loading...
17
Media files
4151Loading...
18
Media files
4201Loading...
19
.        የኢየሱስ ደም በረከት ተስፋዬ | LIVE CONCERT   🕐-15:37Min || 💾-14.5MB      sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ          ▷ @Zema_Sink ◁          ▷ @zema_Sink ◁                 △Join us △
4221Loading...
20
.     የእግዚአብሔር ልጅ ነው በረከት ተስፋዬ | LIVE CONCERT   🕐-6:32Min || 💾-6.1MB      sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ          ▷ @Zema_Sink ◁          ▷ @zema_Sink ◁                 △Join us △
4401Loading...
21
የአስደናቂዋ ሴት ማስታወሻ እዉነተኛ ታሪክ! በDave ባለ በገና የተሰናዳ. ክፍል 24. በሳይቤሪያ እስር ቤት ሰው ለመሞት ሲፈረድበት ምግብ ሻይ ይሰጠዋል በሶስተኛው ቀኑም ይረሸናል፡፡ ይህን የሚያውቁት እነ አንድርያና ሰው እንደ መሆናቸው መጠን ቢደነግጡም ተስፋቸውን ግን በኢየሱስ ላይ አፀኑት፡፡በዕምነት የቀደሙዋቸውን አባቶቻቸውን ሐዋሪያትና ነብያት የሚያዩበት በሞት ሰረገላ ጌታን የሚገናኙበት ቀን መድረሱን ተረዱ፡፡ ሳቅም ድንጋጤም ፍርሃትም ድፍረትም ተደበላለቀባቸው፤ እርስ በእርሳቸው እየተያዩ አንዱ ሌላውን እያፅናና፣ ባሳለፍነው የገሃነምና የመከራ አመታት ውስጥ አንዴም የሰላም ነፋስ ሳይተነፍሱ ስለ እነርሱ በሚቃትቱ የእግዚአብሔር ህዝቦች መካከል እግዚአብሔር ያደረገላቸውን ሳይመሰክሩ በዚሁ ሊሞቱ ታሪካቸው በዚህ በበረዶ ስፍራ ተቀብሮ ሊቀር፣ ‹‹አምላካቸውን ተስፋ አድርገው ነበር ተሰቃይተውለት ሊያድናቸው ሳይችል ቀርቶ ሞቱ›› ልንባል የሚሉትና ሌሎች ሀሳቦችን እያሰቡ አዕምሮኣቸውን አናወጡ፡፡ ሁሉም ልባቸው በአንድ ነገር አምኗል ‹‹ዘመናችንን የመከራ ባርነት ከሚገድለን አንድ ቀን የነፃነት ሞት ሞተን ጌታን ማየት ይሻለናል፡፡›› የሚል፡፡ የሞታቸው ቀን እየቀረበ በመጣ ቁጥር መናገር ሆነ መተንፈስ ሳይኖር በተቀመጡበት ቦታ ተኮራምተው በሀሳብ ሆነው ጭልጥ ብለው ይሄዳሉ፡፡ ሁሉም በጭንቀትና በተስፋ መቁረጥ የተያዘበት አንዱ ሌላውን አይዞህ ብሎ ሊያፅናና ያልቻለበት አቅምም ብርታትም ያጣበት ጊዜ፡፡ ሁሉም እንዲረሸኑ የተወሰነበት ጊዜ እየቀረበ መጣ። አንድርያና ሳይቤሪያ እስር ቤት ከመጣች አስራ አምስተኛ አመትዋን ይዛለች በዚህ ሁሉጊዜ ውስጥ በየቀኑ ከነበረው ታላቅ መከራ የተነሳ እርስ በእርስ ለመተዋወቅ ጊዜ አልነበራቸውም፡፡ በተለይም አንድርያና አሁን ካሉት ቅዱሳን ጋር አንድ ላይ የታሰረችው ቅዱሳኑ አብረው ከታሰሩ ከሁለት አመት በኋላ ነው፡፡ በነበሩበት ማረፊያ ክፍል ምንም ያልያዘ ወታደር መጣና ‹ሁላችሁም ወደ ሜዳው ውጡ›› አላቸው፡፡ ከድንጋጤኣቸው የተነሳ መላ ሰውነታቸው ኤሌክትሪክ እንደያዘው ሰው ተንዘፈዘፈ ከመቼው እንደተነሱ ባያውቁትም ከተቀመጡበት ብድግ ብድግ አሉ፡፡ የሚርደውና የሚንቀጠቀጠው ለሳምንት ከግርፋት ያረፈው ሰውነታቸውንና አካላቸውን እራቁት ገላቸውን በመከራ የበለዘውና ማዲያት የወረረውን ፊታቸውን አለንጋ ያረፈበት የተተለተለው ጀርባቸውን ድካም ያደቀቀውንና መቆም የተሳነውን እግሮቻቸውን ይዘው ትዕዛዝ ስለሆነ ለመፈፀም ብቻ የግዳቸውንና ጥርሳቸውን ነክሰው ከሚረሸኑበት ሜዳ ቆሙ፡፡ በቁጣና በንዴት የተሞላ አንድ ወጣት ወታደር ብልቃጥ ነገር ይዞ ወደ እነርሱ ተጠጋ በቁጣና በንዴት የተሞላው ወጣት ወታደር ብልቃጡን እያሳያቸው ‹‹አሁን ሁላችሁም ይህን መርዝ ጠጥታችሁ ትሞታላችሁ፡፡ ከመርዙ ኃይለኝነት የተነሳ ደቂቃ እንኳን አትቆዩም፡፡ ያንን አንጀታችሁን በጣጥሶ ይጥልና ትገላገላላችሁ፡፡ ነገር ግን ይህን እምነታችሁን ትታችሁ ወደ አብዮት ካምፕ በመግባት ብትመለሱና ብታስመሰክሩ በህይወት ትኖራላችሁ፡፡ እናንተ የከንቱ አይዲያሊስት እምነት ተከታዮች እናንተ ሀሳብያውያን የማትረቡ ብኩን ፍጡሮች ናችሁ እናንተ ብቻ ሳትሆኑ የፓርቲያችሁም መሪ ጭምር፡፡ እንግዲህ ዛሬ ልትሞቱ ነው ጥይት የሚገባው ለጀግና ነው ለናንተ አይነት ሀሳባውያን አንጀታችሁን በጣጥሶ አንፈራፍሯችሁ በደቂቃ ውስጥ ፀጥ የሚያደርጋችሁ እንዲህ አይነት መርዝ ነው፡፡ እንግዲህ ሆድቃችሁ ተዘርግፎ መሞት ምርጫችሁ ከሆነ ምንም