en
Feedback
DS TUTORIAL

DS TUTORIAL

Open in Telegram

ይህ ለ 2016 Grade 12 ተማሪዎች መማርያ ግሩፕ ሲሆን በ DS TUTORIAL INSTITUTE የተከፈተ ነው ።

Show more
1 852
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
-6330 days
Posts Archive
Registration is open 💎 Register now DS VIP Room

በ DS VIP Room Model Exam ሀ ብለን መፈተን ጀምረናል ። እርሶስ ተቀላቅለዋል 🧐

🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 DS VIP Room ስራ የሚጀምርበት የመጀመርያው Exam ሊጀምር 30 ቀቂቃ ብቻ ይቀረዋል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

ከዚህ በፊት አንድ ተማሪ መክፈል ካልቻለ ሶስት ተማሪ እንዲመዘገብ ማድረግ ከቻለ በነፃ መመዝገብ ይችላል ማለታችን ይታወሳል በመጡልን ጥያቄዎች መሰረትም ሁለት እንዲመዘገብ ማድረግ የቻለ በነፃ DS VIP Room ን መቀላቀል ይችላሉ ። የመጀመርያው Model Exam ከመጀመሩ በፊት ምዝገባ ያላደረጋችሁ በሙሉ አሁን በራችን ክፍት ነው ። ለመመዝገብ @na_ta_nem lay yagignun

ይሕ እድል እንዳያመልጣችሁ ☺️☺️☺️ አሁንም ድረስ ምዝገባው እንደቀጠለ ነው 🔆መልካም እድል 🔆

ተመዝግባቹ ግሩፕ ውስጥ አድ ያልተደረጋቹ በውስጥ መስመር ጠይቁን @na_ta_nem

የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሰኔ ወር እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል። በዚህ ዓመት የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ለመውሰድ ከ670 ሺህ በላይ ተማሪዎች ምዝገባ ማድረጋቸውን የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) በቅርቡ መግለፃቸው ይታወሳል፡፡ የፀጥታ ችግር ካለባቸው አካባቢዎች በስተቀር በአብዛኛው የአገሪቱ አካባቢዎች የተማሪዎች ምዝገባ መጠናቀቁም ተገልጿል። የፈተናው ሕትመት በቀጣይ ቀናት እንደሚጀመር ለኢሳት የገለፁት ዋና ዳይሬክተሩ፤ የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በሰኔ ወር እንደሚሰጥም አረጋግጠዋል፡፡ ለ3ኛ ጊዜ በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የሚሰጠው ብሔራዊ ፈተናው፤ ዘንድሮ ለተፈጥሮ ሳይንስ እና ማኅበራዊ ሳይንስ የትምህርት መስኮች ለእያንዳንዳቸው በስድስት የትምህርት አይነቶች እንዲሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር መወሰኑ አይዘነጋም፡፡ From @tikvahuniversity

DS VIP Room ስራ ሊጀምር 12 ሰዓታት ይቀሩታል ። መልካም እድል መልካም ትምህርት 🎉

የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሰኔ ወር እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል። @tikvahuniversity

🤷‍♀ ሁሉም ያውቀዋል ከፍተኛ ነጥብ በማምጣት ሰፊውን ድርሻ የ ግል ትምህርት ቤት እና አዳሪ ትምህርት ቤት የሚማሩ ተማሪዎች ይወስዳሉ ለዚህ ዋናው ምክንያት ጥራት ያለው ትምህርት ቢሆንም ግን አንድ ትልቅ #ምስጢር አለው ። ምን መሰላቹ ከልምድ እና ካየነው አንፃር አብዛኞቹ ትልልቅ ትምህርት ቤቶች ለ National Exam ተፈታኞች በየ ሳምንቱ Model Exam እስከ መፈተን ደርሰዋል አዎ የሚገርመው ደግሞ ይሔንን ለወራት መቀጠላቸው ነው ። ታድያ ትምህርቱን በፍጥነት ጨርሰው ጥያቄ መስራት ላይ ትኩረት ካደረጉ ወዳጄ ከሰው የሚማር ነው ብልጥ ምስጢሩ ሊገባህ ይገባል። የውጤታማነታቸው ትልቁ ምስጢር መጪውን ፈታኝ ፈተና ቀድመው ማቅለላቸው ( ማምከናቸው😊) ላይ ነው ። አንተስ ትምህርትህን እየተከታተልክ ከ DS VIP Room በየ ሁለት ሳምንቱ Model Exam እየተፈተንክ በየቀኑ ጥያቄዎችን እየሰራህ Entrance Exam ጥያቄዎችን እየሰራህ ያልገባህን እየጠየክ በ 150 birr ብቻ ህልምህን የሚያግዝልህ አገኘህ ማለት አይደለም ? ታድያ ምን ትጠብቂያለሽ እህቴ ለ ህልምሽ እጅግ ልናግዝሽ እዚህ ተገኝተናል DS VIP Room የመጀመርያውን Class ነገ ይጀምራል የተመዘገባችሁ እንኳን ደስ አላችሁ 😊😊😊 አድ ማድረግ የጀመርን ሲሆን እስከ ዛሬ ማታ ሁላችሁንም አድ እናደርጋለን ። ስል Scheduleልም እዛው ላይ መረጃ አስቀምጠናል ። ያልተመዘገባችሁ አሁንም ግዜ አላቹ ግን አትዘግዩ ብዙ ያመልጣቹሀል ለመመዝገብ በዚህ ሊንክ ያግኙን @na_ta_nem DS TUTORIAL INSTITUTE

