cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Dave ( ባለ በገና)🍎🍇🎸🪗

I looked, and rose up,Nehemiah 4:14 ☞በዚህ ቴሌግራም ቻናል የተለያዩ መሰናዶች ይቀርባሉ! ➩ #አዳዲስ_መዝሙሮች ➩ #ቆየት_ያሉ_ዝማሬዎች #መንፈሳዊ ስነ ፅሁፎች ➩ #Live_WORSHIP_እና_studio_live_worship ➩ #ቅዱሱ የእግዚአብሔር ቃል እና የተለያዩ ትምሕርት ነክ ዝግጅቶች ይቀርባሉ። ለሃሣብ እና አስተያየት ደግሞ @Dave_one_Bot አለላችሁ።

Show more
Advertising posts
891Subscribers
-324 hours
+1587 days
+61330 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

🔥👉 DAY 10 👈🔥 በመሰቀሉ ታላቅ ገድል ተፈጸመ። ሰይጣንም በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ የመስቀል ላይ ስራ ተሸነፈ። እርግማን ሆኖልን እርግማናችንን ኢየሱስ ወሰደው። የተወሰደውም ጸጋ በደሙ ተመለሰ። ሰውም ከወጣበት ከተባረረበት ከዚያ በክርስቶስ ድፍረት በቀኝ ተቀመጠ። በመስቀሉ ስራ ሰይጣን ተሸነፈ። አዎን ሰይጣን ተሸነፈ። ክብር ድፍረታችን ለሆነው ለክርስቶስ ይሁን። አሜን 📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.!✝️ The challenges has three hash tags, lists; #16_Days_Challenge #THE_SERVANT_OF_THE_KINGDOM #DY_CRUCIFICATION_SATAN_DEFEATED You Are Invited To Join The Challenge👍🔥 Hosted BY:- AAU(6K & EiABC), AASTU, ASTU, BDU, UG, AMU, HU, WCU, MWU, DU, JU, GU, MKU, DTU, DMU!! In collaboration with EvaSUE and Great Commission Digital Strategy Team! ተባረኩ!!
Show all...
👍 1
ቀራንዮ ሆነኽ ባይህ አሻግሬ ከቄዳር ተነቅሎ ተከተለህ እግሬ ሰገነት አይደለም የልቤ ናፍቆቱ እንደ ምድረ በዳ አንተ ነህ ጥማቱ. ታሪክን ቀያሪ ውበት ማንነቴ የጠራኸኝ ጌታ አንተ ነህ እረፍቴ. 😭😭😭😭 To join us 👆👆👆👆👆👆👆👆👆 @Heavenly_Grace_1💙💙💙💙💙
Show all...
1
Never lose your hope, your lord is always right. He knows what is best for you ተስፋ አትቁረጥ ጌታህ ሁሌም ትክክል ነው። ለእናንተ የሚበጀውን ያውቃል reinhardbonke, Dear Members, React and Comment is very less. @ @Heavenly_Grace_1
Show all...
👍 3👏 3
የክብርት ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ቁጥር 02 ሙሉ የዝማሬ አልበም ላምልክህ Join us @Heavenly_Grace_1 ሠምተው ይባረኩ!
Show all...
የመንፈስ ቅዱስ እሳት ከልባችን መሠውያ ላይ ከቶውንም መጥፋት የለበትም፤ ሕይወታችንን የሚያነቃቃውንና የሚያጐለብተውን ለክርስቶስ ያለንን መሰጠት መጠበቅ አለብን። ጳውሎስ ለጢሞቴዎስ ሲጽፍ፥ «በአንተ ያለውን የእግዚአብሔርን ስጦታ እንድታነሣሣ አሳስብሃለሁ» ብሏል (2ኛ ጢሞ. 1፡6)። የዚህም አንቀጽ ፍች፥ «የተዳፈነውን እሳት አቀጣጥል» ማለት ነው። ይህን ለጢሞቴዎስ ማስታወስ ማስፈለጉ ምናልባትም ይህንን ስጦታ ችላ ይለው ስለነበር ሳይሆን አይቀርም (1ኛ ጢሞ. 4፡14)። መልካም የአምልኮ ቀን ይሁንላችሁ! @Heavenly_Grace_1
Show all...
🔥 2 1