en
Feedback
ስኬት Freshman 2019

ስኬት Freshman 2019

Open in Telegram

🙌በ 2019 Freshman ለሆናችሁ የተለያዩ የ Freshman መረጃወችን የምታገኙበት ቦታ ነው🥰

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel ስኬት Freshman 2019

Channel ስኬት Freshman 2019 (@siket_freshman_2019) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 20 828 subscribers, ranking 9 542 in the Education category and 1 668 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 20 828 subscribers.

According to the latest data from 06 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by 1 049 over the last 30 days and by -7 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 26.20%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 14.76% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 5 427 views. Within the first day, a publication typically gains 3 057 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 37.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
🙌በ 2019 Freshman ለሆናችሁ የተለያዩ የ Freshman መረጃወችን የምታገኙበት ቦታ ነው🥰

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 07 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Education category.

20 828
Subscribers
-724 hours
+5557 days
+1 04930 days
Posts Archive
የሪሚዲያል ፕሮግራም ፈተና‼️ የ2018 ትምህርት ዘመን የሪሜዲያል ተማሪዎች ሀገር አቀፍ ፈተና ግንቦት 17-20/2018 ዓ/ም ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የደረሰን መረጃ ያመላክታል።

+9
ᴊᴏɪɴ ᴏᴜʀ ᴏꜰꜰɪᴄɪᴀʟ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ @Model_Exam @Model_Exam

60 ቀን ቀርቶን መዘናጋት የለም! "ነገ አጠናለሁ" ህልሞችን ያጠፋል። የዛሬን ዛሬ ጨርስ። 2 ወር ትልቅ እድል ነው። ችግሩ ዛሬ መጀመር አለመቻልህ ነው። ዛሬ አንድ ዩንት አንብብ። አንድ ሞደል ሲራ። ይህ ከምንም የተሻለ ነው። @ModelTutorbot ᴊᴏɪɴ ᴏᴜʀ ᴏꜰꜰɪᴄɪᴀʟ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ @Model_Exam @Model_Exam

Mega Room – Study Success Blueprint for Ethiopian Students Many students struggle with procrastination, weak concentration, missing short notes, and not knowing how to cover their syllabus on time. The exam is coming. Stress is building. And most free Telegram channels only make things worse — random PDFs, wrong answers, no structure. You don’t need expensive coaching centers to pass. You need a clear system. I’ve gathered everything that actually works into one affordable blueprint inside Mega Room. At just 199 birr, you get the “juiciest part” — no fluff, no long lectures. What’s included: 💚 Anti‑Procrastination Toolkit 💚 Active Recall & Concentration Methods – actually remember what you read 💚 Short Note & Question Mastery – create powerful notes, find questions, solve any type 💚 How to Cover Your Portion – break your syllabus into daily chunks and finish on time 💚 Time & Resource Roadmap – clear daily schedule + best free materials 💚 Step‑by‑step study system – no more “I have a plan but I won’t do it” 💚 How to stay focused even when you feel bored or anxious 💚 How to solve questions you’ve never seen before 💚 No overwhelm, no burnout – just consistent daily progress I give you a step‑by‑step instruction on how to prepare for your exam the right way. I show you what and how to study so you build real confidence — without wasting time. It’s time to stop struggling alone and get a system that actually works for Ethiopian students (Grade 5-12, or university ). Mega Room – Study Success Blueprint Cost: Only 199 birr To get access, use @ModelTutorbot.

Repost from Hope Remedial 2019
TOP TEN WAY TO MAKE MONEY ONLINE AFTER GRADE 12 CLASS አብዛኛዎቹ ተማሪዎች ገንዘብ ማግኘት ማለት ቪዲዮ አርትዖት፣ ግራፊክስ ዲዛይን፣ ድሮፕሺፒንግ መማር ነው ይላሉ። ግን ኢንተርኔት በእነዚህ ተሞልቷል። በዚህ ካሮሰል ውስጥ ከ12ኛ ክፍል በኋላ ገንዘብ ለማግኘት 10 ቀላል መንገዶችን አጋርቻለሁ፦ • Marketplace flipping • Selling study notes • Sneaker reselling • Book reselling • Local product reselling እነዚህ ውስብስብ ክህሎት አያስፈልጋቸውም — ምልከታ፣ ጊዜ፣ እና ትንሽ ትግበራ ብቻ። በትንሽ ጀምር። ትርፉን እንደገና ኢንቨስት አድርግ። የሚሠራልህን አሳድግ። ለኋላ አስቀምጠው። #MakeMoneyOnline #StudentIncome #SideHustle #EarnMoneyOnline #StudentEntrepreneur BusinessIdeas EthiopianStudents SideHustleEthiopia MoneyIdeas https://t.me/Fuad_Muh https://t.me/Fuad_Muh