ልንረዳችሁ አንችልም፡፡›› አላቸው፡፡ እነ አንድርያናም እያነከሱና እየተወላገዱ ወደ ወታደሮች አዛዥ ቀርበው ‹‹እባክህን ለእኔ ስጠኝ፣ ለእኔ ስጠኝ›› አሉት አንድርያናም ‹‹ይህን ብልቃጥ ሰጥተኸን ብንሞት በዚህ ያሳለፍነው ስቃይና መከራ በታላቅ ውለታ አጠቃለልክልን ማለት ነው፡፡ ነፍሳችን እስከ ወዲያኛው ታመሰግንሃለች፡፡›› አለችው ይህንን ቃል ሁሉም ይደጋግሙት ጀመር ‹‹ለእኔም ስጠኝ፤ ለእኔም ስጠኝ›› በዚህን ጊዜ ወታደሩ እንደዚህ መጣደፋቸውን አይቶ በእጁ የያዘውን ብልቃጥ ከፍቶ በበረዶው ላይ አፈሰሰው ከበረዶውም ውስጥ የፈላ ውሃ እንደሚተን እንፋሎት ወጣ፡፡ የታጠቀውንም መሳሪያ በመጣል እንደ ሰከረ ሰው በመንገዳገድ ጮሆ ወደቀ፡፡ በሆነው ነገር ደንግጠው እርስ በእርሳቸው በመተያየት ፈዘው ቀሩ፡፡ እሱ ግን ከወደቀበት ስፍራ ሆኖ ‹‹ከዛሬ ጀምሮ እናንተ እንደምትሉኝ እሆናለሁ እኛ ኮሚኒስት ነን የምንል ሁላችን ሞትን እንፈራለን፡፡ እናንተ ግን ሞትን የምትንቁ የማትፈሩ ምን አይነት ጉደኛ ፍጡሮች ናችሁ?›› አላቸው፡፡ እነ አንድርያና እንኳንስ ነካክተዋቸው ሳይነኩዋቸውም ስለ ኢየሱስ መመስከር ያስደስታቸው ስለነበር ስለኢየሱስ ነገሩት፡፡ በፍፃሜያቸው ሰዓት ጌታን የሚቀበል ነፍስ እግዚአብሔር ሰጣቸው፡፡ ባልጠበቁት ሰዓት ጌታን ተቀበለ፡፡ በዚህ ሁኔታ ያለ አዛዥ ያለ ጠባቂ ቀኑን ውለው ምሽቱን ቀጠሉበት፡፡ ክፍል 25 ይቀጥላል. ቻናላችንን ለመቀላቀል https://t.me/Heavenly_Grace_1 በምለዉ ልንክ በኩል ገብተው ጆይን ይበሉ። ለሃሳብ እና አስተያየት ደግሞ፣ @Dave_one_Bot የምለዉን ይጠቀሙ። ሼርም እንዳይረሳ!
4621Loading...
22
የአስደናቂዋ ሴት ማስታወሻ እዉነተኛ ታሪክ! በDave ባለ በገና የተሰናዳ. ክፍል 24. በሳይቤሪያ እስር ቤት ሰው ለመሞት ሲፈረድበት ምግብ ሻይ ይሰጠዋል በሶስተኛው ቀኑም ይረሸናል፡፡ ይህን የሚያውቁት እነ አንድርያና ሰው እንደ መሆናቸው መጠን ቢደነግጡም ተስፋቸውን ግን በኢየሱስ ላይ አፀኑት፡፡በዕምነት የቀደሙዋቸውን አባቶቻቸውን ሐዋሪያትና ነብያት የሚያዩበት በሞት ሰረገላ ጌታን የሚገናኙበት ቀን መድረሱን ተረዱ፡፡ ሳቅም ድንጋጤም ፍርሃትም ድፍረትም ተደበላለቀባቸው፤ እርስ በእርሳቸው እየተያዩ አንዱ ሌላውን እያፅናና፣ ባሳለፍነው የገሃነምና የመከራ አመታት ውስጥ አንዴም የሰላም ነፋስ ሳይተነፍሱ ስለ እነርሱ በሚቃትቱ የእግዚአብሔር ህዝቦች መካከል እግዚአብሔር ያደረገላቸውን ሳይመሰክሩ በዚሁ ሊሞቱ ታሪካቸው በዚህ በበረዶ ስፍራ ተቀብሮ ሊቀር፣ ‹‹አምላካቸውን ተስፋ አድርገው ነበር ተሰቃይተውለት ሊያድናቸው ሳይችል ቀርቶ ሞቱ›› ልንባል የሚሉትና ሌሎች ሀሳቦችን እያሰቡ አዕምሮኣቸውን አናወጡ፡፡ ሁሉም ልባቸው በአንድ ነገር አምኗል ‹‹ዘመናችንን የመከራ ባርነት ከሚገድለን አንድ ቀን የነፃነት ሞት ሞተን ጌታን ማየት ይሻለናል፡፡›› የሚል፡፡ የሞታቸው ቀን እየቀረበ በመጣ ቁጥር መናገር ሆነ መተንፈስ ሳይኖር በተቀመጡበት ቦታ ተኮራምተው በሀሳብ ሆነው ጭልጥ ብለው ይሄዳሉ፡፡ ሁሉም በጭንቀትና በተስፋ መቁረጥ የተያዘበት አንዱ ሌላውን አይዞህ ብሎ ሊያፅናና ያልቻለበት አቅምም ብርታትም ያጣበት ጊዜ፡፡ ሁሉም እንዲረሸኑ የተወሰነበት ጊዜ እየቀረበ መጣ። አንድርያና ሳይቤሪያ እስር ቤት ከመጣች አስራ አምስተኛ አመትዋን ይዛለች በዚህ ሁሉጊዜ ውስጥ በየቀኑ ከነበረው ታላቅ መከራ የተነሳ እርስ በእርስ ለመተዋወቅ ጊዜ አልነበራቸውም፡፡ በተለይም አንድርያና አሁን ካሉት ቅዱሳን ጋር አንድ ላይ የታሰረችው ቅዱሳኑ አብረው ከታሰሩ ከሁለት አመት በኋላ ነው፡፡ በነበሩበት ማረፊያ ክፍል ምንም ያልያዘ ወታደር መጣና ‹ሁላችሁም ወደ ሜዳው ውጡ›› አላቸው፡፡ ከድንጋጤኣቸው የተነሳ መላ ሰውነታቸው ኤሌክትሪክ እንደያዘው ሰው ተንዘፈዘፈ ከመቼው እንደተነሱ ባያውቁትም ከተቀመጡበት ብድግ ብድግ አሉ፡፡ የሚርደውና የሚንቀጠቀጠው ለሳምንት ከግርፋት ያረፈው ሰውነታቸውንና አካላቸውን እራቁት ገላቸውን በመከራ የበለዘውና ማዲያት የወረረውን ፊታቸውን አለንጋ ያረፈበት የተተለተለው ጀርባቸውን ድካም ያደቀቀውንና መቆም የተሳነውን እግሮቻቸውን ይዘው ትዕዛዝ ስለሆነ ለመፈፀም ብቻ የግዳቸውንና ጥርሳቸውን ነክሰው ከሚረሸኑበት ሜዳ ቆሙ፡፡ በቁጣና በንዴት የተሞላ አንድ ወጣት ወታደር ብልቃጥ ነገር ይዞ ወደ እነርሱ ተጠጋ በቁጣና በንዴት የተሞላው ወጣት ወታደር ብልቃጡን እያሳያቸው ‹‹አሁን ሁላችሁም