Mobile banking መጠቀም ትችላላቹ screenshot አድርጋቹ ላኩልን

🔆DS TUTORIAL INSTITUTE🔆 DS VIP Room ለመመዝገብ ኢትዮጽያ ንግድ ባንክ የባንክ ቁጥር 1000385459088 Yohhanes Habtemariam Redahegn በዚህ የ ባንክ Account በ ባንክ ቅርንጫፍ #በተመዝጋቢው ተማሪ ስም በማስገባት ደረሰኙን እንዲታይ አድርገው ፎቶ በማንሳት @na_ta_nem ላይ ይላኩ ። የ ገንዘብ መጠን: 150 የኢትዮጵያ ብር

DS VIP Room ቅዳሜ እለት የ መጀመርያውን Model Exam በመፈተን ጅማሮውን የሚያደርግ ሲሆን ተመዝግባቹ ID number ያልወሰዳቹ አስታውሱን ያለሱ መፈተን ስለማይቻል አትርሱት 🙏 Contact us @na_ta_nem

photo content
+9

የ DS VIP Room sample ጥያቄዎች
የ DS VIP Room sample ጥያቄዎች

ተመዝግባቹ ID number ያልተሰጣቹ በውስጥ መስመር ጠይቁን ።

#ይደመጥ ስለ DS VIP ROOM የተሰጠ ማብራሪያ 1) የምንመዘገበው ለምንድነው? 2) private ግሩፑ ውስጥ ምን አለ? 3) በምን አይነት Schedule ነው የምንመራው? 4) መክፈል የማንችል ምን አማራጭ ይኖረናል? ለነዚህም መልሶች ጭምር ማብራሪያ የተሰጠበት ። DS TUTORIAL INSTITUTE

መጋቢት 14 ቅዳሜ ይጀምራል። ብዙዎች ከትላንት ምሽት ጀምሮ እየተመዘገቡ ይገኛሉ ታድያ አንተስ ተመዝግበሀል? አንቺስ ተመዝግበሻል? ወዳጄ ፍጡን ድንቅ እድል እንዳያመልጥህ ፍጠንንንንን 🏃‍♂🏃‍♂�
መጋቢት 14 ቅዳሜ ይጀምራል። ብዙዎች ከትላንት ምሽት ጀምሮ እየተመዘገቡ ይገኛሉ ታድያ አንተስ ተመዝግበሀል? አንቺስ ተመዝግበሻል? ወዳጄ ፍጡን ድንቅ እድል እንዳያመልጥህ ፍጠንንንንን 🏃‍♂🏃‍♂🏃‍♂🏃‍♂🏃‍♂ ፍጠኚ እህቴ ለመመዝገብ 0928707283 ይደውሉ ወይንም በ Telegram @na_ta_nem

መጋቢት 14 ቅዳሜ ይጀምራል። ብዙዎች ከትላንት ምሽት ጀምሮ እየተመዘገቡ ይገኛሉ ታድያ አንተስ ተመዝግበሀል? አንቺስ ተመዝግበሻል? ወዳጄ ፍጡን ድንቅ እድል እንዳያመልጥህ ፍጠንንንንን 🏃‍♂🏃‍♂🏃‍♂🏃‍♂🏃‍♂ ፍጠኚ እህቴ ለመመዝገብ 0928707283 ይደውሉ ወይንም በ Telegram @na_ta_nem

#ምዝገባ ጀምረናል #March_19 👨‍🏫👨‍🏫👨‍🏫👨‍🏫 በድንቅ አቀራረብ የተዘጋጀው እና ተማሪዎችን በእጅጉ እንደሚረዳ የታመነበት ስራ አሁን ምዝገባ ጀምሯል። 🔆 በየ ሁለት ሳምንቱ ከ Grade 9-12 የተዘጋጀ Model Exam በጥያቄዎቹ ላይ ሰፋ ያለ ማብራሪያ 🔆 በየቀኑ እጅግ ብዙ Quiz 🔆 በየቀኑ ባለፉት ሁለት አመታት የወጡ Entrance Exam ጥያቄዎች መልስ ከነ ግልፅ ማብራሪያቸው 🔆 እንዲሁም solve የተደረገ እጅግ ብዙ > 10,000 ጥያቄዎችን ከነ መልሳቸው በፈለጉት ሰዓት ማግኘት ይችላሉ ። 🎉🎉 🎉🎉 Private groupu እኚህን ድንቅ Packages ይዞ #መጋቢት 14 የመጀመርያውን Model Exam በመፈተን ይጀምራል ። መመዝገቢያ:- 150 Ethiopian Birr ለመመዝገብ ወይንም መረጃ ለማግኘት እነዚህን Links ይጠቀሙ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 DS TUTORIAL INSTITUTE 👆👆👆👆👆👆👆👆👆 @na_ta_nem @ethioJH321