ar
Feedback
DS TUTORIAL

DS TUTORIAL

الذهاب إلى القناة على Telegram

ይህ ለ 2016 Grade 12 ተማሪዎች መማርያ ግሩፕ ሲሆን በ DS TUTORIAL INSTITUTE የተከፈተ ነው ።

إظهار المزيد
1 852
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
-6330 أيام
أرشيف المشاركات
🔆🔆🔆🔆 ምዝገባ መቼ ነው? Private ግሩፑስ መች ይጀምራል? ብዙ ተማሪዎች በውስጥ መስመር ጠይቃችሁናል ነገር ግን የምዝገባውን እና የ Groupun ስራ መጀመርያ ቀን ለሁሉም ተማሪ እኩል በዚሁ ቻናላችንን በጥቂት ቀናት ውስጥ እናሳውቃለን በጣም በጥቂት ቀናት ውስጥ ። የዘገየን ቢሆንም ግን Perfect ስራ ለመስራት ትንሽ ቀናት ያስፈልጉናል ። 🎉 On its way coming soon 🎉 DS TUTORIAL INSTITUTE

በ ኢትዮጵያ ለመጀመርያ ግዜ እንደሆነ ያውቃሉ? DS TUTORIAL INSTITUTE ለ Grade 12 ተማሪዎች ያዘጋጀው ልዩ Package 📦 ከ Entrance Exam ውጪ ይሔንን ያህል ብዛት ያላቸው ጥያቄዎች ከነ መልሳቸው የቀረቡበት በ ኢትዮጽያ የመጀመርያው INSTITUTE እንደሆነ ያውቃሉ? ኢትዮጵያ ውስጥ የተዘጋጁ የብዙ አመታት ብዙ ጥያቄዎች Almost 10,000 በላይ የሆኑ ከነ መልሳቸው በተለያየ መንገድ ለ ተማሪዎች የሚቀብበት ለየት የሚያደርገው እድል እስከ 2015 የወጡ Entrance Questions ላይ ጠለቅ ያለ ማብራሪያ እና መልስ አዘጋጅተናል ። ታድያ የ Entrance Exam ጥያቄዎች መልሳቸውን ከነ ማብራሪያቸው እንዲሁም ከ 10,000 በላይ የተለያዩ ጥያቄዎችን ከነ መልሳቸው ። በተጨማሪ በጥያቄዎቹ ላይ ተማሪዎች ለሚያነሱት ጥያቄ መልስ በማብራሪያ የሚሰጥበት መድረክ ድንቅ እድል ለ Entrance ቀላሉ መንገድ እነሆ ብለናል a real game-changer ብለነዋል 😎 እናንተስ?

🎉🎉🎉🎉 🎉🎉🎉 መልካም ዜና 🎉 ለ 2016 ዓ.ም የ Matric (University Entrance) Exam ተፈታኞች በሙሉ ተማሪዎችን ከ GRADE 5-12 በ online በማስጠናት የሚታወቀው ተቋማችን አሁን ደግሞ የብዙዎችን ማርሽ ሊቀይር የማይታለፍ የሚመስለውን Matric በአስደናቂ ሁኔታ ቀለል ባለ መንገድ ለማለፍ የማይታመን እድል በ Ds Success Room አዘጋጀላቹ በዚህ private Telegram Group ውስጥ የሚገኙ እድሎች (1) ከ 50 በላይ የግል እና የመንግስት ትምህርት ቤቶች ለረዥም ዓመታት የቆዩ ከ 10,000 በላይ ጥያቄዎች ከነ ሙሉ መልሳቸው ሁሉም Subjects Grade 9-11 old Curriculum እንዲሁም Grade 12 New Curriculum በተለያየ መንገድ የሚቀርቡበት (2) እስከ ፈተና ሳምንት ድረስ በየ ሁለት ሳምንቱ ቅዳሜ እና እሁድ Model Exam ያለው ። ይሕ ብቻ ሳይሆን ተማሪዎች እንዲብራራላቸው የሚፈልጉትን ጥያቄ ጥራት ባለው መንገድ በ Video እና በ Voice ትምህርት የሚሰጥበት። (3) በየቀኑ Quiz የሚቀርብበት (4) ከዚህ በፊት የወጡ Entrance Questions ላይ ሰፋ ያለ ማብራሪያ እና መልስ የሚቀርብበት ታድያ ማን ይሔንን እድል ያልፋል ? መልሱ ማንም ብቻ ነው ። ይሕንን ትልቅ እድል እንድትጠቀሙበት ለ ረዥም ጊዜ ለፍተን አዘጋጅተናል ትጠቀሙበት አላማቹን ታሳኩበት ዘንድ እነሆ። ምዝገባ በቅርብ ቀናት ውስጥ ይጀምራል። DS TUTORIAL INSTITUTE

🤚Hey students How r u 😊 We've brought a real game-changer for you.😎 We understand how important the exam issue is to you at this time. So we have come with a great opportunity at a crucial time 🤗 እፎይ የምትሉበት ይሔ ቅመም የሆነ አጋጣሚ ከበራችሁ ቆሟል ስለ Entrance Confidence🎉🎉 እንዲሰማቹ እና ህልማቹን እንድታሳኩ 🎉🎉 ስኬትን እንድታጣጥሙ ሌላ ተጨማሪ Energy የሚሆናቹ MATRIC EXAMምን በድል ለመወጣት በጣም ቆንጆ የሆነ እድል ይዘናል እ የ መ ጣ ን ም ነ ው እሱም እ የ ቀ ረ በ ነ ው ዝግጁ ናቹ ወይ?

🔆🔆🔆🔆 እንኳን ለአድዋ የጋራ ድል በአላችን በሰላም አደረሳችሁ አባቶቻችን በደማቸው ያቆሟትን ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን 🔆🔆🔆🔆
🔆🔆🔆🔆 እንኳን ለአድዋ የጋራ ድል  በአላችን በሰላም አደረሳችሁ አባቶቻችን በደማቸው ያቆሟትን ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን 🔆🔆🔆🔆

Geography/Biology ጀምሯል

Geography እና Biology ምሽት አንድ ሰዓት ይጀምራል

ፈተናው ተጀምሯል

ዛሬ 8 : 00 - 10 : 00 PHYSICS & ECONOMICS

Physics እና Economics ያመለጣችሁ ነገ ከ 8 : 00 - 10 : 00 ትፈተናላችሁ

Remedial ተማሪ የሆናቹ ይሔንን ግሩፕ join በሉት https://t.me/DSRemedial

ፈተናው ተጀምሯል

🔆🔆🔆Economics & physics 1 : 00 ላይ ይጀምራል

U Answer this Querry😎 🙋‍♀❔🙋❓ጥያቄ መስራት ለ Entrance Exam ምን ያህል ይጠቅማል ብላቹ ታስባላቹ ? ጥያቄ የለውም በጣም ይጠቅማል=👍 አይጠቅምም = 🤯 እስቲ በ Emoji vote ስጡ

English ላልተፈተናቹ አሁን ጀምሯል 👍

English ፈተና ተጠናቋል ዛሬ ያልተፈተናቹ ነገ 12 ሰዓት በድጋሚ ይሰጣል ። ወደ መፈተኛው Group ያልገባቹ ደግሞ በውስጥ መስመር አግኙን ። @EurekaDST @ethioJH321

English exam ተጀምሯል እስከ 3 ሰዓት ይቆያል

English exam 1:00 ይጀምራል 🙏

Maths ላልተፈተናችሁ ተጀምሯል

የዛሬው ፈተና 👉 English (120 items) Start time 12:00⭐️ End time 2:00 🔚 Good luck