ይህን መርዝ ጠጥታችሁ ትሞታላችሁ፡፡ ከመርዙ ኃይለኝነት የተነሳ ደቂቃ እንኳን አትቆዩም፡፡ ያንን አንጀታችሁን በጣጥሶ ይጥልና ትገላገላላችሁ፡፡ ነገር ግን ይህን እምነታችሁን ትታችሁ ወደ አብዮት ካምፕ በመግባት ብትመለሱና ብታስመሰክሩ በህይወት ትኖራላችሁ፡፡ እናንተ የከንቱ አይዲያሊስት እምነት ተከታዮች እናንተ ሀሳብያውያን የማትረቡ ብኩን ፍጡሮች ናችሁ እናንተ ብቻ ሳትሆኑ የፓርቲያችሁም መሪ ጭምር፡፡ እንግዲህ ዛሬ ልትሞቱ ነው ጥይት የሚገባው ለጀግና ነው ለናንተ አይነት ሀሳባውያን አንጀታችሁን በጣጥሶ አንፈራፍሯችሁ በደቂቃ ውስጥ ፀጥ የሚያደርጋችሁ እንዲህ አይነት መርዝ ነው፡፡ እንግዲህ ሆድቃችሁ ተዘርግፎ መሞት ምርጫችሁ ከሆነ ምንም ልንረዳችሁ አንችልም፡፡›› አላቸው፡፡ እነ አንድርያናም እያነከሱና እየተወላገዱ ወደ ወታደሮች አዛዥ ቀርበው ‹‹እባክህን ለእኔ ስጠኝ፣ ለእኔ ስጠኝ›› አሉት አንድርያናም ‹‹ይህን ብልቃጥ ሰጥተኸን ብንሞት በዚህ ያሳለፍነው ስቃይና መከራ በታላቅ ውለታ አጠቃለልክልን ማለት ነው፡፡ ነፍሳችን እስከ ወዲያኛው ታመሰግንሃለች፡፡›› አለችው ይህንን ቃል ሁሉም ይደጋግሙት ጀመር ‹‹ለእኔም ስጠኝ፤ ለእኔም ስጠኝ›› በዚህን ጊዜ ወታደሩ እንደዚህ መጣደፋቸውን አይቶ በእጁ የያዘውን ብልቃጥ ከፍቶ በበረዶው ላይ አፈሰሰው ከበረዶውም ውስጥ የፈላ ውሃ እንደሚተን እንፋሎት ወጣ፡፡ የታጠቀውንም መሳሪያ በመጣል እንደ ሰከረ ሰው በመንገዳገድ ጮሆ ወደቀ፡፡ በሆነው ነገር ደንግጠው እርስ በእርሳቸው በመተያየት ፈዘው ቀሩ፡፡ እሱ ግን ከወደቀበት ስፍራ ሆኖ ‹‹ከዛሬ ጀምሮ እናንተ እንደምትሉኝ እሆናለሁ እኛ ኮሚኒስት ነን የምንል ሁላችን ሞትን እንፈራለን፡፡ እናንተ ግን ሞትን የምትንቁ የማትፈሩ ምን አይነት ጉደኛ ፍጡሮች ናችሁ?›› አላቸው፡፡ እነ አንድርያና እንኳንስ ነካክተዋቸው ሳይነኩዋቸውም ስለ ኢየሱስ መመስከር ያስደስታቸው ስለነበር ስለኢየሱስ ነገሩት፡፡ በፍፃሜያቸው ሰዓት ጌታን የሚቀበል ነፍስ እግዚአብሔር ሰጣቸው፡፡ ባልጠበቁት ሰዓት ጌታን ተቀበለ፡፡ በዚህ ሁኔታ ያለ አዛዥ ያለ ጠባቂ ቀኑን ውለው ምሽቱን ቀጠሉበት፡፡ ክፍል 25 ይቀጥላል. ቻናላችንን ለመቀላቀል https://t.me/Heavenly_Grace_1 በምለዉ ልንክ በኩል ገብተው ጆይን ይበሉ። ለሃሳብ እና አስተያየት ደግሞ፣ @Dave_one_Bot የምለዉን ይጠቀሙ። ሼርም እንዳይረሳ! በእርሳቸው በመተያየት ፈዘው ቀሩ፡፡ እሱ ግን ከወደቀበት ስፍራ ሆኖ ‹‹ከዛሬ ጀምሮ እናንተ እንደምትሉኝ እሆናለሁ እኛ ኮሚኒስት ነን የምንል ሁላችን ሞትን እንፈራለን፡፡ እናንተ ግን ሞትን የምትንቁ የማትፈሩ ምን አይነት ጉደኛ ፍጡሮች ናችሁ?›› አላቸው፡፡ እነ አንድርያና እንኳንስ ነካክተዋቸው ሳይኘኩዋቸውም ስለ ኢየሱስ መመስከር ያስደስታቸው ስለነበር ስለኢየሱስ ነገሩት፡፡ በፍፃሜያቸው ሰዓት ጌታን የሚቀበል ነፍስ እግዚአብሔር ሰጣቸው፡፡ ባልጠበቁት ሰዓት ጌታን ተቀበለ፡፡ በዚህ ሁኔታ ያለ አዛዥ ያለ ጠባቂ ቀኑን ውለው ምሽቱን ቀጠሉበት፡፡ ክፍል ሶስት ይቀጥላል. ቻናላችንን ለመቀላቀል https://t.me/Heavenly_Grace_1 በምለዉ ልንክ በኩል ገብተው ጆይን ይበሉ። ለሃሳብ እና አስተያየት ደግሞ፣ @Dave_one_Bot የምለዉን ይጠቀሙ። ሼርም እንዳይረሳ!
10Loading...
23
መምህሩ በረከት ተስፋዬ Live Worship | 11 MB | @ZELALEMAWI | @ZELALEMAWI sʜᴀʀᴇ ◈JOIN◈sʜᴀʀᴇ
4291Loading...
24
🎙 የዱላ ቅብብሎሽ 📚 የሰባኪው ምሳሌ ከሚለው ከወንጌላዊ ደሞዝ አበበ መጽሀፍ የተወሰደ ሀሳቡ ሰለተመቸኝ ነው! @Christian_Page
1950Loading...
25
ኦ እግዚአብሔር ፣ የአንተን መልካምነት ቀምሼ አንድም ረክቻለሁ አንድም አብዝቼ እንድጠማህ ሆኛለሁ። የሚጨመር ፀጋህ እንደሚያስፈልገኝም እጅጉን ግልፅ ሆኖልኛል። በውስጤ ስለጎደለው አንተን መፈለግ አፍራለሁ። ኦ ስሉስ አምላክ ፣ አንተን መፈለግ እንድፈልግ ፈልጋለሁ ፤ አንተን በመናፈቅ ለመሞላት ናፍቃለሁ ፤ አሁንም አንተን ይበልጥ ለመጠማት እጠማለሁ። አንተን አውቅህ ዘንድ ክብርህን አሳየኝ። ለነብሴ 'ፍቅሬ ሆይ ፤ ተነሽ ፤ አንቺ የኔ ውድ ፤ ከእኔ ጋር ነይ' በላት። ከዛም ለረጅም ግዜ ከተንከራተትኩበት ጭጋጋማው ሸለቆ በፀጋህ አንስተህ አንተን እንድከተለህ እርዳኝ። በኢየሱስ ስም አሜን!" @Heavenly_Grace_1
2000Loading...
