DS TUTORIAL
Kanalga Telegram’da o‘tish
ይህ ለ 2016 Grade 12 ተማሪዎች መማርያ ግሩፕ ሲሆን በ DS TUTORIAL INSTITUTE የተከፈተ ነው ።
Ko'proq ko'rsatish1 852
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
-6330 kunlar
Postlar arxiv
1 852
ከዚህ በፊት አንድ ተማሪ መክፈል ካልቻለ ሶስት ተማሪ እንዲመዘገብ ማድረግ ከቻለ በነፃ መመዝገብ ይችላል ማለታችን ይታወሳል በመጡልን ጥያቄዎች መሰረትም ሁለት እንዲመዘገብ ማድረግ የቻለ በነፃ DS VIP Room ን መቀላቀል ይችላሉ ።
የመጀመርያው Model Exam ከመጀመሩ በፊት ምዝገባ ያላደረጋችሁ በሙሉ አሁን በራችን ክፍት ነው ።
ለመመዝገብ
@na_ta_nem lay yagignun
1 852
የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሰኔ ወር እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።
በዚህ ዓመት የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ለመውሰድ ከ670 ሺህ በላይ ተማሪዎች ምዝገባ ማድረጋቸውን የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) በቅርቡ መግለፃቸው ይታወሳል፡፡
የፀጥታ ችግር ካለባቸው አካባቢዎች በስተቀር በአብዛኛው የአገሪቱ አካባቢዎች የተማሪዎች ምዝገባ መጠናቀቁም ተገልጿል።
የፈተናው ሕትመት በቀጣይ ቀናት እንደሚጀመር ለኢሳት የገለፁት ዋና ዳይሬክተሩ፤ የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በሰኔ ወር እንደሚሰጥም አረጋግጠዋል፡፡
ለ3ኛ ጊዜ በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የሚሰጠው ብሔራዊ ፈተናው፤ ዘንድሮ ለተፈጥሮ ሳይንስ እና ማኅበራዊ ሳይንስ የትምህርት መስኮች ለእያንዳንዳቸው በስድስት የትምህርት አይነቶች እንዲሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር መወሰኑ አይዘነጋም፡፡
From @tikvahuniversity
1 852
🤷♀ ሁሉም ያውቀዋል ከፍተኛ ነጥብ በማምጣት ሰፊውን ድርሻ የ ግል ትምህርት ቤት እና አዳሪ ትምህርት ቤት የሚማሩ ተማሪዎች ይወስዳሉ ለዚህ ዋናው ምክንያት ጥራት ያለው ትምህርት ቢሆንም ግን አንድ ትልቅ #ምስጢር አለው ።
ምን መሰላቹ ከልምድ እና ካየነው አንፃር አብዛኞቹ ትልልቅ ትምህርት ቤቶች ለ National Exam ተፈታኞች በየ ሳምንቱ Model Exam እስከ መፈተን ደርሰዋል
አዎ የሚገርመው ደግሞ ይሔንን ለወራት መቀጠላቸው ነው ።
ታድያ ትምህርቱን በፍጥነት ጨርሰው ጥያቄ መስራት ላይ ትኩረት ካደረጉ ወዳጄ ከሰው የሚማር ነው ብልጥ ምስጢሩ ሊገባህ ይገባል።
የውጤታማነታቸው ትልቁ ምስጢር መጪውን ፈታኝ ፈተና ቀድመው ማቅለላቸው ( ማምከናቸው😊) ላይ ነው ።
አንተስ ትምህርትህን እየተከታተልክ ከ DS VIP Room
በየ ሁለት ሳምንቱ Model Exam እየተፈተንክ
በየቀኑ ጥያቄዎችን እየሰራህ
Entrance Exam ጥያቄዎችን እየሰራህ
ያልገባህን እየጠየክ በ 150 birr ብቻ ህልምህን የሚያግዝልህ አገኘህ ማለት አይደለም ?
ታድያ ምን ትጠብቂያለሽ እህቴ ለ ህልምሽ እጅግ ልናግዝሽ እዚህ ተገኝተናል
DS VIP Room የመጀመርያውን Class ነገ ይጀምራል
የተመዘገባችሁ እንኳን ደስ አላችሁ
😊😊😊 አድ ማድረግ የጀመርን ሲሆን እስከ ዛሬ ማታ ሁላችሁንም አድ እናደርጋለን ። ስል Scheduleልም እዛው ላይ መረጃ አስቀምጠናል ።
ያልተመዘገባችሁ አሁንም ግዜ አላቹ ግን አትዘግዩ ብዙ ያመልጣቹሀል
ለመመዝገብ
በዚህ ሊንክ ያግኙን
@na_ta_nem
DS TUTORIAL INSTITUTE
1 852
🔆DS TUTORIAL INSTITUTE🔆
DS VIP Room ለመመዝገብ
ኢትዮጽያ ንግድ ባንክ
የባንክ ቁጥር
1000385459088
Yohhanes Habtemariam Redahegn
በዚህ የ ባንክ Account በ ባንክ ቅርንጫፍ #በተመዝጋቢው ተማሪ ስም በማስገባት ደረሰኙን እንዲታይ አድርገው ፎቶ በማንሳት @na_ta_nem ላይ ይላኩ ።
የ ገንዘብ መጠን: 150 የኢትዮጵያ ብር
1 852
DS VIP Room ቅዳሜ እለት የ መጀመርያውን Model Exam በመፈተን ጅማሮውን የሚያደርግ ሲሆን
ተመዝግባቹ ID number ያልወሰዳቹ አስታውሱን ያለሱ መፈተን ስለማይቻል አትርሱት 🙏
Contact us
@na_ta_nem1 852
#ይደመጥ
ስለ DS VIP ROOM
የተሰጠ ማብራሪያ
1) የምንመዘገበው ለምንድነው?
2) private ግሩፑ ውስጥ ምን አለ?
3) በምን አይነት Schedule ነው የምንመራው?
4) መክፈል የማንችል ምን አማራጭ ይኖረናል?
ለነዚህም መልሶች ጭምር ማብራሪያ የተሰጠበት ።
DS TUTORIAL INSTITUTE
1 852
መጋቢት 14 ቅዳሜ ይጀምራል።
ብዙዎች ከትላንት ምሽት ጀምሮ
እየተመዘገቡ ይገኛሉ
ታድያ
አንተስ
ተመዝግበሀል?
አንቺስ
ተመዝግበሻል?
ወዳጄ ፍጡን ድንቅ እድል እንዳያመልጥህ
ፍጠንንንንን 🏃♂🏃♂🏃♂🏃♂🏃♂
ፍጠኚ እህቴ
ለመመዝገብ
0928707283 ይደውሉ ወይንም
በ Telegram
@na_ta_nem
1 852
መጋቢት 14 ቅዳሜ ይጀምራል።
ብዙዎች ከትላንት ምሽት ጀምሮ
እየተመዘገቡ ይገኛሉ
ታድያ
አንተስ
ተመዝግበሀል?
አንቺስ
ተመዝግበሻል?
ወዳጄ ፍጡን ድንቅ እድል እንዳያመልጥህ
ፍጠንንንንን 🏃♂🏃♂🏃♂🏃♂🏃♂
ፍጠኚ እህቴ
ለመመዝገብ
0928707283 ይደውሉ ወይንም
በ Telegram
@na_ta_nem
1 852
#ምዝገባ ጀምረናል
#March_19
👨🏫👨🏫👨🏫👨🏫
በድንቅ አቀራረብ የተዘጋጀው እና ተማሪዎችን በእጅጉ እንደሚረዳ የታመነበት ስራ አሁን ምዝገባ ጀምሯል።
🔆 በየ ሁለት ሳምንቱ ከ Grade 9-12 የተዘጋጀ Model Exam በጥያቄዎቹ ላይ ሰፋ ያለ ማብራሪያ
🔆 በየቀኑ እጅግ ብዙ Quiz
🔆 በየቀኑ ባለፉት ሁለት አመታት የወጡ Entrance Exam ጥያቄዎች መልስ ከነ ግልፅ ማብራሪያቸው
🔆 እንዲሁም solve የተደረገ እጅግ ብዙ > 10,000 ጥያቄዎችን ከነ መልሳቸው በፈለጉት ሰዓት ማግኘት ይችላሉ ።
🎉🎉
🎉🎉
Private groupu እኚህን ድንቅ Packages ይዞ #መጋቢት 14 የመጀመርያውን Model Exam በመፈተን ይጀምራል ።
መመዝገቢያ:- 150 Ethiopian Birr
ለመመዝገብ ወይንም መረጃ ለማግኘት እነዚህን Links ይጠቀሙ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
DS TUTORIAL INSTITUTE
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
@na_ta_nem
@ethioJH321