5 ተማሪዎች አዲሱን ትምህርታችንን በነጻ እንዲገመግሙልን ፈልገናል! ለተማሪዎቻችን ማሳወቅ ያህል ። አዲስ የማጥኛያ tutorial አዘጋጅተናል። ይህ tutorial የሚረዳችሁ፦ · አጭር ማስታወሻ ማዘጋጀት በጣም ከ10 በአነሰ ጊዜ · ጥያቄዎችን ማግኘት እና መስራት በቀላሉ · ማንኛውንም አይነት ጥያቄ እንዴት እንደምሰሩ · ትኩረትን ማረግ እና Time Management · Portion እንዴት cover ማረግ እንዳለባችሁ · ያነበባቹን እንዴት እንደምታቆዩ ከእናንተ መካከል 5 ተማሪዎች ይህን አዲስ ትምህርት በነጻ እንዲገመግሙልን እንፈልጋለን። ለማወቅ የሚፈልጉ ተማሪዎች እንዳሉ እንድንገነዘብ ነው። በቅርቡ ተጨማሪ መረጃ እንሰጣለን። ለ Riview ዝግጁ ከሆናችሁ በውስጥ አናግሩን @ModelExamSupport እናመሰግናለን።

Repost from Tikvah-University
#EAES የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የመልቀቂያ ፈተና የሚዘጋጅባቸው የትምህርት አይነቶች እና የክፍል ደረጃዎች ይፋ ሆነዋል። ፈተና የሚሰጥባቸው የትምህርት ዓይነቶች፦ በተፈጥሮ ሳይንስ
#EAES የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የመልቀቂያ ፈተና የሚዘጋጅባቸው የትምህርት አይነቶች እና የክፍል ደረጃዎች ይፋ ሆነዋል። ፈተና የሚሰጥባቸው የትምህርት ዓይነቶች፦ በተፈጥሮ ሳይንስ እንግሊዘኛ፣ ሒሳብ፣ ስኮላስቲክ አፕቲትዩድ፣ ባዮሎጂ፣ ኬሚስትሪ እና ፊዝክስ በማኅበራዊ ሳይንስ እንግሊዘኛ፣ ሒሳብ፣ ስኮላስቲክ አፕቲትዩድ፣ ታሪክ፣ ጂኦግራፊ እና ኢኮኖሚክስ የመልቀቂያ ፈተናው በየትምህርት አይነቱ ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያሉትን ሁሉንም ምዕራፎች የሚሸፍን መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ገልጿል። የዝግጅት አግባቡ 9ኛ ክፍል ላይ የቀድሞው እና የአዲሱ ስርዓተ ትምህርቶች የጋራ ይዘት (Common Contents) ላይ ትኩረት የሚያደርግ ሲሆን፤ ከ10ኛ እስከ 12ኛ ከፍል ያለው በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት ላይ የተመሠረተ ይሆናል ተብሏል። የኢኮኖሚክስ የትምህርት አይነት ግን በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት መሠረት ሆኖ ከ10ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያለውን የሚሸፍን እንደሚሆን አገልግሎቱ ጠቁሟል። @tikvahuniversity

🇲‌🇪‌🇬‌🇦‌ 🇷‌🇴‌🇴‌🇲‌ 🇨‌🇴‌🇴‌🇲‌🇮‌🇳‌🇬‌ 🇸‌🇴‌🇴‌🇳‌🇳‌🇳‌🇳‌....

"ከ500 ሺህ በላይ የ12ኛ ክፍል መደበኛ ተማሪዎች ተመዝግበዋል።" - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ለአንድ ወር ያህል ሲካሔድ የቆየው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና የተፈታኞች
+1
"ከ500 ሺህ በላይ የ12ኛ ክፍል መደበኛ ተማሪዎች ተመዝግበዋል።" - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ለአንድ ወር ያህል ሲካሔድ የቆየው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና የተፈታኞች ምዝገባ ዛሬ እንደሚጠናቀቅ መገለፁ ይታወቃል። እስካሁን ከ500 ሺህ በላይ መደበኛ ተማሪዎች ለፈተናው መመዝገባቸውን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል። በድጋሚ ፈተናውን ለመውሰድ በበይነ-መረብ 38,905 ተፈታኞች መመዝገባቸውን የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) ለኢዜአ ተናግረዋል፡፡ ሌሎች 7 ሺህ የሚጠጉ ተፈታኞች ደግሞ በምዝገባ ሂደት ላይ እንደሚገኙ ገልፀዋል። ከምዝገባው መጠናቀቅ በኋላ ለተፈታኞች የፈተና ጣቢያዎችን ማሳወቅ፣ የአድሚሽን ካርድ እና የመለያ ቁጥር ማሰራጨት እንዲሁም ተማሪዎች በበይነ-መረብ የሙከራ ፈተና እንዲለማመዱ የማድረግ ሥራዎች ይከናወናሉ ብለዋል፡፡ #ኢዜአ ©tikvahuniversity