26
.     ፊትህ እንደፀሀይ ያበራል   ተስፋዬ ጫላ | Live Worship Channel @Yezema_Tube New bot @YezemaTube_bot Youtube.com/@Yezematu
4761Loading...
27
ባለ ዘጠኝ ዜማ መዝሙር" --የዜማ ያለህ--! መዝሙር/መዘመር በአጭሩ ሲተረጎም መልዕክተ ቃላትን በዜማ ማቀንቀን ማለት ነው። አንድ መዝሙር ከመልዕክቱ አንጻር አንድ ማዕከላዊ ጉዳይ የሚያትት ሲሆን በተለያየ አገላለጽ እና ቃላት ብዙ ጊዜ አዝማቹን ያብራራል። የመዝሙሩ ዋና መልዕክት አዝማቹ ላይ ይጫናል፣ ከዚያ እሱ በቁጥሮች እና በማዳመቂያዎች ይብራራል ማለት ነው። ዜማውም እንደዚሁ ነው። Theme and variation ይባላል። የዜማው ውቅር የራሱን አንድ ዘውግ ይይዝና እዚያ ውስጥ ዋና ሀሳብ (Melodic theme) ይይዛል፣ ከዚያ በቫሪዬሽን ይራባል። ስለዚህ መልዕክቱም በቃላት ይራባል ዜማውም በድምጾች አደረጃጀት እና ልዩ ልዩነት (Variations) ይራባል። ይህ ዜማዊው እርባታ ባለንበት ዘመን በጣም ፈር የለቀቀ እና አሰልቺ እየሆነ ነው። ለምን? መሠረታዊ የዜማ ህግጋትን መከተል አሻፈረኝ የሚሉ ባለማወቅ እንዲሁ ሰውን የሚከተሉ ዘማሪያን እየበዙ በመምጣታቸው ይመስለኛል። ለምሳሌ: የዜማ ቅርጾች *ABA* country form የሚባሉ አሉ (ቁጥሮች በአንድ ዜማ፣ አዝማች በሌላ ዜማ) ሁለት ዜማ ብቻ ያዘሉ ናቸው። *ABCA* የሚባሉ ደግሞ አዝማች፣ ቁጥር እና ሌላ ማድመቂያ አዝማች። *ABCDA* ሌላው ሁሉ አለ ማድመቂዎቹ ሁለት ሲሆኑ ነው። A ሁል ጊዜ አዝማች ነው። ከዚህ በላይ ዜማ በአንድ መዝሙር ላይ ማጨቅ ሙዚቃዊ ወንጀል ነው። ለሙዚቃ አቀናባሪ ራሱ ፈተና ነው። ስንት ኮርድ ስንት ላይን አሬንጅ ያድርግ? ወይ ዋጋውን መጨመር ነው...ውይ ትዝ አለኝ 1999 የሆነ ባለ 8 ዜማ መዝሙር ቅኔ ስቱዲዮ ውስጥ ስሠራ የተቸገርኩት። ዜማ መብዛት ብቻ ሳይሆን አሁን ፋሽን የሆነው መዝሙሩ ሊያልቅ ሲል መጨረሻ ላይ ያልተሰማ አዲስ ዜማ ይጀመርና ፌድ እያደረገ ያልቃል። ይህ ማለት አንድ መጽሐፍ ደራሲ መግቢያ ሀተታ እና መደምደሚያ አድርጎ ስለ አንድ ጉዳይ ጽፎ መጨረስ ሲገባው መደምደሚያ (ማጠቃለያ) ላይ ፈጽሞ በመጽሐፉ ውስጥ ያላነሳውን ሀሳብ መጀመርና በዚያ ማቆም እንደ ማለት ነው። ለምሳሌ: ስለ ጋብቻ ጽፎ ሙሉውን መጽሐፍ መደምደሚያ ላይ ስለ ቡሩንዲ ፕሬዚዳንት የህወት ታሪክ ቢጀምር አያስቅም? የመጽሐፍ ድርሰት እና የመዝሙር ድርሰት መርሁ ያው አንድ ነው። ዜማም ልክ እንደ መጽሐፍ መግቢያ፣ ሀተታ፣ መደምደሚያ አለው። ለጠቅላላ እውቀት ዜማ ስትሰሩ 3 ነገሮችን ተረዱ። 1. Chorus /አዝማች/አንድ አይነት ግጥም አንድ አይነት ዜማ---አዝማች ከዘመናችን መዝሙር እየጠፋ መሆኑን ልብ ይሏል። ይህ ፈጽሞ ትክክል አይደለም! 2.Verse /ቁጥር/ አንድ አይነት ዜማ የተለያየ ግጥም። 3.Bridge /ማዳመቂያ /ልበለው፥ ሁለት አይነት ቢበዛ። በዚህ መርህ ውስጥ ሆናችሁ በነጻነት ዜማዎችን መሥራት እንጂ ከእውቀት ነጻ የሆነ አካሄድ አያስፈልግም። Freedom in the principle. ህግ መጣስ ከተፈለገም ህጉን ካወቁ በኋላ!!! የድሮ መዝሙሮች (ከ25 አመት በፊት) በጣም ተወዳጅ የመሆናቸው ምሥጢር ጠንካራ አዝማች ስላላቸው ቅቡል እና ቀላል በመሆናቸው ይመስለኛል። ጉባኤ ላይ ሲዘመሩ ህዝቡ ቢያንስ ተደጋግሞ የሚመጣውን አዝማች እየጠበቀ በጉጉት አብሮ ይዘምራል። ዘንድሮ በዘጠኝ ዜማ ስታጣድፈው ትዕይንትህን ቁጭ ብሎ ያያል። አንተም ምን አይነት ደንዛዛ ህዝብ ነው? የሜልኮል መንፈስ ነው እያልክ እነሆ ትጨናነቃለህ። የውጭ ሀገራት መዝሙሮችን ስናይ ውበታቸው ቅለታቸው ነው። Chorus, verse, bridge በቃ። ከዚያ መደጋገም አለቀ። የእኛ ነገር ሁሉ ውስብስብ ይሆናል ባህላችን መሠለኝ፥ ለማንኛውም እናስብ እንወቅ እንበርታ ለማለት ነው። መልካም ቀን ረታ ጳውሎስ 2015 Join us 👇👇👇 https://t.me/Heavenly_Grace_1
1040Loading...
28
Media files
5571Loading...
