en
Feedback
Godwithus biblical truth channe🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤

Godwithus biblical truth channe🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤

Open in Telegram

(ዮሐንስ6፣29፤ ኢየሱስ መልሶ፡— ይህ የእግዚአብሔር ሥራ እርሱ በላከው እንድታምኑ ነው፡ አላቸው።..መጽሐፍ ቅዱሳዊ እውነትን የእለት እንጀራ ለማድረግ፥አብረን እንተጋለን፥ይህም የዚህ (channel) ዋና አላማ ነው።

Show more
228
Subscribers
No data24 hours
-27 days
-530 days

Data loading in progress...

Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '260
in 0 channels
August '260
in 0 channels
Get PRO
July '26
+2
in 0 channels
Get PRO
June '260
in 0 channels
Get PRO
May '26
+1
in 0 channels
Get PRO
April '26
+2
in 0 channels
Get PRO
March '26
+4
in 0 channels
Get PRO
February '26
+2
in 0 channels
Get PRO
January '26
+3
in 0 channels
Get PRO
December '25
+1
in 0 channels
Get PRO
November '25
+5
in 1 channels
Get PRO
October '25
+7
in 0 channels
Get PRO
September '25
+8
in 0 channels
Get PRO
August '25
+4
in 0 channels
Get PRO
July '25
+18
in 0 channels
Get PRO
June '25
+8
in 0 channels
Get PRO
May '25
+12
in 0 channels
Get PRO
April '25
+3
in 0 channels
Get PRO
March '25
+12
in 0 channels
Get PRO
February '25
+4
in 0 channels
Get PRO
January '25
+6
in 0 channels
Get PRO
December '24
+18
in 0 channels
Get PRO
November '24
+25
in 0 channels
Get PRO
October '24
+14
in 0 channels
Get PRO
September '24
+7
in 0 channels
Get PRO
August '24
+226
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
09 September0
08 September0
07 September0
06 September0
05 September0
04 September0
03 September0
02 September0
01 September0
Channel Posts
2
ውዶቼ ዛሬ 3:00 ላይቭ አይቀርም እሺ፤ታላቁ ተልእኮ በዘጸአት መጽሐፍ ምን እንደሚመስል በዝርዝር እንመለከታለን። ሼር በማድረግ ይህንን አገልግሎት አስፉ፤ጸጋ ይብዛላችሁ! 🔥እግዚአብሔር እውነተኛ የሆነ የወንጌል ስርጭት Revival ያመጣል!🔥
25
3
ቅዱሳን ወደዚህ ቻናል ተቀላቀሉ ••••••••••••••••••••••••••••••••• እዚህ ቤት ስለ እግዚአብሔር ታላቁ ተልእኮ ብቻ ነው የሚወራው፤ከተለያዩ ሚሲዮናዊ ሀሳቦችና ሚሽነሪዎች ጋር የመገናኘት ዕድል የሚፈልግ ሁሉ ሰው ይቀላቀል!👇 ለ አምስት ሰው ሼር አድርጉ፤ፀጋ ይብዛላችሁ! https://t.me/onegodtruth
25
4