⭐ Wish in English
⭐ Wish in English

Have you been struggling with procrastination, staying focused while reading, or feeling unsure about your exam preparation? A few days ago I asked what your biggest challenge is, and many of you said things like: · “I have a plan but I won’t do it” · “I want to read but I can’t concentrate” · “Time management” · “Loss my interested to study harder” · “Not capturing what I have red” · “The entrance question and the short note are not found” I’ve been thinking about creating something to help with this, but I want to make sure it’s actually what you need. Here’s what I’m considering: A complete study success blueprint that shows you exactly how to build consistent study habits, stay focused, and walk into your exam with real confidence. Inside, you’d get: · The Anti‑Procrastination – simple tricks to start studying even when you don’t feel like it (including the 5‑minute rule & how to deal with social media distractions) · Active Recall & Concentration Methods – how to actually remember what you read and stop wasting time on ineffective studying · Short Note & Question Mastery – a step‑by‑step way to create powerful short notes, find or make the right practice questions, and learn how to solve any type of question—even when you’ve never seen it before · Time & Resource Roadmap – a clear weekly schedule plus a curated list of the best materials for Maths SAT and Social Science subjects But before I create this… I need to know if this is something you’d actually want. The Test: If this is something you’d be interested in… reply to this post with the word “INTERESTED” or send me a DM. If I get enough responses, I’ll create this for you. And everyone who responds gets first access when it launches. Sound good? Let me know below 👇

ታናሽ ወንድማችሁን ስታስጠኑ

#NationalExam የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የመልቀቂያ ፈተና ምዝገባ መጋቢት 15/2018 ዓ.ም ከቀኑ 11:30 ላይ ይጠናቀቃል፡፡ በድጋሜ በግላችሁ የምትፈተኑ ተፈታኞች ራስ-አገዝ በሆነው በዚህ ሊንክ 👉 https://register.eaes.et በመግባት መመዝገብ ይኖርባችኋል። ተፈታኞች በተሰጠው የጊዜ ገድብ ውስጥ እንዲመዘገቡ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳስቧል። ይመዝገቡ! ©tikvahuniversity

የ12ኛ ክፍል የ2017 E.C PILOT ፈተና https://t.me/PrepScore/67?single

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ምዝገባ እየተካሄደ እንደሚገኝ ተገለጸ። የ2018 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ምዝገባ እየተካሄደ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስ
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ምዝገባ እየተካሄደ እንደሚገኝ ተገለጸ። የ2018 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ምዝገባ እየተካሄደ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታውቋል። ተፈታኞች በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ምዝገባ ማካሄድ እንዳለባቸው ያሳሰበው አገልግሎቱ፤ በተለይም በግላቸው በድጋሚ የሚፈተኑ ተፈታኞች https://register.eaes.et በሚለው የራስ-አገዝ ማስፈንጠሪያ (Link) በመጠቀም መመዝገብ እንደሚኖርባቸው ገልጿል። አስፈላጊውን ምዝገባ ያላከናወነ ማንኛውም ተማሪ በፈተናው ላይ መሳተፍ የማይችል መሆኑን መሥሪያ ቤቱ አሳስቧል። Via :- tikvahethiopia

Free Marketing Strategy Session. The Marketing Strategy Helping Entrepreneur, Coach, Consultant get more clients and grow bus
Free Marketing Strategy Session. The Marketing Strategy Helping Entrepreneur, Coach, Consultant get more clients and grow business. Learn More👇👇 https://t.me/+F4oca6sWF6gxOWJk https://t.me/+F4oca6sWF6gxOWJk

Don't make an eye contact😎

Repost from Hope Remedial 2019
Free Subscriber የመጀመሪያ 1k Subscriber መግባት ለሚፈልጉ አዲስ ቻሌንጅ! ቻሌንጁ እርስበራስ subscribe መደራረግ ነው! እንዴት? መጀመሪያ ፖስታ አረጋለሁ ከዛ COMMENT ማስቀመጫ ላይ የቻናላቹን ሊንክ ታስቀምጣላቹ በመቀጠል ከናንተ ቻናል ሊንክ ወደላይ ያሉትን 25 ቻናል subscriber ታረጋላቹ! እናም ቤቀላሉ በ 40 ፖስታ 1k ትገባላቹ! ሼር ማድረግ አትርሱ ለሚፈልጉት! https://t.me/Fuad_Muh https://t.me/Fuad_Muh

ይቅርታ ምናልባት ሊሆን ይቻላል! እያጣራው ነበር እና ፈተናው በኦንላይን ሚሰጥ ከሆነ ማዝያ መጨረሻ አከባቢ ሊጀመር ይቻላል እና አትዘናጉ! ሌላው ደሞ በብዙ ዙር እንደሚሆን ሰምቻለው እና የመጀመሪያ ዙር ተፈታኝ ከመጨረሻ ዙር ጋር የወራት ልዩነት ይኖራቸዋል! ስለዚህ አንብቡ እሽ ቤተሰቦች አትዘናጉ!

ማትሪክ ፈተና ማዝያላይ ይሆናል? እስከአሁን official መረጃ አሎጣም በኔ miliketa በጭራሽ አይሆንም ምክኛቱም እናንተ ልትፈተኑ የዩንቨርስት ተማርዎች መውጣት አለባቸው! እነሱ ደሞ ምርጫ ሲደርስ ገና ለመምረጥ ሄደው ይመለሳሉ ወደ ግብ! ስለዚህ official ባልሆነ መረጃ አትወናበዱ!