29
የአስደናቂዋ ሴት ማስታወሻ እዉነተኛ ታሪክ! በDave ባለ በገና የተሰናዳ. ክፍል 23. በዚያን ጊዜ ስላዩት ሁላቸውም ደንግጠው ወደኃላቸው በማፈግፈግ በወደቁበት አጎንብሰው በፍርሃት የሚንቀጠቀጠውና የሚርደው ሰውነታቸው ይንዘፈዘፍ ጀመረ፡፡ በዚህ ሁሉ ነፍሳቸው መቋቋም ያቃታት ከዓይኑና ከፊቲ የሚወጣውን የብርሃን ፀዳል ነፀብራቅ ነበር፡፡ በዚህ ሁሉ የእግዚአብሔር ፀጋ ባይሸፍናቸው ኖሮ እንደ ውሃ ፈሰው እንደ ሰም ቀልጠው በጠፉ ነበር፡፡ ማን ችሎ በፊቱ መቆም ይችላል? ‹‹ክብሬን በእናንተ መካከል እገልፃለሁ እነሆ በቶሎ እመጣለሁ ይህን እናንተ የምታዩትን ሊያዩ ብዙዎች ተመኙ ነገር ግን አልሆነም፡፡ ክብሬን በእናንተ መካከል እገልፅ ዘንድ ተገለጥሁ ተግተው የሚሹኝ ያገኙኛል! እንደዚህ አይኖቻቸው ተግልጠው የሚያዩኝ ጥቂት ህዝቦች ዛሬም በዚህ ዘመን አሉኝ፡፡ ጥንትም እንደሰራሁ ዛሬም ለዘላለም እሰራለሁ፡፡ እነሆ ዛሬ መከራችሁ አበቃ፡፡ ከዚህ ስፍራ የምትወጡበት ሰዓት በፊታችሁ ነው፡፡ በመሆነው ሁሉ ክብሬን እንዳትነኩ ተጠንቀቁ፡፡ ይህን ሁሉ ስለስሜ አደረኩት፡፡ እናንተ ያያችሁት ያዩና በእናንተ የደረሰው የደረሰባቸው ብዙ ህዝብ በዓለም ዙሪያ አሉኝ! በፈተና የሚፀና የተባረከ ነው፡፡›› አላቸው፡፡ ከፊት ለፊታቸው ቆሞ እንደታላላቅ ማዕበላትና እንደ ብዙ ውሆች በመሰለ ድምፁ የሚናገራቸው ከራስ ፀጉር እስከ እግር ጥፍራቸው የወረረውን ያን ታላቅና ነፍስን የሚያፅናናው ድምፅ ጆሮኣቸውን ሞላ፡፡ የገባላቸውን የተስፋ ቃል በማሰላሰል ሳሉ ከራስ ፀጉር እስከ እግር ጥፍራቸው ሲዳስሳቸው እንቅልፍ በሚመስል እንደ ሰመመን ያለ ነገር ይዞአቸው ነጎደ፡፡ ከወደቁበት ሲነቁ እንደአዲስ ሰው ሆነው ተነሱ፡፡ ሲያነግራቸው የነበረው መልዓክ ሳይሆን የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ነበረ፡፡ ሚኮቪችም ‹‹ጌታ ሆይ እኔና ወገኖቼ ማን ነን?አንተ በዚህ መሃል ተገልጠህ እናይ ዘንድ እኛ ማን ነን? ቅዱስ ቃልህ መንፈስህ ይበቃን ነበር፡፡›› በማለት አምርራ አለቀሰች፡፡ ‹‹ኦ ምንኛ ድንቅ ጌታ አለን›› ተባባሉ እርስ በእርስ ፡ በዚህ ሁኔታ ሳሉ አምስት ኮሚኒስት ወታደሮች በተለመደው ጩኸታቸው መጡ፡፡ በያዙት ዱላ እየደበደቡዋቸው ከበረዶው ዋሻ ሊያስወጡዋቸው አስበው የመጡት ወታደሮች ቅዱሳኑን ባዩ ጊዜ በሰከንዶች መሃል ፀጥ ብለው ቃል ሳይተነፍሱ እንደ ደረቀ ዛፍ ፈዘው ቀሩ፡፡ ፀጥታ ዝምታ በመካከላቸው ነገሰ፡፡ እስረኞቹ የሆነውን ባያውቁም ክፉ ቃልና ቁጣ በዚያች ቅፅበት ቦታ አጡ፡፡ ከአስር ደቂቃ በኃላ ከፊታቸው የነበረው ፍርሃትና ድንጋጤ ሳይለወጥ ወታደሮቹ ተመልሰው ሄዱ፡፡ እስረኞቹ በሆነው ነገር ተደናግጠው የተለያዩ ነገሮችን ያስባሉ ‹‹አምስቱ ወታደሮች በተፈጥሮኣችን ሊላገጡብን ይሆን? ወይስ ሌሎችን ፈርተው ይሆን?›› ሌሎች ሁለት ወታደሮች መጡ እነሱም እንደ መጀመሪያዎቹ አምስት ወታደሮች ቆመው ዙሪያቸውን ከማየት በስተቀር ቃል ሳይተነፍሱ የሽሽት ያህል ተመለሱ፡፡ የዚህን ጊዜ እስረኞቹ ይበልጥ ደነገጡ ‹‹በቃ ሊገድሉን ፈልገው ይሆናል?›› አሉ ደግሞም ‹‹ጌታ ከዚህ የምትወጡበት ቀን በፊታችሁ ነው›› ያላቸውን ቃል ከዚህ ጋር አያይዘውት ድንጋጤኣቸውን አሰፉት፡፡ ነገሮች ቀስ በቀስ መቀየር ጀመሩ ሁለተኛ ሶስተኛ ቀን እያለ አንድ ሳምንት ተቆጠረ ምንም ግርፋት ስድብ ሳይደርስባቸው፡፡ ድካም፣ ቁፋሮ፣ ሳይገጥማቸው ሰነበቱ፡፡ ከዚህ ቀደም አይተው በማያውቁት ሁኔታ በቀን ሁለት ሶስት ጊዜ ዳቦ መለስተኛ የተቀቀለ ድንችና ቅጠል ሻይ የሌለበት ብጫ ሻይ ይሰጡዋቸው ጀመር፡፡ ክፍል 24 ይቀጥላል. ቻናላችንን ለመቀላቀል https://t.me/Heavenly_Grace_1 በምለዉ ልንክ በኩል ገብተው ጆይን ይበሉ። ለሃሳብ እና አስተያየት ደግሞ፣ @Dave_one_Bot የምለዉን ይጠቀሙ። ሼርም እንዳይረሳ!
5613Loading...
30
Media files
4622Loading...
31
አንተ ብቻ ና || ዘማሪት ህሊና ዳዊት sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ  👇 https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp
4953Loading...
32
"ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን በመነሣቱ ለሕያው ተስፋና ለማይጠፋ፥ እድፈትም ለሌለበት፥ ለማያልፍም ርስት እንደ ምሕረቱ ብዛት ሁለተኛ የወለደን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ፤ ይህም ርስት በመጨረሻው ዘመን ይገለጥ ዘንድ ለተዘጋጀ መዳን በእምነት በእግዚአብሔር ኃይል ለተጠበቃችሁ ለእናንተ በሰማይ ቀርቶላችኋል።" 1ኛ ጴጥሮስ 1፥3-5 ታድለናል ተመርጠናል እንኳን የጌታ ሆናችሁ መልካም ቀን ይሁንላችሁ 🙏 Join us 👇👇👇 @Heavenly_Grace_1
5270Loading...
33
Media files
5741Loading...
34
✍ ኢየሱስ እንደ ሰውነቱ ኃጢአት አያውቀውም። እንደ ካህንነቱ ዘላለማዊ ካህን ነው። እንደ አዳኝነቱ ሞት አያሸንፈውም። እንደ ልጅነቱ የአባቱን ፈቃድ የሚፈጽም ነው። እንደ ስርየቱ መስዋዕትነቱ አንዴ፤ ግን ለሁልጊዜ የሚሆን ነው። ✟✟✟ ማርከን ዜማ @Markengeta  ✞በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን✞       ✝️መልካም ፋሲካ✝️ sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ  👇 https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp
20Loading...
