cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

كن سلفياعلى الجادة

Advertising posts
4 297
Subscribers
-924 hours
+3307 days
+35330 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ማፍቀር ወንጀል  አይደለም ነገር ግን በፍቅር ስም በሰው ስሜት ላይ መጫወት ትልቅ ወንጀል ነው ። አው ላታገባት አታባልጋት ላታገባት በሂወቱዋ አትጫወትባት።      ይ🀄️ላ🀄️ሉን ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/tdarna_isl 🌸ጠይብ 🌸
Show all...
📖🚥 ክፍል አስራ አንድ 🧨 ድግምተኛና አሳባቂ(ነገር ማመላለስ) ... አላህ እንዲህ ብሏል፤ ﻭَﺃَﻟْﻖِ ﻣَﺎ ﻓِﻲ ﻳَﻤِﻴﻨِﻚَ ﺗَﻠْﻘَﻒْ ﻣَﺎ ﺻَﻨَﻌُﻮﺍ ۖ ﺇِﻧَّﻤَﺎ ﺻَﻨَﻌُﻮﺍ ﻛَﻴْﺪُ ﺳَﺎﺣِﺮٍ ۖ ﻭَﻻَ ﻳُﻔْﻠِﺢُ ﺍﻟﺴَّﺎﺣِﺮُ ﺣَﻴْﺚُ ﺃَﺗَﻰٰ «በቀኝ እጅህ ያለቸውንም በትር ጣል፡፡ ያንን የሠሩትን ትውጣለችና፡፡ ያ የሠሩት ሁሉ የድግምተኛ ተንኮል ነውና፡፡ ድግምተኛም በመጣበት ስፍራ ሁሉ አይቀናውም» (አልን)፡፡  🏐🍸 ድግምተኛ ሴራውና መዘዙ ብዙ ነውና አላህ ይጠብቀን።  👉🏽🌑 ይሁንና ድግምተኛ በአመት ማበላሸት የማይቻለውን ወሬ አሳባቂና ውሸታም በሰዓት ያበላሸዋል ... አላህ እንዲህ ይላል ፦ ﻭَﻟَﺎ ﺗُﻄِﻊْ ﻛُﻞَّ ﺣَﻠَّﺎﻑٍ ﻣَّﻬِﻴﻦٍ ‏[ ٦٨ : ١٠ ‏] ﻫَﻤَّﺎﺯٍ ﻣَّﺸَّﺎﺀٍ ﺑِﻨَﻤِﻴﻢٍ ‏[ ٦٨ : ١١ ‏] ﻣَّﻨَّﺎﻉٍ ﻟِّﻠْﺨَﻴْﺮِ ﻣُﻌْﺘَﺪٍ ﺃَﺛِﻴﻢٍ ‏[ ٦٨ :١٢ ] "ወራዳን ሁሉ አትታዘዝ። (10) ሰው አነዋሪና (ወሬ) በማሳበቅ ሂያጅን። (11) ለበጎ ነገር በጣም ከልካይን ወሰን አላፊ ሀጢአተኛን (አትታዘዝ)" (አል-ቀለም : 12) የህያ ቢን አቢ-ከሲር እንዲህ ብለው ነበር ... "አንድ ድግምተኛ በአመት ማበላሸት የማይቻለውን ወሬ አሳባቂና ውሸታም በሰዓት ያበላሸዋል" ቁረቱ ዑዩኒ አል-ሙወሂዲን 1/139 ﻗﺎﻝ ﻳﺤﻴﻰ ﺑﻦ ﺃﺑﻲ ﻛﺜﻴﺮ ﺭﺣﻤﻪ ﺍﻟﻠﻪ : ﻳﻔﺴﺪ ﺍﻟﻨﻤﺎﻡ ﻭﺍﻟﻜﺬﺍﺏ ﻓﻲ ﺳﺎﻋﺔ ﻣﺎ ﻻ ﻳﻔﺴﺪ ﺍﻟﺴﺎﺣﺮ ﻓﻲ ﺳﻨﺔ . ‏[ ﻗﺮﺓ ﻋﻴﻮﻥ ﺍﻟﻤﻮﺣﺪﻳﻦ ‏( 1/139 ) ] ─────────── ክፍል አስራ ሁለት -----------------ይቀጥላል https://t.me/Halalruqafuri8800
Show all...
ሀላል ሩቂያ(በቁርአንና ሶሂህ ሃዲስ) ህክምና መስጫ ማዕከል{አገልግሎት}

ስለ ሲህር(ድግምት)፣ ቡዳ (አይነናስ)ና ጂን በሽታ በአጠቃላይ ሩቃ ሸርኢያ ህክምና ትምህርቶችን የሚያውቁበት እንዲሁም ሌሎች የዲን ጉዳዮችን የሚማሩበት ግሩፕ ነው። °ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት° @Sunnnahcom በ 09 14 71 88 00 09 25 89 15 17 09 10 72 67 84 ይደውሉልን። "ሀላል የሩቂያ(ቁርአን)ህክምና አገልግሎት"

01:48
Video unavailableShow in Telegram
💰ቢትኮይን እና መሰል ዲጂታላዊ ገንዘብ በኢንተርኔት መስራት በሸሪዓ እንደት ይታያል? 👤ሸይኽ ሱለይማን አል-ሩሓይሊ =t.me/AbuSufiyan_Albenan
Show all...
👍 1
ቁርዓን ጀማሪ የሆናቹና የተጅዊድ ትምህርት መማር የምትፈልጉ ይህን ቻናል ተቀላቀሉ ተጅዊድ ለጀማሪዎች 👇👇👇👇👇👇👇 t.me/+7Kp-FMYlzaVhMjk0 t.me/+7Kp-FMYlzaVhMjk0
Show all...
04:56
Video unavailableShow in Telegram
🔴 أبشر يا معلم القرأن !؟  - الشيخ عبد السلام الشويعر حفظه الله https://t.me/Dralshwiar12 #شارك_تؤجر ✅ #فوائد_منتقاة
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
በስተመጨረሻም የገባህ ቀን ላንተ ብለው ትንሿን ኩሬ ለማይሻገሩልህ ሰዎች ውቂያኖስ ማቋረጥህን ታቆማለህ! ቻናል:- t.me/hafugraphics
Show all...
🔹በቅርቡ ላገባ ነው ምን ይመክሩኛል በሚል በቀረበ ጥያቄ ሰበብ ስለ ትዳር ሰፋ ያለ ምክር የተሰጠበት 🔹ትዳር ማለት ሚድያ ላይ እንደሚወራው አይደለም ውጣ ውረድ መንገራገጭ ልያጋጥም ይችላል 🔹ባጭሩ ትዳር ማለት ሀላፍትና ነው 🎙Ustaz ibnu munewor
Show all...
👏 1
መተዛዘን /التراحم 🎙ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
Show all...
ኡስታዝ  ሙሐመድ  ሲራጅ ልቦቻችንን በምን መልኩ እንጠግን?  ሜክሲኮ ተባረክ መሰጂድ የተደረገ የዛሬ https://t.me/nurmesjed
Show all...