https://t.me/onegodtruth?livestream=1887cb3e4fe1db7f68
63
5
https://t.me/onegodtruth?livestream=e3108b606bbece594f
44
6
ውዶቼ የቀጥታ ስርጭት ትምህርታችን ተጀምሯል። ገባ በሉ። ሰውን ጋብዙ። ጸጋ ይብዛላችሁ።
45
7
https://t.me/onegodtruth?livestream=201d0da4dfe41c0339
48
8
https://t.me/onegodtruth?livestream=4a95b9497e9d0cda9c
48
9
ውድ (GodWithUs) ቢብሊካል ትሩዝ ቻናል ቤተሰቦች ​የዚህ ቻናል ባለቤት ቻናል የቀየረ ሲሆን፣ አሁን ጊዜ ወደ ሰባት መቶ የሚጠጉ ሰብስክራይበርስ (subscribers) ያለበትን «ኢየሱስ የአብ ልጅ ነው» የሚለውን ቻናል ተቀላቀሉ። ኮንቴንቱን (content) በጣም ሰፋ ያደረግን ስለሆነ ብትቀላቀሉ ብዙ ትምህርቶችን ታገኛላችሁ። ​ስፔሻሊ (specially) ደምቦያና ዙሪያ የምትኖሩ ቅዱሳን ይህንን አገልግሎት እንድትደግፉ በአክብሮት እጠይቃለሁ። 👉ሊንኩን በመጫን ተቀላቀሉ https://t.me/onegodtruth
42
10
👉ከታሪክ ማህደር ስለ ታላላቅ ባለራዕዮች_ክፍል_አንድ(1) 🎯ታላቁ ሚስዮናዊና አሳሽ ዴቪድ ሊቪንግስተን (David Livingstone) ሚስቱ ሜሪ (ማርያም) ሞፋት በዛምቤዚ ወንዝ አቅራቢያ በወባ በሽታ ስትሞት፣ በአንድ ታላቅ የባኦባብ ዛፍ ስር ቀብሯት በከፍተኛ ሀዘን ውስጥ ሆኖ ወደ እግዚአብሔር የጸለየው ጸሎት ፦ 📌የእኔ ኢየሱስ፣ የእኔ ንጉሥ፣ የእኔ ሕይወት፣ የእኔ ሁሉ በሁሉ፣ እንደገና ሕይወቴን ላንተ እሰጣለሁ፡፡ ለምንም ነገር ዋጋ አልሰጥም፤ ከመንግሥትህ ውጪ ከምንም ነገር ጋር መጣበቅ አልፈልግም፡፡ አንተ ከእኔ ጋር ካለህ ይበቃኛል፡፡     💫ከዚህ ጸሎት ምን እንማር⁉️ 👉ይህ ጽሑፍ በታላቅ ፈተና እና ማጣት ውስጥ እንኳ አንድ አማኝ ሊኖረው የሚገባውን ፍጹም እራስን የመስጠት እና በፈጣሪ የመርካት መንፈሳዊ ብስለት ያሳያል። ምድራዊ ትስስሮችን በመበጠስ ሰማያዊውን መንግሥት ቅድሚያ ማድረግን እንዲሁም ከሁሉ በላይ የአምላክ መገኘት ለአንድ ሰው ሕይወት ሙሉና በቂ እንደሆነ የሚያስተምር የላቀ የእምነት መግለጫ ነው።በነገራችን ላይ እውነተኛ እምነት የሚመዘነው ነገሮች ሁሉ ሲሟሉ ሳይሆን፣ ሁሉንም ነገር አጥቶ “አንተ ከእኔ ጋር ካለህ ይበቃኛል” ብሎ መቆም ሲቻል ነው። 👉ከታሪክ ማህደር ስለ ታላላቅ ባለራዕዮች_ክፍል_ሁለት(2) ይቀጥላል........ ሥላሴያዊ ነኝ https://t.me/onegodtruth
20
11
https://t.me/onegodtruth?livestream=6f112867cc12315470
44
12
https://t.me/onegodtruth
74
13
Guys እስቲ ወደዚች link እየገባቹ ወንድማችን አበረታቱት🤝 በOJ የኑፋቄ ትምህርት የሚያተኩር ነው። አሪፍ የሆኑ ትምህርቶች ታገኙበታላችሁ🤗 ወደ ቻናሉ Join ማለት ግድ ይላል😁🤝 👇👇👇 https://t.me/onegodtruth
90
14
📌መርምረህ አትጨርሳት ሥላሴን st.Agustin. ቅዱስ አውግስጢኖስ አንድ ታዋቂ ታሪክ አለው። የሥላሴን ምስጢር ለማወቅ ጥረት በሚያደርግበት ወቅት፣ በባሕር ዳርቻ ላይ አንድ ሕፃን ትንሽ ጉድጓድ ቆፍሮ የባሕሩን ውኃ በጭልፋ እየቀዳ ሲጨምር አየው። አውግስጢኖስም "ምን እያደረግህ ነው?" ቢለው፣ ሕፃኑ "ባሕሩን በዚህች ጉድጓድ ውስጥ ልከተው ነው" አለው። አውግስጢኖስም "ይህ አይቻልም" ሲለው፣ ሕፃኑም "አንተም የሥላሴን ረቂቅና ሰፊ ምስጢር በዚህች ጠባብ በሆነችው አእምሮህ ልረዳው ብለህ የምታደርገው ጥረት፣ እኔ ይህን ታላቅ ባሕር በዚህች ትንሽ ጉድጓድ ውስጥ ለመጨመር ከምጥለው ጥረት ይልቅ ይከብዳል።" 