35
Media files
5390Loading...
36
Media files
5070Loading...
37
እስራኤላውያን በመርዛማ እባቦች መነደፍ ምክንያት ሞቱ። ከኃጢአት መርዝ ምክንያት ደግሞ አንድ ንጹህ ሰው ሞተ። የሞት ምክንያት የሆነውን ነገር ከፍ አድርጎ እንዲሰቅል ሙሴ ታዘዘ። እግዚአብሔር ደግሞ የእውነተኛ ሞት ምክንያት የሆነውን ኃጢአት በመስቀል ላይ በተሰቀለው ልጁ ላይ አደረገው። “እግዚአብሔር የገዛ ልጁን በኃጢአተኛ ሥጋ ምሳሌ” አደረገው። በእኛ ምትክም “ኃጢአት አደረገው”። እግዚአብሔርን በማመን ወደተሰቀለው እባብ የሚመለከቱ እስራኤላውያን እንደሚፈወሱ እግዚአብሔር ስለ ልጁ የተናገረውን ምስክር በእምነት የሚቀበሉ ይድናሉ። @Heavenly_Grace_1
5082Loading...
38
.      ሁሉ በእርሱ ሆነ   ሳሚ ተስፋሚካኤል - Live Channel @Yezema_Tube New bot @YezemaTube_bot Youtube.com/@Yezematu
4780Loading...
39
የአስደናቂዋ ሴት ማስታወሻ እዉነተኛ ታሪክ! በDave ባለ በገና የተሰናዳ. ክፍል 22. አንድ ጊዜ የኮሚኒስት ወታደሮች ያለወትሮኣቸው በዚያ በበረዶ ቅዝቃዜው በቃል መግለፅ በሚከብደው ሰዓት በሌሊት ጠሩዋቸው፡፡ በሌሊት የተጠሩት እነ አንድርያና የተለመደውንና የወትሮውን ስቃይ ከተቀበሉ በኋላ ሁሉንም ወደ አንድ ስፍራ ወሰዱዋቸው፡፡ በዚያ ጨለማ ስፍራው ሜዳ መስሏቸው ሲጓዙ የነበሩ ሁላ በድንገት ሁለት ሜትር ያህል ጉድጓድ ውስጥ ገቡ፡፡ ከታላቅ ድንጋጤ የተነሳ የሞቱ ያህል ሆነው ወደቁ፡፡ ከጉድጓዱ ስር ቅጠል የሚመስል የተቆራረጠ ነገር ተቀብሎ አሰመጣቸው፡፡ እንደምንም ብለው ሲነሱ ያ ቅጠል ስስ እሾህ መሳይ ነገር ኖሮት መላ ሰውነታውን ወግቶ ከመቅፅበት ፊታቸው እጅ እግራቸው አብጦ ያሳክካቸው ጀመር፡፡ ኡ ኡ አሉ በመሬት ላይ ተንከባለሉ ቅጠሉ ግን የባስ ይወጋቸዋል፡፡ የኮሚኒስት ወታደሮቹን ከተወሰኑ ደቂቃዎች በኋላ እየጎተቱ አወጡዋቸው፡፡ በሹክሽክታ ሆነው ‹‹አይዞህ አይዞሽ ጌታ ይመጣል›› ይባባላሉ ያበጠው ሰውነታቸው አይናቸውና አፍንጫቸውን እስከማይለዩ ድረስ አድበልቡሎዋቸው፡፡ በእንዲህ አይነት ስቃይ ውስጥ እያሉ ወታደሮቹ ጥለዋቸው ሄዱ፡፡ ያን ጊዜ በዚያ ጨለማ ስፍራ ቁመቱ ረዘም ያለ ልብሱ በታላቅ ብርሃን ነፀብራቅ የተከበበ የሚመስል በእጁ የወርቅ ዘንግ የሚመስል ታላቅ ብርሃን ነፀብራቅ የተሞላ ፊቱ ርህራሄ የሚነበብበት ትኩር ብለው የማይንቀሳቀሱ አይኖች ያሉት ሽፋሽፍቶቹ ጥቁርና ችፍግ ብለው የበቀሉ ያጠለቀው ጫማ ወርቅ የሚመስል ባለ ልዩ ውበትና ድምቀት ያለው፡፡ አንድ መልዓክ ከፊት ለፊታቸው ቆሞ አዩ፡፡ የዚህን ጊዜ ከቆሙበት ስፍራ ጮኸው ወደ ኋላ ወደቁ፡፡ መልዓኩ ግን ንፁህ በሆነ የመስኮብ ቋንቋ እንደ ባለስልጣን መስሎ ‹‹እናንተ የልዑል አምላክ ታማኝ ባሪያዎች ሰላም ለእናንተ ይሁን›› አላቸው ደፍሮ የሚመልስ ግን ታጣ፡፡ ያ ከደቂቃዎች በፊት በድካም ግርፋት የቆሰለውና ያበጠው ሰውነታቸው በሰሙት ቃል ተበረታቶ ምንም እንዳልተፈፀመባቸው ሆነው ብድግ ብድግ አሉ፡፡ ሊሰግዱለት ሲሞክሩ መልዓኩ በታላቅ ድምፅ ቁጣ በሚመስል ‹‹እንዳታደርጉት ተጠንቀቁ›› አላቸው፡፡ ያን ጊዜ የጌታ ቃል ትዝ አላቸውና ደስታ በዋጠው ልባቸው ሀዘናቸውን መከራቸውን ስጋ ለባሽ መሆናቸውን አይቶ ሊረዳቸው የመጣው መልዓኩን የላከላቸውን ልዑል ባረኩት፡፡ ማልቀሱንም ትተው ሲያመሰግኑት ያ ለበዓላት ቀን ዱቄት የሞላ ስልቻ የመሰለው ሰውነታቸው ከመቅፅበት ርቆ እንደ ድሮኣቸው ሆነው ራሳቸውን ሲያዩ የእግዚአብሔርን ጥበቃ አደነቁ፡፡ ለሊቱን በዚህ ሁኔታና ባዩት ነገር እየተደነቁ አንዴ ሳቅ አንዴ እንባ መልሰው ደግሞ ጆሮኣቸው የመላዕክትን ድምፅ በመስማቱና ጌታ የምድር መከራቸውን ስለስሙ መገፋታቸውን ፀጋው አስችሎኣቸው እንዲቆሙ ያደረጋቸውን እግዚአብሔርን እያሰቡ ሳለ የመጀመሪያውን መልዓክ የሚመስል ሌላ ሐር ልብስ ለብሶ እንደገና ከመካከላቸው ተገለጠ፡፡ ይሁን እንጂ እንደመጀመሪያው መልዓክ ክንፍ አልነበረውም፡፡ ከፊቱ የሚወጣው ብርሃን የመገፍተር ያህል ኃይል ነበረውና ደንግጠው ጮኸው ወደ ኋላቸው ወደቁ፡፡ እሱም መልሶ እጁን ዘረጋና ‹‹አይዞኣችሁ ስለስሜ በሚሆንባችሁ ክፉ ነገር ሁሉ እኔ ከእናንተ ጋር ነኝ፡፡ አባቴ የሠራው ሰማይና ምድር ፀንተው እንደሚኖሩ እንዲሁ ስማችሁ በሰማያት ፀንቶ ይኖራል፡፡›› አላቸው፡፡ የሚናገረውን ድምፅ ሲሰሙ ፊቱ እንደ ታላቅ የብርሃን ፍንጣቂ ፀዳሉ መግለፅ የማይቻል የንጋት ብርሃን ባለብዙ ህብር ሆኖ ሰባት መቅረዝ የሚመስል ከፊቱና ከጎኑ የሚያበራ ብርሃን ነበረው፡፡ ድምፁ እንደ ብዙ የገደል ማሚቶ እንደሚሰማ ወይም እንደብዙ ውሆች ድምፅ ነበረ፡፡ ዙሪያው የወርቅ ነፀብራቅ፣ ፀጉሩም ነጭ እንደ በረዶ ሲሆን ከሁሉ ይልቅ ደግሞ ከአይኖቹ የእሳት ጨረር ይወጣል፡፡ ከእጁና ከእግሩ ስር ኃይለኛ የእሳት ፍም የሚነድ የሚያቃጥል ወላፈን ይታያል፡፡ ሲናገራቸው ከእያንዳንዱ የአፉ ቃል አስከትሎ ሰይፍ የሚመስል የእሳት ፍንጣቂ ይወጣል፡፡ ክፍል 23 ይቀጥላል. ቻናላችንን ለመቀላቀል https://t.me/Heavenly_Grace_1 በምለዉ ልንክ በኩል ገብተው ጆይን ይበሉ። ለሃሳብ እና አስተያየት ደግሞ፣ @Dave_one_Bot የምለዉን ይጠቀሙ። ሼርም እንዳይረሳ!
