DS TUTORIAL
Open in Telegram
ይህ ለ 2016 Grade 12 ተማሪዎች መማርያ ግሩፕ ሲሆን በ DS TUTORIAL INSTITUTE የተከፈተ ነው ።
Show more1 852
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
-6330 days
Posts Archive
1 852
🔆🔆🔆🔆
ምዝገባ መቼ ነው?
Private ግሩፑስ መች ይጀምራል?
ብዙ ተማሪዎች በውስጥ መስመር ጠይቃችሁናል ነገር ግን የምዝገባውን እና የ Groupun ስራ መጀመርያ ቀን ለሁሉም ተማሪ እኩል በዚሁ ቻናላችንን በጥቂት ቀናት ውስጥ እናሳውቃለን በጣም በጥቂት ቀናት ውስጥ ።
የዘገየን ቢሆንም ግን Perfect ስራ ለመስራት ትንሽ ቀናት ያስፈልጉናል ።
🎉 On its way coming soon 🎉
DS TUTORIAL INSTITUTE
1 852
በ ኢትዮጵያ ለመጀመርያ ግዜ እንደሆነ ያውቃሉ?
DS TUTORIAL INSTITUTE ለ Grade 12 ተማሪዎች ያዘጋጀው ልዩ Package 📦 ከ Entrance Exam ውጪ ይሔንን ያህል ብዛት ያላቸው ጥያቄዎች ከነ መልሳቸው የቀረቡበት በ ኢትዮጽያ የመጀመርያው INSTITUTE እንደሆነ ያውቃሉ?
ኢትዮጵያ ውስጥ የተዘጋጁ የብዙ አመታት ብዙ ጥያቄዎች Almost 10,000 በላይ የሆኑ ከነ መልሳቸው በተለያየ መንገድ ለ ተማሪዎች የሚቀብበት
ለየት የሚያደርገው እድል እስከ 2015 የወጡ Entrance Questions ላይ ጠለቅ ያለ ማብራሪያ እና መልስ አዘጋጅተናል ።
ታድያ የ Entrance Exam ጥያቄዎች መልሳቸውን ከነ ማብራሪያቸው
እንዲሁም ከ 10,000 በላይ የተለያዩ ጥያቄዎችን ከነ መልሳቸው ።
በተጨማሪ በጥያቄዎቹ ላይ ተማሪዎች ለሚያነሱት ጥያቄ መልስ በማብራሪያ የሚሰጥበት መድረክ
ድንቅ እድል
ለ Entrance ቀላሉ መንገድ
እነሆ ብለናል
a real game-changer ብለነዋል 😎
እናንተስ?
1 852
🎉🎉🎉🎉 🎉🎉🎉
መልካም ዜና 🎉 ለ 2016 ዓ.ም የ Matric (University Entrance) Exam ተፈታኞች በሙሉ
ተማሪዎችን ከ GRADE 5-12 በ online በማስጠናት የሚታወቀው ተቋማችን
አሁን ደግሞ የብዙዎችን ማርሽ ሊቀይር
የማይታለፍ የሚመስለውን Matric በአስደናቂ ሁኔታ ቀለል ባለ መንገድ ለማለፍ የማይታመን እድል በ
Ds Success Room አዘጋጀላቹ
በዚህ private Telegram Group ውስጥ የሚገኙ እድሎች
(1) ከ 50 በላይ የግል እና የመንግስት ትምህርት ቤቶች ለረዥም ዓመታት የቆዩ ከ 10,000 በላይ ጥያቄዎች ከነ ሙሉ መልሳቸው ሁሉም Subjects Grade 9-11 old Curriculum እንዲሁም Grade 12 New Curriculum በተለያየ መንገድ የሚቀርቡበት
(2) እስከ ፈተና ሳምንት ድረስ በየ ሁለት ሳምንቱ ቅዳሜ እና እሁድ Model Exam ያለው ። ይሕ ብቻ ሳይሆን ተማሪዎች እንዲብራራላቸው የሚፈልጉትን ጥያቄ ጥራት ባለው መንገድ በ Video እና በ Voice ትምህርት የሚሰጥበት።
(3) በየቀኑ Quiz የሚቀርብበት
(4) ከዚህ በፊት የወጡ Entrance Questions ላይ ሰፋ ያለ ማብራሪያ እና መልስ የሚቀርብበት
ታድያ ማን ይሔንን እድል ያልፋል ? መልሱ ማንም ብቻ ነው ።
ይሕንን ትልቅ እድል እንድትጠቀሙበት ለ ረዥም ጊዜ ለፍተን አዘጋጅተናል ትጠቀሙበት አላማቹን ታሳኩበት ዘንድ እነሆ።
ምዝገባ በቅርብ ቀናት ውስጥ ይጀምራል።
DS TUTORIAL INSTITUTE
1 852
🤚Hey students How r u 😊
We've brought a real game-changer for you.😎
We understand how important the exam issue is to you at this time. So we have come with a great opportunity at a crucial time
🤗 እፎይ የምትሉበት ይሔ ቅመም የሆነ አጋጣሚ ከበራችሁ ቆሟል
ስለ Entrance Confidence🎉🎉 እንዲሰማቹ እና ህልማቹን እንድታሳኩ
🎉🎉 ስኬትን እንድታጣጥሙ
ሌላ ተጨማሪ Energy የሚሆናቹ
MATRIC EXAMምን በድል ለመወጣት
በጣም ቆንጆ የሆነ እድል ይዘናል
እ
የ
መ
ጣ
ን
ም
ነ
ው
እሱም
እ
የ
ቀ
ረ
በ
ነ
ው
ዝግጁ ናቹ ወይ?
1 852
U Answer this Querry😎
🙋♀❔🙋❓ጥያቄ መስራት ለ Entrance Exam ምን ያህል ይጠቅማል ብላቹ ታስባላቹ ?
ጥያቄ የለውም በጣም ይጠቅማል=👍
አይጠቅምም = 🤯
እስቲ በ Emoji vote ስጡ
1 852
English ፈተና ተጠናቋል
ዛሬ ያልተፈተናቹ ነገ 12 ሰዓት በድጋሚ ይሰጣል ።
ወደ መፈተኛው Group ያልገባቹ ደግሞ በውስጥ መስመር አግኙን ።
@EurekaDST
@ethioJH321