💫ይህ ታሪክ የሰው ልጅ የማስተዋል አቅም ውስንነትን የሚያሳይ ትልቅ ምሳሌ ነው፤ የማይመረመረውና ማለቂያ የሌለው መለኮታዊ ምስጢር በጠበበውና ፍጡር በሆነው የሰው ልጅ አእምሮ ውስጥ ሙሉ በሙሉ ሊከተት እንደማይችል ያስገነዝባል።ይህ ማለት ግን "ፈጽሞ ማወቅ አንችልም" ማለት ሳይሆን፣ "በሙሉ ማንነቱና ጥልቀቱ መርምረን አንጨርሰውም" ማለት ነው። ምክንያቱም ስለ አንድ ነገር ማወቅና መርምሮ መጨረስ የተለያዩ ነገሮች ነቸውና።          📌ምንጭ (Reference) ​መጽሐፍ፦ ዘ ጎልደን ሌጀንድ (The Golden Legend) ​ደራሲ፦ ያዕቆብ ዲ ቮራጂን (Jacobus de Voragine)። https://t.me/onegodtruth ​ሥላሴያዊ ነኝ
61
15
No text...
80
16
ይህን ቻናል ለጓደኞቻችሁም እንዲደርስ እባካችሁ እንድታጋሩልን በትህትና እንጠይቃለን።ስለምታጋሩ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ፤ ተባረኩ። ሼር እያደረጋችሁ ያላችሁም ተባረኩ። https://t.me/onegodtruth I'm your brother_ስላሴያዊ
99
17
ይህ ቻናል ለጓደኞቻችሁም እንዲደርስ እባካችሁ እንድታጋሩልን በትህትና እንጠይቃለን።
3
18
የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 14 ትምህርት የ"ኢየሱስ ብቻ" (Only Jesus/Oneness) እምነት ተከታዮችን ስሕተት (ኑፋቄ) በግልጽ የሚያጋልጥበት ነጥቦች፦ ክፍል_አንድ(1) 📌ላኪ፣ ተላኪ እና "ሌላ" አጽናኝ (ዮሐንስ 14) በዚህ ክፍል ኢየሱስ ስለ ሦስቱ አካላት መስተጋብር በግልጽ ይናገራል፦ ✍አካላዊ ልዩነት፦ "እኔም አብን እለምናለሁ፣ ለዘላለምም ከእናንተ ጋር እንዲኖር ሌላ አጽናኝ ይሰጣችኋል" (ዮሐ 14:16)። እዚህ ጋር ሦስት አካላት አሉ፦ 📌ልመና አቅራቢው (ኢየሱስ)፣ 📌ልመና ተቀባዩ (አብ) እና 📌የሚላከው (ሌላው አጽናኝ/መንፈስ ቅዱስ)። ✍​"ሌላ" (Allos)፦ ኢየሱስ "ሌላ" የሚለውን የግሪክ ቃል ተጠቅሟል። ትርጉሙም "ከእኔ ጋር ተመሳሳይ ባሕርይ ያለው ነገር ግን እኔ ያልሆንኩ ሌላ አካል" ማለት ነው። ኢየሱስ ራሱ መንፈስ ቅዱስ ቢሆን ኖሮ "እኔ ራሴ በሌላ መልክ እመጣለሁ" እንጂ "ሌላ አጽናኝ እልክላችኋለሁ" አይልም ነበር። https://t.me/onegodtruth ስላሴያዊ ነኝ
84
19
ብዙ ጊዜ ነፍሴ በጣም በጭንቀት የተሞላችበትን ጊዜ አልረሳም.. በጣም የሚገርመው ነገር ትኩረቴ ሁሉ ሰው ፊት ላይ የሆናባችው ጊዜያቶች ነበሩ፤ ነገር ግን ነፍሴ በብዙ መከፋት ሳትዛፈቅ ትኩረቴ ሁሉ እግዚአብሔር ብቻ እንዲሆን ልቤ አሰበች.... ሰው #ይተዋችኋል፣ #ይርቃችኋል፣ እናንተን እያወቀ ሲመጣ #ይንቃችኋል፣ ብሎም ደግሞ #ያስመስላል፤ በንግግር በተግባር #ይጎዳችኋል፤ ነገር ግን እውነተኛ የነፍስ ወዳጅ ለሰው ፊት የማይአዳላ አምላክ ኢየሱስ አለ።ለብቻ ከእርሱ #ጋር ብቻ ቅሩ፤ #ጓደኛችሁ፣ #ወዳጃችሁ፣ ሁሉ ነገራችሁ እርሱ ይሁን። ብሎም ደግሞ በጣም ተስፋዬን በሰዎች ላይ የጣልኩበት፣ እጅግ ብዙ ሰዎችን ያመንኩበት... እነዚህ መንገዶች ምንም ጉዳት ያለባቸው ቢመስሉም ለወደፊት ግን የተማርኩበት፣ እምነት የሚጣልበት ወዳጅ ኢየሱስ ብቻ መሆኑን የተረዳሁባቸው ጊዜያቶች ናቸው።ቸር ሰንብቱ። ስላሴያዊ ነኝ
57
20
If you want the book contact me inbox to investigate furthermore!
15