en
Feedback
Sportii Afaan oromo

Sportii Afaan oromo

Open in Telegram

🎯Isportii Jalalaafi🎯 ⚽ Oduu isportii yeroo isaa eggatee 💶 Jijjirraa taphatotaa 📒 Seenaa taphatotaa 🖥️ Tamsasaa kallattii 🔊 Oduu bashanasisaa 📳 Yaada qabdanif Fi Naman Cross gochuu bardana Promotion:@Crypto333666999

Show more
999
Subscribers
No data24 hours
-27 days
-2330 days
Posts Archive
Repost from Tikvah-University
#MoE ትምህርት ሚኒስቴር የሦስተኛ ዲግሪ ትምህርት ብቃት ማረጋገጫ ማስፈፀሚያ ሠነድ በማዘጋጀት ገቢራዊ ሊያደርግ ነው። የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ተወካዮች፣ የትምህርት ሚኒስቴር አመራሮች እና ባለድር
#MoE ትምህርት ሚኒስቴር የሦስተኛ ዲግሪ ትምህርት ብቃት ማረጋገጫ ማስፈፀሚያ ሠነድ በማዘጋጀት ገቢራዊ ሊያደርግ ነው። የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ተወካዮች፣ የትምህርት ሚኒስቴር አመራሮች እና ባለድርሻ አካላት በማስፈፀሚያ ሠነዱ ላይ ውይይት አካሒደዋል። ሠነዱ የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ በትምህርት ሚኒስቴር እየተተገበሩ ከሚገኙ የሪፎርም ሥራዎች አንዱ መሆኑ ተገልጿል። ሠነዱ በየደረጃው ላሉ የሥራ ኃላፊዎች፣ አሠልጣኞች እና ሠልጣኞች ወጥ የሆነ አሠራር ለመፍጠር የሚያስችል መሆኑን በሚኒስቴሩ የአካዳሚክ ጉዳዮች መሪ ስራ አስፈፃሚ ኤባ ሜጄና (ዶ/ር) አስገንዝበዋል። የመጀመሪያ ዲግሪ ትምህርት የስርዓተ ትምህርት ለውጥ፣ የቅድመ-ምረቃ መውጫ ፈተና (Exit Exam) እንዲሁም የሁለተኛ እና የሦስተኛ ዲግሪ ትምህርት የመግቢያ ፈተና (NGAT) ተግባራዊ በመደረግ ላይ እንደሚገኙ ይታወቃል። @tikvahuniversity

Repost from Tikvah-University
#MoE ከ2017 ዓ.ም ጀምሮ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተመራቂዎች የዲግሪ ሰርተፊኬት ህትመት በአንድ ማዕከል ሊከወን ነው። የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ለሁሉም የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎ
#MoE ከ2017 ዓ.ም ጀምሮ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተመራቂዎች የዲግሪ ሰርተፊኬት ህትመት በአንድ ማዕከል ሊከወን ነው። የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ለሁሉም የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች እና ለሁሉም የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በጻፉት ሰርኩላር "በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚሰጡ ዲግሪዎች ህትመት ወጥ በሆነ መልኩ ደህንነታቸው ተጠበቆ የዲግሪ ማስረጃ/ሰርተፍኬት ህትመት በማዕከል ለማሳተም መታሰቡን" ገልፀዋል። በመሆኑም ተቋማቱ በዲግሪ የምስክር ወረቀቱ ላይ ሊካተትላችሁ የሚፈልጉትን ሎጎ እና ሌሎች መካተት አለበት የሚሉትን እንዲያካትቱ እንዲሁም በየተቋማቱ በዚህ ዓመት የመውጫ ፈተና ወስደው ያለፉና ለምርቃት የተዘጋጁ የተማሪዎች ዝርዝር እንዲልኩ ሚኒስትሩ አሳስበዋል። የህትመት ሥራው በ2017 ዓ.ም ከሚመረቁ ተማሪዎች ጀምሮ የሚፈፀም መሆኑንም ገልፀዋል። @tikvahuniversity

tikva

+5
ѕσтιfу 🅿︎🅺︎🅶︎.ehi0.17 KB

Repost from NAYO CLOTHING
+2
⌛️HTTP INJECTOR APP⏳️ 📱 Mayya Package ⭐ Mayya Package ካላቹ ይሄን ፋይል በመጠቀም ሁሉንም Social Media 🗣️  መጠቀም ትችላላቹ።

Repost from Adonay family
+1
v1.ehi0.11 KB

+3
Ip 👇👇 10.205;10.129;10.130;10.45;10.85;10.57;10.231;10.93;10.73;10.51;10..51;10.244;10.245;10.243 እንዴት እንደሚሰራ ላልገባቹ video here 👉👉 𝐕𝐈𝐃𝐄𝐎

📌Full step ስለ ዳታ activator Applications✏️ Httpinjector and httpcustom Ip search ምታረጉት ⬇️⬇️ 10.205;10.129;10.130;10.45;10.85;10.57;10.231;10.93;10.73;10.51;10..51;10.244;10.245;10.243 እንዲ ለፍቼ ምፈልገው reaction ብቻ ነው 😀 እስኪ ጣል አርጉአት🙂 🦢 @free_internete

Fam እኔ ጋር እየሰራ ነው....ለናተ ካልሰራ ሌላ መላ እየፈለኩ ነው🙌
Fam እኔ ጋር እየሰራ ነው....ለናተ ካልሰራ ሌላ መላ እየፈለኩ ነው🙌

Ip እዴት ማየት ከፈለጋችሁ በዚህ መልኩ
+2
Ip እዴት ማየት ከፈለጋችሁ በዚህ መልኩ

Fast internet 😳 IP ይመርጣል 👇 10.85 (4G) 10.130 (4G) 10.129 (4G) 10.45 (4G) 10.205 (4G) 10.93 (3G) 10.231 (3G) HTTP Injector

Yalseralchu airplane 🛫 on off argu correct ip address kale connect yelal

ህዝባችንን ከቴሌ የፈርኦን አስራት ለማሻገር እየጣርን ነው በትዕግስት ይጠብቁን❤️

ነፃ ዳታ ሲሰራ ቴሌ ስር ምትልከሰከሱ ዋይፋይና unlimited የገዛቹ ሰዎች ግን አቦ ሴጣን ይንፋ*🫡

ZIVPN v2.0.3 (Premium).apk

speed☄️☄️.ehi0.12 KB