5022Loading...
40
A blessing Cover song 🙌 Original song by Zerfe Kebede and... ━ ━ ━⊱✿⊰━ ━ ━ ━ ━        🔥🔥#Join_now🔥🔥         ✓  @lightoflamb ✓        ✓   @lightoflamb  ✓
4870Loading...
ብላቴናዉ ዘማሪ አላዛር ስንታየሁ original song hanna tekle 5 minutes 57 seconds, 5.6 MB, sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ @Heavenly_Grace_1 @Heavenly_Grace_1         👇JOIN OUR GROUP👇 @Dave_group_chat                 △Join us △ Title: ብላቴናዉ ዘማሪ አላዛር ስንታየሁ original song hanna tekle
Show all...
👍 1
ሰላሜ ሆነሃል ዘማሪት ህሊና ዳዊት 🕐-7:46Min || 💾-7.6MB sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ @Heavenly_Grace_1 @Heavenly_Grace_1         👇JOIN OUR GROUP👇 @Dave_group_chat                 △Join us △ Title: ሰላሜ ሆነሃል || ህሊና ዳዊት
Show all...
2
የአስደናቂዋ ሴት ማስታወሻ እዉነተኛ ታሪክ! በDave ባለ በገና የተሰናዳ. ክፍል 26. ሁሉም በተቀመጡበት ሳሉ አንድ አባት ተነስተው ‹‹እስኪ ሁላችን ስለአንድርያና ለትንሽ ጊዜ እንፀልይ›› አሉ፡፡ ሁሉም ድምፅ አውጥተው መፀለይ ጀመሩ፡፡ አንድርያናም በሰማችው ነገር እየተደነቀች በእንባ ባህር ትዋኛለች፡፡ ‹‹ጌታ ሆይ አንድርያናን በነፍሳችን ቀይራት፣ እኛ ሞተን እስዋ ትዳንልን፣ ነፍስዋን በነፍሳችን ተካ›› በማለት ይፀልያሉ፡፡ መላው እስረኛው የአንድርያናን ክፋትና ኃይለኝነት እያሰበ ያለቅሳል። ፡ አንድርያና አንጀቷ ተንሰፈሰፈእንባዋ እንደ ጎርፍ ይፈሳል። ብድግ አለች ነገር ግን ማልቀስዋ በዝቶ መናገር አቃታት፡፡ እርስዋም እዚህ ሳይቤሪያ ከገባች አስራአምስት ዓመት ሆኗታል፡፡ አንድርያናም ‹‹ለጌታ በሆነ እንደ እናንተ ስሰቃይ እኔም በአንድ ቦታ የወጣቶች መረጃ ቢሮ አባል ነበርኩ፡፡›› በማለት ንግግርዋን ጀመረች በእምነት መከራ የከፈለችውን ትነግራቸው ጀመር የቀኝ ጡቷ መቆረጥ የደረቷ ስድስት አጥንት ተሰብሮ እንደ እንጨት ተገትሮ ከጡቷ ስር የሚወጣውን እያሳየች፤ በጀርባዋ ያለ የተቦደሰ ስጋ በታፋዋና በጉልበቷ አከባቢ ያለው የቁስል እባጭ ለማሳየት እየሞከረች ሳለች በዚያች ቅፅበት ያለችበትን አካባቢ እስከምትረሳ ፈፅሞ ተለዋወጠባት፡፡ በሳይቤሪያ ስላሳለፉት ታላቅ መከራ እየተነጋገሩ ሳለ አዲስነገር ተከሰተ በደቂቃዎች መሃል ማንነቷ ተለውጦ ያገኘችው አንድርያና የስጋ አይኗ ተለውጦ በመንፈስ ውስጥ ገባች፡፡ ሰማያዊ ቀለም የለበሰው ሰማይ (ሕዋ) መግለፅ በማይቻል ልዩ ቀለም ተውቦና ከዳር እስከ ዳር ከሰሜን እስከ ደቡብ ከምዕራብ እስከ ምስራቅ ተዘርግቶ ወለል ብሎ አየች፡፡ በዚህ ልዩና ህብረ ቀለሙ መግለፅ በማይቻል ጠፈር (ጋላክሲ) በማለዳ ፀሃይ በሰፊ ባህር ላይ ብርሃን ሲያርፍበት የሚያብረቀርቅ ብልጭ ድርግም የሚል ነገር እንደሚታየው ብልጭታ የሚመስል ነገርን ታያለች ያ ሲያብረቀርቅ ያየችው አረፋ መሰል ብርሃን ቀስ በቀስ እየሰፋ እየቀረበና እየተጠጋ መምጣት ጀመረ፡፡ በተገለጠው ራዕይ ውስጥ ቁጥር ስፍር የሌላቸው አዕላፋት መላዕክት ፀጉራቸው የተጠቀለለ ከአንገታቸው እምብዛም ያልወረደ ስስና የሚያብረቀርቅ ልብስ የለበሱ ዙሪያቸው የልዩ ብርሃን የተከበቡ ዓይኖቻቸው ነጫጭና ሽፋሽፍቶቻቸው ችፍግ ብሎ የበቀሉ ውብ መላዕክት ሲያሸበሽቡ ሲዘምሩ ተመለከተች፡፡ ክንፎቻቸው አንዱ የሌላውን ሳይነካ በስርዓት ተሰልፈው ይሰግዳሉ ሳያቋርጡ ያዜማሉ፡፡ አንድርያና በምታየው ራዕይ ውስጥ ሆና መናገር አቅቷት ዝም ብትልም ዓይኖቿ እንባን ማፍሰሳቸውን አላቆሙም ነበር፡፡ አጠገቧ የነበሩ በሳይቤሪያ እስር ቤት መከራ የደረሰባቸው ቅዱሳን በሰማችው ታሪክ አዝና የምታለቅስ መስሏቸው አንዳንዱ በእንባ ያግዛታል ገሚሱ ዝም ብሎ ይመለከታታል ወደ ሳይቤሪያ እንዴት ልትመጣ እንደቻለች ታሪኳን ለመስማት እየጓጉ፡፡ በዚህ ሁሉ መሃል በነዚያ እልፍ ጊዜ እልፍ ሺህ ጊዜ ሺህ በሆኑ መላዕክት መሃል ዘለግ ያለ ውበቱ ልዩ የሆነ ከዓይኑ የእሳት ነፀብራቅ የሚያቃጥል ንዳድ ይፈልቃል፣ በወገቡ ዙሪያ የወርቅ መታጠቂያን አጥልቋል፣ ከእግሩ ስር የሚፈልቀው የወርቅ እንቁ ፈሳሽ ወንዝ ይመስላል፤ ሲፈስ ትመለከተዋለች ወርዶ ወርዶ የት እንደሄደ ባታይም እሳት ሆኖ በእሳት መካከል ሲቀመጥ ታየዋለች፡፡ በዚህ መሃል ከዓይኑ በዙሪያው ከከበበው የብርሃን ነፀብራቅ ጨረር ወደ እያንዳንዳቸው እንደዘንግ እየተወረወረ ሲመጣ ትመለከታለች፡፡ ይህ የተገለጠው የጌቶቹ ጌታ የነገስታት ንጉስ የዓለማት ገዢና ፈጣሪ ተቆጣጣሪ ጌታ ኢየሱስ ያለመከልከል በእነዚያ ከአእላፋት መላዕክት መሃል ሲመላለስ ዙሪያውን በከበበው ሰማያዊ ዝማሬ እየታጀበ ከወዲህ ወዲያ ሲራመድ ታያለች፡፡ ውብ አይኖቹ በሳይቤሪያ ያሉትን ቅዱሳን እንደሚመለከቱ ያስተዋለችው አንድርያና በዚህ መሃል ነበር ልዑል ዓምላክ ጌታዋ ከእይታዋ የተሰወረባት፡፡ ብዙ ፈለገችው በዓይኗ ልታገኘው አልቻለችም፡፡ ‹ኦ ጌታዬ ምንኛ መልካም ነው! ውብ ነው! በእይታዬ መሃል ከነፍሴ ሰላምና ደስታ እረፍትና እፎይታ የተነሳ ያለኹበትን የመከራ ስፍራ አስረሳኝ፡፡ ስለ አንተ የተጎዳሁልህ መከራና ስቃይ የተቀበልኩልህ ጌታዬ ሆይ ወዴት ነህ?›› ብላ ድምፅዋን ጮክ አድርጋ ተጣራች፡፡ ያን ጊዜ ነበር አብረዋት የነበሩት ራዕይ እያየች እንደሆነ የተረዱት፡፡ እናም ‹‹ተዉዋት ዝም በልዋት ታሪኳን በኋላ ትነግረናለች አኹን ራዕይ እያየች ነው›› መባባል ጀመሩ በዚህ መሃል ከመላዕክት አንዱ በደረጃ እንደሚወርድ ዓይነት እየተራመደ ወደ አንድርያና በመምጣት አጠገቧ ቆሞ ‹‹ማንን ትፈልጊያለሽ?›› ብሎ ጠየቃት፡፡ ዓይኗን ከሰቀለችበት ሳትነቅል ‹‹ጌታዬ ሆይ ስለርሱ የተጎዳሁለትን ነፍሴ የወደደችውን የውስጤ ጥማት የሆነውን ኢየሱስ ወዴት ሄደብኝ? እሱን ብቻ ነው የምፈልገው!አለች ጮክ ብላ፡፡ እንባዋ ግድቡ እንደፈረሰበት ወንዝ በጉንጮቿ እየፈሰሰ በልቅሶ መለሰችለት፡፡ ክፍል 27 ይቀጥላል. ቻናላችንን ለመቀላቀል https://t.me/Heavenly_Grace_1 በምለዉ ልንክ በኩል ገብተው ጆይን ይበሉ። ለሃሳብ እና አስተያየት ደግሞ፣ @Dave_one_Bot የምለዉን ይጠቀሙ። ሼርም እንዳይረሳ!
Show all...
Dave ( ባለ በገና)🍎🍇🎸🪗

I looked, and rose up,Nehemiah 4:14 ☞በዚህ ቴሌግራም ቻናል የተለያዩ መሰናዶች ይቀርባሉ! ➩ #አዳዲስ_መዝሙሮች ➩ #ቆየት_ያሉ_ዝማሬዎች #መንፈሳዊ ስነ ፅሁፎች ➩ #Live_WORSHIP_እና_studio_live_worship ➩ #ቅዱሱ የእግዚአብሔር ቃል እና የተለያዩ ትምሕርት ነክ ዝግጅቶች ይቀርባሉ። ለሃሣብ እና አስተያየት ደግሞ @Dave_one_Bot አለላችሁ።

👍 3
አንለያይም ዘማሪት በረከት መገርሳ|Live Worship ⌚️9:00 ደቂቃ | 💾 8.4 MB sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ @Heavenly_Grace_1 @Heavenly_Grace_1         👇JOIN OUR GROUP👇 @Dave_group_chat                 △Join us △ Title: አንለያይም ዘማሪት በረከት መገርሳ|Live Worship
Show all...
👍 2🥰 2 1
እንግዲህ እነዚህን የሚያህሉ ምስክሮች እንደ ደመና በዙሪያችን ካሉልን፥ እኛ ደግሞ ሸክምን ሁሉ ቶሎም የሚከበንን ኃጢአት አስወግደን፥ የእምነታችንንም ራስና ፈጻሚውን ኢየሱስን ተመልክተን፥ በፊታችን ያለውን ሩጫ በትዕግሥት እንሩጥ፤ እርሱ ነውርን ንቆ በፊቱም ስላለው ደስታ በመስቀል ታግሦ በእግዚአብሔር ዙፋን ቀኝ ተቀምጦአልና። ወደ ዕብራውያን 12:2
Show all...
4
እግዚአብሔር አለ| ዘማሪ ቢኒያም መላኩ|Live Worship watch ️11:30 ደቂቃ | floppy disk 10.7 MB sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ @Heavenly_Grace_1 @Heavenly_Grace_1                 △Join us △ Title: እግዚአብሔር አለ| ዘማሪ ቢኒያም መላኩ|Live Worship
Show all...
👍 4 1
በመገኘትህ!! EBENEZER TAGESSE New Song Duration, 12 minutes and 31seconds, sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ @Heavenly_Grace_1 @Heavenly_Grace_1                 △Join us △ Title:በመገኘትህ!! EBENEZER TAGESSE New Song
Show all...
👍 3 2